fa
Feedback
💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

رفتن به کانال در Telegram

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
142 962
مشترکین
+6124 ساعت
-2137 روز
+1 06530 روز
آرشیو پست ها
💍ከጋብቻ በፊት ድንግልናን (ንጽኅናን) እንዴት መጠበቅ አለብን⁉️ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንጽሕት ሃይማኖት ውስጥ አንድ ሰው በእግዚአብሔር ፊት የተወደደ ጋብቻን ለመፈጸም በድንግልና መኖር አለበት ብዙዎቻችን በድንግልና ሆኖ ድንግል ሴት ማግባት ያለበት በክህነት የተሾመ ዲያቆን ብቻ ነው ብለው ያስባሉ!... ሙሉውን ለማንበብ     📜ሥርዓተ ቤተከርስቲያን⛪️                  👇🏽👇🏽👇🏽 https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian https://t.me/serate_beta_krstian
نمایش همه...
1
📖ሥርዓተ ቤተክርስቲያን💒
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
Photo unavailableShow in Telegram
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏
نمایش همه...
22
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📀የቀድሞ መዝሙራት
🎙አዲስ ዝማሬዎች👏
የመስቀል አይነቶችና ትርጉማቸው https://youtube.com/watch?v=DLD9coGVeKs&si=HK5zQHCuxSZZrtMv
نمایش همه...
53👏 9🎉 8
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
12
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
نمایش همه...
11
በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው⁉️
ቅዳሴ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
👉መልሱን ለማግኘት
መናፍቃን ለሚናሱት ጥያቄ ሙሉ ምላሽ
نمایش همه...
💯 2 1
በቅዳሴ ጊዜ 5ቱ ምሥዋዕቶች ምን ምን ናቸው⁉️
ቅዳሴ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
👉መልሱን ለማግኘት
መናፍቃን ለሚናሱት ጥያቄ ሙሉ ምላሽ
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
18👍 6
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
نمایش همه...
18💯 2
#ቡርክት_አንቲ ቡርክት አንቲ ጼዴንያ ዘመልዕልተ አድባር ትነብሪ ቡርክት አንቲ(፪) እስመ ኩሉ ዘሥጋ(፪) ያንቅአዱ ሀቤኪ ያንቅአዱ ጼዴንያ ማርያም #ትርጉም፦ ከ አድባራት ሁሉ ከፍ ብለሽ የምትታይው ጼዴንያ ቡርክት ነሽ። ሥጋውያን ፍጥረታት ሁሉ ወደ አንቺ ያንጋጥጣሉ። በፍኖተ ብርሃን ጼዴንያ ስመኝ ማርያም ሰ/ት/ቤት ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
ቡርክት አንቲ.mp31.20 MB
91👍 11👏 6
ሼር 💛
✞ጼዴንያ ማርያም✞ ጼዴንያ ማርያም(፪) ታላቅ ነሽ ዘለዓለም(፪) ክብርሽም ገነነ በዓለም ገስግሼ መጣሁኝ - - - ንዒ ድንግል ማለዳ ቤትሽ - - - ንዒ ድንግል ዝክርሽን አስቤ - - - ንዒ ድንግል ቀስቅሶኝ ፍቅርሽ - - - ንዒ ድንግል አዝ= = = = = እንደ አባ ቴዎድሮስ - - - ቅዱስ ስዕልሽ እንደ ደጓ ማርታ - - - ቅዱስ ስዕልሽ ነፍሴ ተደሰተች - - - ቅዱስ ስዕልሽ ስዕልሽን አይታ - - - ቅዱስ ስዕልሽ አዝ= = = = = ሽፍታው ክንዱ ዛለ - - - በአንቺ ብርሃን አንበሳው ተረታ - - - በአንቺ ብርሃን በአስፈሪው በረሃ - - - ንዒ ድንግል አዛኝቷ መጥታ - - - ንዒ ድንግል አዝ= = = = = ሉቃስ የሳላት - - - ቅዱስ ስዕልሽ ስመኛት ነበረ - - - ቅዱስ ስዕልሽ ዛሬ ተሳለምኳት - - - ቅዱስ ስዕልሽ ሀሳቤ ሰመረ - - - ቅዱስ ስዕልሽ በፍኖተ ብርሃን ጼዴንያ ስመኝ ማርያም ሰ/ት/ቤት ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
ጼዴንያ ማርያም.mp31.89 MB
79😍 9💯 6🥰 1🕊 1
ሼር 💛
​​መስከረም ፲ ✞ጼዴንያ ማርያም✞ በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እመቤታችን ድንግል ማርያምን የምትወድና በሚቻላትም ሁሉ የምታገለግላት፣ ቤቷንም ለእንግዳ ማደሪያ ያደረገች አንዲት ማርታ የምትባል ሴት ነበረች፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አባ ቴዎድሮስ የሚባሉ ኢትዮጵያዊ መነኮስ ከእርሷ ዘንድ በእንግድነት አድረው በማግሥቱ ከቤቷ ሲወጡ ማርታ የሚሔዱበትን አገር በጠየቀቻቸው ጊዜ እርሳቸውም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደው ቅዱሳት መካናትን እንደሚሳለሙ ነገሯት፡፡ ማርታም ከእርሷ ገንዘብ ወስደው የእመቤታችንን ሥዕል ገዝተው ይዘውላት እንዲመጡ ለመነቻቸው፡፡ መነኵሴውም በራሳቸው ገንዘብ ሥዕሉን ገዝተው እንደሚያመጡላት ቃል ገቡላት፡፡ አባ ቴዎድሮስ ኢየሩሳሌም ደርሰው ቅዱሳት መካናትን ከተሳለሙ በኋላ ሥዕሏን ሳይገዙ ወደ አገራቸው ለመመለስ ጉዞ ጀመሩ፡፡ ያን ጊዜም "ሥዕል መግዛትን ለምን ረሳህ?" የሚል የሚያስደነግጥ ቃልን ሰምተው ተመልሰው መልኳ ያማረና የተወደደ የእመቤታችን ማርያምን ሥዕል ገዝተው በሐርና በንጹሕ ልብስ ጠቅልለው ይዘው እየተጓዙ ሳሉ ከሚያስፈራ ዱር ውስጥ ሲደርሱ ወንበዴዎች ተነሱባቸው፡፡ ሊሸሹ ሲሉም "መንገድህን ሒድ" የሚል ቃል ከሥዕሏ ወጣ መነኵሴውም መንገዳቸውን በሰላም ተጓዙ፡፡ ሁለተኛም አንበሳ ሊበላቸው በተነሣባቸው ጊዜ ከዚያች ሥዕል የሚያሥፈራ ድምፅ ወጥቶ አንበሳውን አባረረላቸው፡፡ አባ ቴዎድሮስ ይህን ኹሉ ድንቅ ተአምር ባዩ ጊዜም ያቺን ሥዕል ለማርታ ከመስጠት ይልቅ ወደ አገራቸው ሊወስዷት ወደዱ፡፡ በመርከብ ተሳፍረው በሌላ አቅጣጫ ሲሔዱም ታላቅ ነፋስ ተነሥቶ ወደ ማርታ አገር ወደ ጼዴንያ ወሰዳቸው፡፡ ከመርከብም ወርደው ከብዙ እንግዶች ጋር ወደዚያች መበለት ቤት ደረሱ፡፡ነገር ግን ማንነታቸውን ለማርታ አልገለጡላትም እርሷም አላወቀቻቸውም ነበር፡፡ በማግሥቱም ተሠውረው ወደ አገራቸው ሊሔዱ ሲሉ የቅፅሩ ደጃፍ ጠፍቶባቸው ሲፈልጉ ዋሉ በመሸባቸው ጊዜም ወደ ማደሪያቸው ተመለሱ፡፡ ማታ ማታ በሩን ያዩታል፤ ነግቶ መሔድን ሲሹ ግን የበሩ መንገድ ይሠወርባቸዋል፡፡ እንዲህም ኾነው እስከ ሦስት ቀን ድረስ ቆዩ፡፡ ማርታም "አባቴ ሆይ አእምሮህ ተነክቷልን? ስትቅበዘበዝ አይሃለሁና ምን ኾነህ ነው?" ሰትል ጠየቀቻችው፡፡ እርሳቸውም ከእመቤታችን ሥዕል የተደረገውን ተአምር ሁሉ ነገሯት፤ ራሳቸውንም ገለጡላትና ሥዕሏን ሰጧት፡፡ እርሷም የእመቤታችንን ሥዕል ተቀብላ የተጠቀለለችበትን ልብስ በፈታችው ጊዜ ወዝ ከሥዕሊቱ ሲንጠፈጠፍ አገኘች፡፡ ከደስታዋ ብዛት የተነሣም የአባ ቴዎድሮስን እጃቸውንና እግራቸውን ሳመች፡፡ ሥዕሏም ቅዱስ ሉቃስ የሳላት ነበረች፡፡ ከዚህም በኋላ ያቺን ሥዕል ወደ ጸሎት ቤቷ ወስዳ በታላቅ ክብር አኖረቻት፡፡ ማንም እንዳይዳስሳትም የነሐስ መስኮትን ሠራችላት፡፡ በቀንና በሌሊትም የሚያበሩ መቅረዞችን በፊቷ ሰቀለች፤ ከመቅረዞች ውጭም የሐር መጋረጃን ጋረደች፡፡ ከሥዕሊቱ በታችም እየተንጠፈጠፈ የሚወርደው የወዝ ቅባት የሚጠራቀምበት ከዕብነ በረድ የተሠራ ወጭት አኖረች፡፡ እኒያ መነኰስም እስከሚሞቱበት ቀን ድረስ የእመቤታችን ድንግል ማርያምን ሥዕል እያገለገሉ ኖሩ፡፡ የአገሩ ሊቀ ጳጳስም የእመቤታችን ሥዕል ሥጋ የለበሰች ሆና ባገኙና ተአምሯንም በተመለከቱ ጊዜ ከዚህ አምላካዊ ግብር የተነሣ አደነቁ፡፡ ከሥዕሏ ከሚንጠባጠበው ቅባት ቀድተው ለበረከት ሲካፈሉም ወዲያውኑ በወጭቱ ውስጥ መላ፡፡ ሥዕሊቱን ወደ ሌላ ቦታም ሊወስዷት በፈለጉ ጊዜም ንውጽውጽታ ሆኖ ብዙዎች በድንጋጤ ወደቁ፡፡ ሥዕሊቱም እስከ ዛሬ ድረስ በዚያች አገር በጼዴንያ ትገኛለች፡፡ "እግዚአብሔር በቅዱሳኑ ላይ ድንቅ ነው"ተብሎ እንደ ተጻፈ መዝ ፷፯፥፴፭ እግዚአብሔር አምላካችን በልዩ ልዩ መንገድ ለሰው ልጅ ተአምራቱን ይገልጣል፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ ተመዝግቦ እንደምናገኘው እግዚአብሔር ከዓለት ላይ ውኃ እያፈለቀ ሕዝቡን ያጠጣል፡፡ ከግዑዝ ዓለት ውስጥ ውኃ የሚያፈልቅ አምላክ ከሥጋዋ ሥጋ፤ ከነፍሷ ነፍስ ተዋሕዶ ካከበራት ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥዕል ወዝ እንዲፈስ ቢያደርግ ምን ይሳነዋል? እንደዚሁም ቅዱሳን ሐዋርያት በቃላቸውም፣ በልብሳቸውም፣ በጥላቸውም ሙታንን በማስነሣት፤ ሕሙማንን በመፈወስ ተአምራትን ያደርጉ ነበር፡፡ ለምሳሌ ቅዱስ ጴጥሮስ በጥላው፤ ቅዱስ ጳውሎስም በልብሱ ቅዳጅ ያደርጓቸው የነበሩ ተአምራትን መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሐዋርያት ከእግዚአብሔር ዘንድ በተሰጣቸው ጸጋ በልብሳቸውና በሰውነታቸው ጥላ ተአምራትን ማድረግ እንደ ተቻላቸው ኹሉ አምላክን በማኅፀኗ የተሸከመችው ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያምም በሥዕሏ ወዝ ብዙ ሕሙማንን መፈወስ ይቻላታል፡፡ ከቅዱሳን ልብስና ጥላ የእርሷ ሥዕል ይከብራልና፡፡ በየዓመቱም መስከረም ፲ ቀን ቤተ ክርስቲያናችን ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት ውስጥ አንዱ አድርጋ በታላቅ ድምቀት ታከብረዋለች፡፡ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት፤ የልጇ፣ የወዳጇ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቸርነት አይለየን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦የመስከረም ፲ ስንክሳር፣ ተዓምረ ማርያም፣ ማህበረ ቅዱሳን ብሎግ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
156👍 13🥰 8🕊 5🏆 5
ሼር ያድርጉ
Photo unavailableShow in Telegram
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
نمایش همه...
17
የአባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች
በVideo ለማግኘት
በAudio ለማግኘት
💧አሁኑኑ ይቀላቀላሉ 💧
Photo unavailableShow in Telegram
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• •✥•🍁  @Abel_Mekebeb 🍁•✥• በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
1
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
​​✞ አንተ ግን አንተ ነህ ✞ አንተ ግን አንተ ነህ  በጸባዖት ያለህ(፪) ዘላለም የምትኖር ሁሉን አሳልፈህ የሁሉ ባለቤት አንተ ግን አንተነህ(፪) ደመናት ባይኖሩ ዝናብን ባይሰጡ ጨረቃ እና ፀሀይ ብርሀን ባያወጡ የፍጥረታት ፀባይ ሁሉም ቢቀያየር አንተ ግን አንተ ነህ ሕያው እግዚአብሔር         አዝ = = = = = = የምድር ኃያላን ትናንት የነበሩ በጉልበት በሥልጣን እጅግ የከበሩ ቦታውን ለቀዋል በጊዜአቸው አልፈው አንተግን አንተነህ መንግስትህ ሕያውነው         አዝ = = = = = = ሁሉን ስትለውጥ የማትለወጥ እንደየሥራው የእጁን የምትሰጥ ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ስምህ ቀናት የማይቆጥሩህ አንተ ብቻ ነህ         አዝ = = = = = = አመድ ሲሆኑ አየን የግሪክ አማልክት በወርቅ እና በብር በእጅ የተሠሩት ዘመን የማይሽርህ እንዲህ እንደዋዛ አንተ ግን አንተ ነህ ፈጥረህ የምትገዛ                  መዝሙር      ዲያቆን ልዑልሰገድ ጌታቸው  " …አንተ ግን ያው አንተ ነህ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም"               መዝ ፻፪፥፱፬-፱፯ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮     @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧•  ══╯
نمایش همه...
አንተ ግን አንተ ነህ.mp34.17 MB
141💯 6🕊 5👏 4👍 2
ሼር 💛
نمایش همه...
13
Repost from TgId: 2131344856
Photo unavailableShow in Telegram
የቀረው 1 ቀን ብቻ ነው 🙊 ⚡️ በ300 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ        ቤትዎ ሆነው ይማሩ ⚡️ ከ1 ሳምንት በኋላ ሙሉ ክፍያ ወይንም ለማይችሉ ልዩ የክፍያ አማራጭ አዘጋጅተናል ⚡️ብቁ ግራፊክስ ዲዛይነር ይሁኑ ! #Fiverr & #Upwork ሙሉ ኮርስ #5 ሆነው በቡድን ለሚመዘገቡ የ1 ሰው ኮርስ ክፍያ  ነጻ ስጦታ 🥰       ዛሬውኑ ብቻ ____ 📞 09 55 19 55 77       07 04 19 55 77 🐥 ወይም በቴሌግራም አድራሻችን @greenbirdtechnology               ይጻፉልን ____ ቻናላችንን ይቀላቀሉ ⚡️ https://t.me/greenbirdtechs https://t.me/greenbirdtechs Green Bird Tech A Wing for Change ! ⚡️     ⚡️     ⚡️
نمایش همه...
14
📚➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️ ➦🚶‍♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️ ➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️ ➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️ ➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️ ➦🧞‍♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️ በዚህ ትምህርት ዙሪያ እየተማርን ስለሆነ እርሶም እውቀቱ እንዲኖሮት ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉን‼️                   👇👇👇 ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅
نمایش همه...
🕊 1
📖የጸበል አጠቃቀሙ⁉️
🤦የጸበል ቦታ ፈተናዎች⁉️
🤷‍♂የመንፈሱ አታላይነት⁉️
👌መልሱን ለማግኘት ይቀላቀሉን👌