ru
Feedback
አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

አፍሪወርክ (አማርኛ) Afriwork ፍሪላንስ ኢትዮጲያ

Открыть в Telegram

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው። አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ Afriwork in English @freelance_ethio

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
111 983
Подписчики
-724 часа
-2927 дней
-99730 день
Архив постов
የስራው መጠሪያ: Sales Representative የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ወንድ ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: Requirements:- Min. 2yrs of experience on site sales/outdoor sales Experience specialty in wood work and furniture sector. Good communication skills. Proven track record of sales success & meetin ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Fassilo Wood Work/fassil Mekonnen Memorial Wood Work Plc. የተመዘገበ ድርጅት ✅ 4 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Interior Design Construction Foreman የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ወንድ ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር የአንድ ጊዜ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 27th, 2025 የስራው ዝርዝር: Job Description interior design construction foreman 1. as an interior design and finishing company, your key Responsibility as interior design site foreman is to assemble teams for construction proje ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ ennovo software development plc የተመዘገበ ድርጅት ✅ 38 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የሽያጭ ተቆጣጣሪ (Sales Supervisor) የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: 8500 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: የሽያጭ ተቆጣጣሪ (Sales Supervisor) ክፍት የሥራ ቦታ ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APPLY) https://forms.gle/gy7wstJMwPhVkp5q7 ድርጅታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በኦንላይን ስልጠና እና በማማከር ዘርፍ ግንባር ቀደም ተመራጭ ነው። በአሁኑ ወቅት የሽያጭ ቡድናችንን በባለቤትነት መርቶ ወደ ላቀ ስኬት የሚያሸጋግር፣ ብቁ የሽያጭ ተወካዮችን መመልመልና ማሰልጠን የሚችል፣ እና የስፖንሰርሺፕ (Sponsorship) ዕድሎችን የመፍጠር ብቃት ያለው "ጀግና" የሽያጭ ተቆጣጣሪ እንፈልጋለን። ልዩ ማሳሰቢያ፦ ድርጅታችን በሂደት ላይ ያሉ ሰፊ ሥራዎች ስላሉት፣ ሥራውን በቀጥታ ተረክቦ ያለምንም ተጨማሪ ስልጠና ወዲያውኑ ውጤት ማምጣት የሚችል ባለሙያ ብቻ እንፈልጋለን። ይህ መደብ አዲስ ሰልጣኞችን ወይም በቂ ልምድ የሌላቸውን በፍጹም አይመለከትም። እኛ የሽያጭን ጥበብ እናከብራለን! ለታታሪ ባለሙያዎች የሚከተሉትን ልዩ ጥቅሞች አዘጋጅተናል፦ •  ከፍተኛ የኮሚሽን ዕድል፡ ከቋሚ ደመወዙ በተጨማሪ፣ የሽያጭ ግቦችን በማሳካት እስከ 6% የሚደርስ እጅግ ማራኪ ኮሚሽን ያገኛሉ። በኮሚሽን አሠራር ላይ ትልቅ ፍላጎትና እምነት ላላቸው ባለሙያዎች የተዘጋጀ ዕድል ነው! •  የእውቀት ሽልማት፡ በገበያው ተወዳዳሪ ሆነው እንዲቀጥሉ የዘርፉን ስልጠናና ድጋፍ እንሰጣለን። •  የመሪነት ነፃነት፡ የራስዎን ቡድን የመገንባት፣ የማሰልጠን እና አዳዲስ ስልቶችን የመንደፍ ሙሉ ስልጣን ይኖርዎታል። የሥራው ዋና ኃላፊነቶች 1.  ቡድን መገንባትና መምራት፦ ብቁ የሽያጭ ተወካዮችን መመልመል፣ ማሰልጠን እና ውጤታማ የሽያጭ ቡድን መገንባት። 2.  ስፖንሰርሺፕ እና ሽያጭ፦ አዳዲስ የስፖንሰርሺፕ ዕድሎችን ማምጣት እና ከትልልቅ ደንበኞች ጋር የንግድ ግንኙነት መፍጠር። 3.  የሽያጭ ስልቶች፦ Lead Generation፣ Cold Calling እና ፊት ለፊት (Face-to-Face) የሽያጭ ዘዴዎችን በመጠቀም የሽያጭ ግቦችን ማሳካት። 4.  ቁጥጥርና ድጋፍ፦ የቡድኑን የዕለት ተዕለት አፈጻጸም መከታተል፣ መገምገም እና አስፈላጊውን ሙያዊ ድጋፍ መስጠት። የሚያስፈልጉ መስፈርቶች •  ትምህርት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በMarketing, Management, Psychology ወይም ተዛማጅ መስኮች። •  ልምድ፦ በሽያጭ ሱፐርቫይዘርነት ቢያንስ 2 ዓመት የተረጋገጠ የሥራ ልምድ። •  ክህሎት፦ * በ Lead Generation፣ Cold Calling እና ፊት ለፊት ሽያጭ ላይ ጥልቅ ልምድ ያለው/ላት። o  የዲጂታል እና ሶሻል ሚዲያ ማርኬቲንግ እውቀት ያለው/ላት። o  ስፖንሰርሺፕ የማምጣት እና የመደራደር ከፍተኛ ብቃት። •  ባህሪ፦ በኮሚሽን ላይ ተመስርቶ ለመስራት ከፍተኛ ተነሳሽነት እና የገቢ ዕድገትን የመፈለግ ትልቅ ፍላጎት (High Desire for Commission)። ደመወዝ እና ጥቅማጥቅሞች •  ቋሚ ደመወዝ: 8,500 ብር •  ኮሚሽን: እስከ 6% የሚደርስ (በአፈጻጸም ላይ የተመሰረተ) ማመልከቻው የሚያበቃበት ቀን: ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ።   ቴሌግራም፦ https://t.me/Supervacancy1 ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ super sgs trading የተመዘገበ ድርጅት ✅ 6 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Real Estate sales Representative የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 25th, 2025 የስራው ዝርዝር: Job Description We’re looking for a driven, goal-oriented Sales Representative to promote our real estate projects, connect with clients, and close deals with confidence. Main Responsibilities - P ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Base Real Estate የተመዘገበ ድርጅት ✅ 8 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Real estate Outdoor sales የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ኮንትራት የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are actively seeking a realestate outdoor surveyor to promote our realestate product and generate Leads for our site in Merkato. The sales surveyor is expected to fullfill his daily qouta and bring ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Base Real Estate የተመዘገበ ድርጅት ✅ 7 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Real Estate Sales Supervisor የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are seeking an experienced realestate sales supervisor to participate in our ambitious and exciting real estate project. The sales supervisor will lead his team to achieve the company’s revenue an ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Base Real Estate የተመዘገበ ድርጅት ✅ 6 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Project management የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: Key Responsibilities • Prepare proposal documents, technical write-ups, and business presentations for clients and tenders. • Conduct market research and feasibility studies on a newly establishing ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 5 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የፈርኒቸር እና እንጨት ባለሙያ (አናፂ) የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ወንድ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 2nd, 2026 የስራው ዝርዝር: የፈርኒቸር እና እንጨት ባለሙያ (አናፂ) · ድርጅታችን ጥራትን የሚያስቀድም ስለሆነ ጥሩ ዕይታ እና የንድፍ ሀሳቦችን የማየት (መረዳት) ችሎታ ያለው • ፈርኒቸር ማዋቀር እና መግጠም የሚችል ·  እንጨት ፡ ኤም ዲ ኤፍ ፣ሰፈርያን ወ.ዘ.ተ የሰራ · የእጅ ማሽኖች ፣መሳርያዎች በብቃት መጠቀም የሚችል የስራ አድራሻ፦ ጀ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 7 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Real Estate Sales Manager የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: The Sales Manager : will be responsible for the overall sales execution and profitability of the Company. She/He will work closely with the Realestate General Manager and other top management parties ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Base Real Estate የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: General manager የስራው አይነት: በተመላላሽ የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: Role and responsibility _Strategic leadership _Oprational management _Finance management _Human resources manavement _Performance and reporting _Stakeholder and customer relations _Risk, compliance a ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Grace construction chemicals የተመዘገበ ድርጅት ✅ 16 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: ዋና አስተዳዳሪ / አጠቃላይ ተቆጣጣሪ የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: 16000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: የሥራ መደብ፡ ዋና አስተዳዳሪ / አጠቃላይ ተቆጣጣሪ  ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APPLY) https://forms.gle/GfVQx2teiW77Q2di7 ድርጅታችንን ወደ ከፍተኛ ስኬት ለመምራት በዲጂታል ዘርፍ ሰፊ እውቀት ያላቸውን፣ ከፍተኛ ተነሳሽነት ያላቸውን እና ልምድ ያላቸውን ባለሙያዎች ይፈልጋል። ይህ የሥራ መደብ የድርጅቱን አጠቃላይ አስተዳደር፣ የሽያጭ ስራዎችን እና የፕሮዳክሽን ሂደቶችን በብቃት መምራት ለሚችሉ ባለሙያዎች የተዘጋጀ ነው። ልዩ ማሳሰቢያ፦ ይህ የሥራ መደብ ሰልጣኞችን ወይም በቂ ልምድ የሌላቸውን አያካትትም። አመልካቾች የድርጅቱን ነባር ሥራዎች ተረክበው ወዲያውኑ ማስቀጠል የሚችሉ፣ በአስተዳደርና ሽያጭ ዘርፍ የካበተ ልምድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል። ዋና ዋና ኃላፊነቶች 1. ስትራቴጂክ አመራር እና ማርኬቲንግ •  የድርጅቱን ዋና አንቀሳቃሽ የሆነውን የማርኬቲንግ ዘርፍ ውጤታማ ማድረግ። •  ድርጅቱን ትርፋማ የሚያደርጉ ፖሊሲዎችን እና ስትራቴጂዎችን ነድፎ መተግበር። •  የድርጅቱን የአጭርና የረዥም ጊዜ ዕቅዶች ለማሳካት የሰው ኃይልንና የሥራ ሂደቶችን መምራት። 2. የፕሮዳክሽን እና የሥራ ሂደት ቁጥጥር •  የፕሮዳክሽን ሥራዎች በታቀደላቸው ጥራትና ጊዜ መጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ። •  እያንዳንዱ የሥራ ሂደት ለድርጅቱ ግብ ስኬት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን መከታተልና ሪፖርት ማቅረብ። •  የሠራተኞችን የሥራ ክንውን መገምገም እና የአሠራር ባህል እንዲጎለብት ማድረግ። 3. ፋይናንስ እና አስተዳደር •  የበጀት አጠቃቀምን መከታተል፣ አላስፈላጊ ወጪዎችን መቀነስ እና ትርፋማነትን ማረጋገጥ። •  ከፋይናንስ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር የግብርና የቀረጥ ክፍያዎች በወቅቱ እንዲከናወኑ ማድረግ። •  አዳዲስ ሠራተኞችን የመመልመል፣ የማሰልጠን እና የማስተዳደር ሥራዎችን ማከናወን። የሚያስፈልጉ መስፈርቶች •  ትምህርት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ (BA) በኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተዛማጅ መስኮች። •  የሥራ ልምድ፡ በአስተዳደር፣ በማርኬቲንግ በሽያጭ አስተዳደር እና በአመራር እና በድርጅት ዕቅድ ዝግጅት ቢያንስ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት። ደመወዝ፡ 16,000 ብር እና ለድርጅቱ ከሚያመጡት የሽያጭ ትርፍ ተከፋይ ይሆናል፡፡ ለማመልከት ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች ያለውን የጉግል ፎርም (Google Form) ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ።  ቴሌግራም፦https://t.me/Supervacancy1 ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ super sgs trading የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የሽያጭ ሰራተኛ የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 21st, 2025 የስራው ዝርዝር: የስራ መደቡ መጠርያ: የሽያጭ ሰራተኛ የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ ደሞዝ: በስምምነት Description: አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ድርጅታችን የኮስሞቲክስ መሸጫ ሱቅ ሲሆን ለሱቅ ሽያጭ ስራ የምትሆን ወዲያው መጀመር የምትችል፣ ተግባቢ፣ ቀልጣፋ ሴት መቅጠር እንፈልጋለን። የስራ ቦታ: ፒያሳ ተፈላጊ ፆታ: ሴት የስ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 15 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Game center assistant የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 6000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 3rd, 2026 የስራው ዝርዝር: የስራው ሁኔታ : ፕሌስቴሽን መቆጣጠር, ሂሳብ መቀበል ስልክ ቁጥር - 0911745927, 0911632184 ፀባይ :  ታማኝ, ተግባቢ, ፈጣን, ንቁ የሆነች መኖሪያ ስፍራዋ ፡ መብራት ኃይል (ገርጂ) አካባቢ የሆነ ብቻ የስራ ቀናት : ከእሁድ እስከ ዓርብ ፣ ቅዳሜ የእረፍት ቀን የስራ ሰዓት : ከጠዋት ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Xtreme Entertainments የተመዘገበ ድርጅት ✅ 39 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: የኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: የስራ ማስታወቂያ፡ የኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር ለማመልከት እባክዎ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ (Use this link to APP ከከፍተኛ የፈጠራ ባለሙያዎች ጋር በመሆን ስምዎን የሚገነቡበት ትልቅ እድል! ድርጅታችን በዲጂታል ማርኬቲንግ፣ በኦንላይን ስልጠና እና በማማከር ስራ ላይ የተሰማራ ቀዳሚ ተቋም ነው። አሁን ደግሞ ስራዎቻችንን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ፣ በዘመናዊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በተሟላ የፕሮፌሽናል ፕሮዳክሽን ስቱዲዮ ውስጥ አብሮን የሚሰራ ብቁ ኮንቴንት ክሬተር እና ካስቲንግ ዳይሬክተር እንፈልጋለን። በተለይም የተዋጣለት የፖድካስት (Podcast) ዝግጅት ልምድ ያላችሁ እና ራሳችሁን እንደ ብራንድ ማሳደግ የምትፈልጉ ባለሙያዎች ቅድሚያ እንሰጣለን። እኛ የምናቀርባቸው ልዩ ጥቅሞች •  ዘመናዊ ስቱዲዮ፦ ሙሉ ጥራት ባላቸው የካሜራ፣ የድምፅ እና የብርሃን መሳሪያዎች የተደራጀ የቪዲዮ እና የፖድካስት ስቱዲዮ። •  የግል ብራንድ ግንባታ፦ ፕሮፌሽናል በሆነ መልኩ በቪዲዮዎች ላይ በመታየት ራስዎን ለገበያ የሚያስተዋውቁበት እድል። •  ምቹ የስራ አካባቢ፦ ስራን በስርአት እና በቴክኖሎጂ ለመስራት የሚያስችል የተደራጀ ቢሮ። ዋና ዋና የስራ ኃላፊነቶች •  የፈጠራ ስራዎች፦ ለተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገጾች (TikTok, Instagram, Facebook) የሚሆኑ አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ የቪዲዮ ሃሳቦችን ማመንጨት። •  ካስቲንግ እና ፖድካስት፦ ለቪዲዮ ቀረጻ የሚሆኑ ባለሙያዎችን መምረጥ (Casting) እና ልምድ ባለው መልኩ የፖድካስት/የቃለ-መጠይቅ ፕሮግራሞችን መምራት። •  የኮርስ ዝግጅት፦ ለኦንላይን ስልጠናዎች የሚሆኑ ማኑዋሎችን እና የትምህርት ይዘቶችን ማዘጋጀት። •  እቅድ ማውጣት፦ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የኮንቴንት ካላንደር ማዘጋጀት እና ስራዎችን መከታተል። •  ድምፅ እና ቪዲዮ፦ ፕሮፌሽናል የሆኑ የቮይስ ኦቨር (Voiceover) ስራዎችን መስራት እና በቪዲዮ ኤዲቲንግ ስራ ላይ መሳተፍ። ተፈላጊ ችሎታዎች እና ዝግጅት •  ትምህርት፦ በመጀመሪያ ዲግሪ በJournalism, Communication, Marketing ወይም ተዛማጅ መስኮች የተመረቀ/ች። •  ልምድ፦ በዲጂታል ማርኬቲንግ እና በኮንቴንት ፈጠራ ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ላት። •  ተሰጥኦ፦ በካሜራ ፊት የመቅረብ ከፍተኛ በራስ መተማመን እና ተጫዋች ስብዕና (Sense of humor)። •  ቴክኒካዊ ችሎታ፦ በቪዲዮ ኤዲቲንግ (Premiere/CapCut) እና ግራፊክስ ዲዛይን (Photoshop/Canva) ላይ እውቀቱ ቢኖረው/ራት ይመረጣል። እንዴት ማመልከት ይቻላል? •  ጾታ፦ ሴት •  ደመወዝ፦ 10,000 ብር (እንደ ችሎታው እና እንደ ስራው ጥራት የሚስተካከል) •  የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት። ልምድዎን እና የሰሯቸውን ስራዎች (Portfolio) በሚከተሉት አድራሻዎች ይላ ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ super sgs trading የተመዘገበ ድርጅት ✅ 4 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Call Representative የስራው አይነት: በተመላላሽ የሚሰራ - ኢንተርን (በክፍያ) የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 12000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 16th, 2026 የስራው ዝርዝር: English speaking call representative Responsibilities -Make and receive phone calls -Communicate clearly in English -Follow provided call guidelines -Reliable, punctual and responsible __________________ የግል አሰሪ 1 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Junior acountant የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 29th, 2025 የስራው ዝርዝር: - Degree in acounting and finance releated filed - from 2-3 years experience in acounting and finance - We will give priority to candidates who have worked in a telecom company. - ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ ABM Technologies PLC የተመዘገበ ድርጅት ✅ 5 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Full Stack Developer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 17th, 2026 የስራው ዝርዝር: Description We are seeking a Full Stack Developer with a strong foundation in PHP and CSS to manage both front-end and back-end development. You will be responsible for building, maintaining, and opti ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Abbay Media የተመዘገበ ድርጅት ✅ 84 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
- - - - - - - - ተዘግቷል - - - - - - - - የስራው መጠሪያ: Full Stack Developer የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: January 17th, 2026 የስራው ዝርዝር: Description We are seeking a Full Stack Developer with a strong foundation in PHP and CSS to manage both front-end and back-end development. You will be responsible for building, maintaining, and opti ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Abbay Media የተመዘገበ ድርጅት ✅ 83 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic - - - - - - - - ተዘግቷል - - - - - - - -
Показать все...
የስራው መጠሪያ: Sales and promotion የስራው አይነት: በተመደቡበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ የአመልካቾች ጾታ: ሴት ደሞዝ/ክፍያ: 10000 ብር ወርሃዊ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 20th, 2025 የስራው ዝርዝር: We are looking for an energetic and motivated Sales and Promotion Executive to promote our products/services, drive sales growth, and build strong customer relationships. The ideal candidate is confi ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ የግል አሰሪ 2 Jobs Posted __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ
የስራው መጠሪያ: Dispatcher የስራው አይነት: ባሉበት የሚሰራ - ቋሚ የስራው ቦታ: አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ ደሞዝ/ክፍያ: የአንድ ጊዜ የማመልከቻ ማብቂያ ቀን: December 26th, 2025 የስራው ዝርዝር: Job Description: We are looking for an experienced U.S. transportation dispatcher to join our team. The ideal candidate must have hands-on experience dispatching trucks in the U.S. market and be able ... [ዝርዝሩን ከታች ይመልከቱ] __________________ Gloprise Services የተመዘገበ ድርጅት ✅ 1 ስራ ለጥፈዋል __________________ ከ፡ afriworket.com | @freelanceethbot | @freelance_ethio | @afriworkamharic
Показать все...
View Details/ዝርዝሩን ይመልከቱ