fa
Feedback
አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

رفتن به کانال در Telegram

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው። አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ Afriwork in English @freelance_ethio

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
112 001
مشترکین
-724 ساعت
-2927 روز
-99730 روز
آرشیو پست ها
የስራው መጠሪያ: Real Estate Sales Manager የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: The Sales Manager : will be responsible for the overall sales execution and profitability of the Company. She/He will work closely with the Realestate General Manager and other top management parties ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Base Real Estate የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: General manager የስራው አይነት: በተመላላሽ የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: Role and responsibility _Strategic leadership _Oprational management _Finance management _Human resources manavement _Performance and reporting _Stakeholder and customer relations _Risk, compliance a ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Grace construction chemicals የተመዘገበ ድርጅት ✅ 16 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: ዋና አስተዳዳሪ / አጠቃላይ ተቆጣጣሪ የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: 16000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: የሥራ መደብ፡ ዋና አስተዳዳሪ / አጠቃላይ ተቆጣጣሪ  ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APPLY) https://forms.gle/GfVQx2teiW77Q2di7 ድርጅታችንን ወደ ከፍተኛ ስኬት ለመምራት በዲጂታል ዘርፍ ሰፊ እውቀት ያላቸውን፣ ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸውን እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ የድርጅቱን አጠቃላይ አስተዳደር፣ የሽያጭ ስራዎችን እና የፕሮዳክሽን ሂደቶችን በብቃት መምራት ለሚችሉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ነው። ልዩ ማሳሰቢያ፦ ይህ የሥራ መደብ ሰልጣኞችን ወይም በቂ ልምድ የሌላቸውን አያካትትም። አመልካቾች የድርጅቱን ነባር ሥራዎች ተረክበው ወዲያውኑ ማስቀጠል የሚችሉ፣ በአስተዳደርና ሽያጭ ዘርፍ የካበተ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች 1. ስትራቴጂክ አመራር እና ማርኬቲንግ •  የድርጅቱን ዋና አንቀሳቃሽ የሆነውን የማርኬቲንግ ዘርፍ ውጤታማ ማድረግ። •  ድርጅቱን ትርፋማ የሚያደርጉ ፖሊሲዎችን እና ስትራቴጂዎችን ነድፎ መተግበር። •  የድርጅቱን የአጭርና የረዥም ጊዜ ዕቅዶች ለማሳካት የሰው ኃይልንና የሥራ ሂደቶችን መምራት። 2. የፕሮዳክሽን እና የሥራ ሂደት ቁጥጥር •  የፕሮዳክሽን ሥራዎች በታቀደላቸው ጥራትና ጊዜ መጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ። •  እያንዳንዱ የሥራ ሂደት ለድርጅቱ ግብ ስኬት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን መከታተልና ሪፖርት ማቅረብ። •  የሠራተኞችን የሥራ ክንውን መገምገም እና የአሠራር ባህል እንዲጎለብት ማድረግ። 3. ፋይናንስ እና አስተዳደር •  የበጀት አጠቃቀምን መከታተል፣ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቀነስ እና ትርፋማነትን ማረጋገጥ። •  ከፋይናንስ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር የግብርና የቀረጥ ክፍያዎች በወቅቱ እንዲከናወኑ ማድረግ። •  አዳዲስ ሠራተኞችን የመመልመል፣ የማሰልጠን እና የማስተዳደር ሥራዎችን ማከናወን። የሚያስፈልጉ መስፈርቶች •  ትምህርት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) በኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ መስኮች። •  የሥራ ልምድ፡ በአስተዳደር፣ በማርኬቲንግ በሽያጭ አስተዳደር እና በአመራር እና በድርጅት ዕቅድ ዝግጅት ቢያንስ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት። ደመወዝ፡ 16,000 ብር እና ለድርጅቱ ከሚያመጡት የሽያጭ ትርፍ ተከፋይ ይሆናል፡፡ ለማመልከት ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች ያለውን የጉግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ።  ቴሌግራም፦https://t.me/Supervacancy1 ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ super sgs trading የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የሽያጭ ሰራተኛ የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 21st, 2025 የስራው ዝርዝር: የስራ መደቡ መጠርያ: የሽያጭ ሰራተኛ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ደሞዝ: በስምምነት Description: አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኮስሞቲክስ መሸጫ ሱቅ ሲሆን ለሱቅ ሽያጭ ስራ የምትሆን ወዲያው መጀመር የምትችል፣ ተግባቢ፣ ቀልጣፋ ሴት መቅጠር እንፈልጋለን። የስራ ቦታ: ፒያሳ ተፈላጊ ፆታ: ሴት የስ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 15 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Game center assistant የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 6000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 3rd, 2026 የስራው ዝርዝር: የስራው ሁኔታ : ፕሌስቴሽን መቆጣጠር, ሂሳብ መቀበል ስልክ ቁጥር - 0911745927, 0911632184 ፀባይ :  ታማኝ, ተግባቢ, ፈጣን, ንቁ የሆነች መኖሪያ ስፍራዋ ፡ መብራት ኃይል (ገርጂ) አካባቢ የሆነ ብቻ የስራ ቀናት : ከእሁድ እስከ ዓርብ ፣ ቅዳሜ የእረፍት ቀን የስራ ሰዓት : ከጠዋት ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Xtreme Entertainments የተመዘገበ ድርጅት ✅ 39 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: የስራ ማስታወቂያ፡ የኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APP ከከፍተኛ የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ስምዎን የሚገነቡበት ትልቅ እድል! ድርጅታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በኦንላይን ስልጠና እና በማማከር ስራ ላይ የተሰማራ ቀዳሚ ተቋም ነው። አሁን ደግሞ ስራዎቻችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ፣ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በተሟላ የፕሮፌሽናል ፕሮዳክሽን ስቱዲዮ ውስጥ አብሮን የሚሰራ ብቁ ኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር እንፈልጋለን። በተለይም የተዋጣለት የፖድካስት (Podcast) ዝግጅት ልምድ ያላችሁ እና ራሳችሁን እንደ ብራንድ ማሳደግ የምትፈልጉ ባለሙያዎች ቅድሚያ እንሰጣለን። እኛ የምናቀርባቸው ልዩ ጥቅሞች •  ዘመናዊ ስቱዲዮ፦ ሙሉ ጥራት ባላቸው የካሜራ፣ የድምፅ እና የብርሃን መሳሪያዎች የተደራጀ የቪዲዮ እና የፖድካስት ስቱዲዮ። •  የግል ብራንድ ግንባታ፦ ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ በቪዲዮዎች ላይ በመታየት ራስዎን ለገበያ የሚያስተዋውቁበት እድል። •  ምቹ የስራ አካባቢ፦ ስራን በስርአት እና በቴክኖሎጂ ለመስራት የሚያስችል የተደራጀ ቢሮ። ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች •  የፈጠራ ስራዎች፦ ለተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገጾች (TikTok, Instagram, Facebook) የሚሆኑ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ የቪዲዮ ሃሳቦችን ማመንጨት። •  ካስቲንግ እና ፖድካስት፦ ለቪዲዮ ቀረጻ የሚሆኑ ባለሙያዎችን መምረጥ (Casting) እና ልምድ ባለው መልኩ የፖድካስት/የቃለ-መጠይቅ ፕሮግራሞችን መምራት። •  የኮርስ ዝግጅት፦ ለኦንላይን ስልጠናዎች የሚሆኑ ማኑዋሎችን እና የትምህርት ይዘቶችን ማዘጋጀት። •  እቅድ ማውጣት፦ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የኮንቴንት ካላንደር ማዘጋጀት እና ስራዎችን መከታተል። •  ድምፅ እና ቪዲዮ፦ ፕሮፌሽናል የሆኑ የቮይስ ኦቨር (Voiceover) ስራዎችን መስራት እና በቪዲዮ ኤዲቲንግ ስራ ላይ መሳተፍ። ተፈላጊ ችሎታዎች እና ዝግጅት •  ትምህርት፦ በመጀመሪያ ዲግሪ በJournalism, Communication, Marketing ወይም ተዛማጅ መስኮች የተመረቀ/ች። •  ልምድ፦ በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በኮንቴንት ፈጠራ ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ላት። •  ተሰጥኦ፦ በካሜራ ፊት የመቅረብ ከፍተኛ በራስ መተማመን እና ተጫዋች ስብዕና (Sense of humor)። •  ቴክኒካዊ ችሎታ፦ በቪዲዮ ኤዲቲንግ (Premiere/CapCut) እና ግራፊክስ ዲዛይን (Photoshop/Canva) ላይ እውቀቱ ቢኖረው/ራት ይመረጣል። እንዴት ማመልከት ይቻላል? •  ጾታ፦ ሴት •  ደመወዝ፦ 10,000 ብር (እንደ ችሎታው እና እንደ ስራው ጥራት የሚስተካከል) •  የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት። ልምድዎን እና የሰሯቸውን ስራዎች (Portfolio) በሚከተሉት አድራሻዎች ይላ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ super sgs trading የተመዘገበ ድርጅት ✅ 4 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Call Representative የስራው አይነት: በተመላላሽ የሚሰራ - ኢንተርን (በክፍያ) የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 12000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 16th, 2026 የስራው ዝርዝር: English speaking call representative Responsibilities -Make and receive phone calls -Communicate clearly in English -Follow provided call guidelines -Reliable, punctual and responsible __________________ የግል አሰሪ 1 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Junior acountant የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: - Degree in acounting and finance releated filed - from 2-3 years experience in acounting and finance - We will give priority to candidates who have worked in a telecom company. - ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ ABM Technologies PLC የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Full Stack Developer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 17th, 2026 የስራው ዝርዝር: Description We are seeking a Full Stack Developer with a strong foundation in PHP and CSS to manage both front-end and back-end development. You will be responsible for building, maintaining, and opti ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Abbay Media የተመዘገበ ድርጅት ✅ 84 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
- - - - - - - - ተዘግቷል - - - - - - - - የስራው መጠሪያ: Full Stack Developer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 17th, 2026 የስራው ዝርዝር: Description We are seeking a Full Stack Developer with a strong foundation in PHP and CSS to manage both front-end and back-end development. You will be responsible for building, maintaining, and opti ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Abbay Media የተመዘገበ ድርጅት ✅ 83 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic - - - - - - - - ተዘግቷል - - - - - - - -
نمایش همه...
የስራው መጠሪያ: Sales and promotion የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 20th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are looking for an energetic and motivated Sales and Promotion Executive to promote our products/services, drive sales growth, and build strong customer relationships. The ideal candidate is confi ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 2 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Dispatcher የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: Job Description: We are looking for an experienced U.S. transportation dispatcher to join our team. The ideal candidate must have hands-on experience dispatching trucks in the U.S. market and be able ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Gloprise Services የተመዘገበ ድርጅት ✅ 1 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Operational Officer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ኮንትራት የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 3rd, 2026 የስራው ዝርዝር: Applicant please use the link below to apply: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScwtI0PzxXjMNJmBW_IpYcDXxZ2OdqHfFXPCXY6FAHBCQGzoQ/viewform?usp=header Job Title: Operational Officer Gross Month ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Haset Information Technology PLC የተመዘገበ ድርጅት ✅ 29 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: HR Manager የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: ሌሎች, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 17th, 2026 የስራው ዝርዝር: KEY REPONSIBILITIES / MAJOR TASKS 1. Recruitment & Staffing - Plan and manage recruitment for local staff - Coordinate manpower planning in line with project requirements - Prepare e ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ ATB RIVA CALZONI SPA ETHIOPIA BRANCH የተመዘገበ ድርጅት ✅ 23 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Junior Customs Assessor የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are looking for a motivated and detail-oriented Junior Customs Assessor to join our documentation and operations team. This role is perfect for a candidate with strong data entry skills and an inte ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ PAVE LOGISTICS AND TRADING P L C የተመዘገበ ድርጅት ✅ 13 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Market Researcher የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are seeking a proactive and analytically-driven Market Researcher to join our expanding team. Main Roles and Responsibilities - Conduct market research on property prices, demand, and new devel ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Afriwork Recruitment የተመዘገበ ድርጅት ✅ 516 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Receptionist የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 3rd, 2026 የስራው ዝርዝር: We are looking for a friendly, organized, and professional Receptionist to join our team. The ideal candidate will be the first point of contact for visitors and clients and will provide administrativ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Adiamat Trading Plc የተመዘገበ ድርጅት ✅ 1 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Accountant and Receptionst የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 23rd, 2025 የስራው ዝርዝር: Description: We seek a motivated Receptionist with a strong accounting background for a unique opportunity to join our team. This role combines front desk responsibilities with fundamental accounting ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Royal Dental Center የተመዘገበ ድርጅት ✅ 14 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Site engineer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ወንድ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 2nd, 2026 የስራው ዝርዝር: Job Vacancy: Site Engineer (Civil Engineer) Location: Addis Ababa Employment Type: Full Time We are looking for a dedicated and detail-oriented Site Engineer with 5 years of on-site experience to join ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Tekeste Zerihun general contractor የተመዘገበ ድርጅት ✅ 10 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Senior Youtube Video Editor የስራው አይነት: በተመላላሽ የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 16th, 2026 የስራው ዝርዝር: Digital Construct is a fast-growing digital marketing and media production company known for delivering impactful video content for local and international brands. We work with top influencers and tec ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 1 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
نمایش همه...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ