fa
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

رفتن به کانال در Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
262 690
مشترکین
-60124 ساعت
+7 0077 روز
+7 81230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam
نمایش همه...
18💯 5🔥 4👍 3😭 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአፈና ዜና‼️ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ቀበሌ እና በአላማጣ ከተማ 04 ቀበሌ ሀርኪሳ ጎጥ ዛሬ ከሌሊቱ 9:30 አጠቃላይ 19 ሰዎች በታጣቂዎች ወደአልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። ከእነዚህ ታጋቾች ውስጥ ቄስ ካህሳይ ቢወጣ የራያ ሀገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል ሀላፊ እንደሚገኙበት ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
😭 116 66😢 30💔 27👍 22🙈 13🤷‍♂ 8🥰 3🎄 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
💎F06 smart Glasses 💎 🧿Polarized 🧿high quality 🧿staylish 🏍Free delivery in Addis Ababa 📨 postal service without Addis Price 💸2999 birr Inbox 📨 @dubaitera_shop Call 📞 0990050575         📞0990050575 🛍Join us for more items 👉@dubai_tera2👈
نمایش همه...
20🔥 3👍 1🥰 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
መረጃ‼️ የኢትዮጵያ የግል ድብልቅ የትራንስፖርት ወይም መልቲ ሞዳል አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ጅቡቲ ወደብ ላይ ደረሠኝ እንዳይቆርጡ የወደቡ ባለስልጣናት በድንገት ማገዳቸው በግል ኩባንያዎቹ የሎጅስቲክ ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ከባድ ችግር መፍጠሩን ፎርቹን ዘግቧል። የጅቡቲ የወደብ አስተዳደር፣ ከእንግዲህ በወደቡ ላይ ደረሠኝ መቁረጥ የሚችሉት የንግድ መርከብ ባለቤቶች የሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ብቻ ናቸው ማለቱን ዘገባው ጠቅሷል። በዚህ አዲስ መመሪያ ሳቢያ፣ የግል ትራንስፖርት ኩባንያዎች የካርጎ ጭነቶችን ከወደብ ማውጣት እንዳልቻሉ ዘገባው አመልክቷል። በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ቀደም ሲል የተፈረመው የወደብ አጠቃቀም ስምምነት የጊዜ ገደቡ ያለፈ ሲኾን፣ ስምምነቱን በድጋሚ ለማደስ ንግግ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የመሩት ልዑካን ቡድን፣ ባለፈው ሳምንት ወደ ጅቡቲ ተጉዞ ከአገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር መነጋገሩ አይዘነጋም። መንግሥት ለግል የድብልቅ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቃድ የሠጠው ከአንድ ዓመት በፊት ሲሆን፣ ቀደም ሲል ዘርፉን በብቸኝነት ተቆጣጥሮት የቆየው መንግሥታዊው የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ድርጅት ነበር።  #ዋዜማ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
59😢 7👍 6🥰 1💔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
نمایش همه...
22👍 2🥰 2
“ትግስታችን አልቋል”ህወሓት‼️ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሓት ሳምንታዊ መልዕክት በሚል ባወጣው መግለጫ፣ ትዕግሴት አልቋል ብሏል፡፡ የፌደራል መንግሥቱን የወነጀለው ህወሓት፣ በተደጋጋሚ ያቀረበው ጥሪ ምላሽ አለማግኘቱን ገልጿል፡፡ በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በተደጋጋሚ ጥሪ ባቀርብም ምላሽ እያገኘ አይለም ያለው ህወሓት፣ ከዚህ በኋላ አልታገስም ብሏል። ቡድኑ በመግለጫው ለዘላቂ ሰላም መስፍን ቁርጠንነት ቢኖረኝም፣ የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት የሚደረጉ ሴራዎችን አልታገስም ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት “የትግራይ ህዝብን በተለያዩ መንገዶች የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ቀጥሏል” በማለት የወነጀለው ህወሓት፣ ትግራይ ያለው የሰብአዊ ቀውስ መባባሱን ጠቁሟል። ለዚህም አስታኮ ማስጠንቀቂያ አዘል መግለጫ ያወጣበትን የህጻጽ ተፈናቃዮ ረሃብ ያነሳ ሲሆን፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት ባለመተግበሩ ትግራይ ተደራራቢ ቀውስ እያስተናገደች ነው ብሏል፡፡ ይሁን እንጂ ትግራይ ለገጠማት ቀውስ የፌደራል መንግሥቱን ተጠያቂ የሚያደርገው ራሱ ህወሓት ተፈናቃዮች የፖለቲካ መያዛ በማድረግ ይወነጀላል፡፡ ከህወሓት በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ተፈናቃዮች ለችግር የተጋለጡት ሰብዓዊነት እና ፖለቲካ በመቀላቀሉ ነው ይላሉ፡፡ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ነው ያለውን “የዘር ማጥፋት” ወንጀል ለመከላከል ጥረት እያደረገ አለመሆኑን አመልክቷል። ህወሓት በመግለጫው ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተገቢውን ዕርምጃ መውሰድ አለበት ያለ ሲሆን፣ ትዕግስትም ልክ አለው በማለት አሳስቧል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
238🥱 79🤨 34🤷‍♂ 27👍 25😢 19🙊 11🔥 8 7😎 5🦄 2
በረሃብ አለንጋ እየረገፉ ያሉ ወገኖች!— ከሕፃፅ የተሰማ ሰቆቃ‼️ ​በትግራይ ህፃፅ ከተማ የሚታየው ትዕይንት እጅግ አሳዛኝ ነው። የረሃብ ፅልመት በየቤቱ ገብቶ ህፃናትንና አረጋውያንን እየቀጠፈ ይገኛል። እናቶች ልጆቻቸውን የሚያበሉት አጥተው፣ ልጆችም የደረቀ ጡት እየመጠጡ ለሞት ሲፋጠጡ ማየት ሰብአዊነትን የሚፈትን  ሆኗል። ​ይህን ርሃብ ተከትሎ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ምላሽ ኮሚቴ ማቋቋሙን ምንጮቻችን ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
😭 366 72😢 44💔 26🤷‍♂ 18🤨 17🥱 16🔥 6🙊 2
Photo unavailableShow in Telegram
🥳እስከ በዓል የሚቆይ Discount !🥳 🎯ስለ ቤቶ ውበት እንጨነቃለን 🎯ለቤትዎ፣ ለስራ ቦታዎ፣ ለሆቴሎች የinterior Design አገልግሎት፣ከማማከር  ጀምሮ እኛ ዘንድ ያገኛሉ። 🎯 እስከ በዓል የሚቆይ የ 25% ቅናሽ 🎯 ፈጥነው ይደውሉ፣ ከዚህ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ                                    📞0969864052
نمایش همه...
15👍 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዮችን የባንክ አካውንት የመዘጋት ሥልጣን ገደበ‼️ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ያለምንም የላቀ አመራር ፈቃድ የግብር ከፋዮችን የባንክ ሂሳብ (አካውንት) እንዳይዘጉ የሚከለክል አዲስ መመሪያ ማውጣቱን አስታወቀ።ይህ እርምጃ በዘፈቀደ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ለመቀነስና የንግዱን ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ለመጠበቅ የታለመ ነው። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ባደረጉት የምክክር መድረክ ላይ እንደገለጹት፣ ከዚህ ቀደም በኦዲተሮች የግል ውሳኔ ወይም በጥቃቅን የሂሳብ ስህተቶች ምክንያት አካውንቶች መታገዳቸው በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳት ሲያደርስ ቆይቷል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
113👍 38😎 10👏 8🔥 2🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ F06 ስማርት መነፅር😱😱 👨🧑‍🦰ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🎯ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ስልክ ማዉራት እንዲሁም ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል 🎯ኤርፎኑ ጆሮ ዉስጥ ስለማይገባ ምቾት የማይነሳ 🎯 መስታወቱ UV ስለሆነ የ ፀሀይ ጨረር ሚከላከል 🎯 ዉበት ያለዉ መነፅር ስለሆነ ከስልኳ ጋር ሳያገናኙም ሽር ብትን ሚሉበት 🎯 የመነፅሩ sound high quality የሆነ 🎯 ተች ሴንሰር ስለተገጠመለት መነፅሩን ብቻ በመንካት ስልክ ማንሳት፣ ዘፈን መቀየር እና ዘፈን ማቆም የሚያስችል 🎯 በየትኛዉም የዕድሜ ክልል ላይ ያለ ሊጠቀመዉ የሚችል የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🎯 በፀሀይ ሰዓት ለሚያሽከረክሩም የሚመከር ዋጋ 2999 ብር ብቻ👏 🚚 አዲስ አበባ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት በነፃ እናደረስሎታለን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ ቤት አሰንልካለን ይዘዙን ጥቂት ፍሬዎች ሰላስመጣን ሳያልቅቦት ፈጥነዉ ይደዉሉ👉📞0990050575 ወይም ስልክና አድራሻዎን በ👉 @dubaitera_shop ይላኩልን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉@Dubai_Tera2
نمایش همه...
40👍 6🥰 2💯 2
Photo unavailableShow in Telegram
ባንኮች የሰራተኞቻቸውን የትምህርት ማስረጃ ትክክለኝነት እንዲያጣሩ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ ሰጠ‼️ በተለያዩ የሰራ መስኮች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች መኖራቸውን የሚያሳይ ፍንጭ መገኘቱን ተከትሎ፣ ብሎም የዲግሪ ወረቀት ሽያጭ እንደነበረ ከተደረሰበት በኋላ፣ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱ ባንኮች ውስጥ ያሉ ሰራተኞች የትምሕርት ማስረጃ ላይ ማጣራት እንዲደረግ አዟል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
175😎 23👏 22🙊 14💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 👉 1መኝታ 80ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 856,000ብርሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 121ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 10% ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ    🎯 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለን           #ቀሪውን 90% በ 16ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
نمایش همه...
22👍 4👏 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
በረራ ተቋርጧል‼️ ዛሬ እና ነገ የሚደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደሴ በረራ ተቋረጠ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በደሴ እና አካባቢዋ ባለው ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ጠባይ ምክንያት፤ ዛሬ እሑድ ታኅሣሥ 12/2018 እና ነገ ሰኞ ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን በረራ ለማቋረጥ መገደዱን ለመንገደኞች አሳውቋል። አየር መንገዱ ከሚቲዎሮሎጂ በሚደርሰው መረጃ መሠረት የአየር ጠባዩ እንደተስተካከለ በረራዎቹ ወደመደበኛ አገልግሎታቸው የሚመለሱበት ጊዜ ይገለጻል ብሏል።
نمایش همه...
126👍 35😢 14🥰 12😎 7👏 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
نمایش همه...
30👍 5🔥 4👌 2🙈 2👏 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ለጥንቃቄ‼️ 👉የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ እንዲሁም አሁን የሌሉ ተቋማትን ስም በመጠቀም ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ለማከናወን ፍቃድና ውክልና ተሰጥቶናል በሚሉ የጉዞ ወኪሎች ብዙዎች እየተጭበረበሩና ለከፋ ችግር እየተጋለጡ እንደሚገኝ ይታወቃል። 📣 ማሳሰቢያ 🚫 ውክልናና ፍቃድ:- ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ለየትኛውም የጉዞ ወኪል ለውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ፍቃድም ሆነ ውክልና አልተሰጠም፣ 🚫 መዳረሻ ሀገራት:- ከታች ከተዘረዘሩት ሀገራት ውጪ ወደ 🇪🇺 አውሮፓም ሆነ 🇨🇦ካናዳ ህጋዊ የሥራ ስምሪት የለም፣ ⚠️ አደጋ፦ ህጋዊ ያልሆኑ ጉዞዎች ላልተገባ ወጪና እንግልት ለከፍተኛ የህይወት አደጋ ያጋልጣል፣ ✈️ህጋዊ የሥራ ስምሪት የሚሰጥባቸው ሀገራት በአሁን ወቅት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈርሞ ስምሪት እየተሰጠባቸው የሚገኙ ሀገራት የሚከተሉት ብቻ ናቸው:- 1️⃣ 🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ (Saudi Arabia) 2️⃣ 🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (UAE) 3️⃣ 🇰🇼 ኩዌት (Kuwait) 4️⃣ 🇶🇦 ኳታር (Qatar) 5️⃣ 🇯🇴 ዮርዳኖስ (Jordan) 6️⃣ 🇱🇧 ሊባኖስ (Lebanon) 📣ህጋዊ የሥራ ስምሪት ☝️ በተጠቀሱት ሀገራት ስምሪቱ የሚሰጠው ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለማው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ብቻ ነው። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
نمایش همه...
100👍 23🙏 7🥰 3👏 3🕊 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 👉 1መኝታ 80ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 856,000ብርሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 121ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 10% ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ    🎯 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለን           #ቀሪውን 90% በ 16ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
نمایش همه...
13👍 3🥰 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
የገንዘብ ሚኒስቴር ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የግብር ጫና ለመቀነስ በማሰብ፣ በአዲስ አበባ እና በድሬዳዋ ከተሞች ዋጋቸው ከአንድ ሚሊዮን ብር በታች የሆኑ ንብረቶች ከንብረት ግብር ነጻ እንዲሆኑ ወሰነ። ገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ለክልል እና ለከተማ አስተዳደሮች ባስተላለፉት መመሪያ መሰረት፣ ከግብር ነጻ የሆነው የንብረት ዋጋ ጣሪያ እንደ ከተሞቹ ደረጃ ይለያያል፡- • በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ - ከአንድ ሚሊዮን ብር በታች፣ • በሌሎች ማዘጋጃ ቤት ባላቸው ከተሞች - ከ250,000 ብር በታች፣ እንዲሁም • በታዳጊ ከተሞች ከ100,000 ብር በታች ዋጋ ያላቸው ንብረቶች ግብር አይከፍሉም። "ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ቤተሰቦች" ተብለው የተለዩት፣ በኢኮኖሚ ችግር ውስጥ እንዳሉ በአካባቢው የማህበራዊ ጉዳይ ኃላፊዎች የተረጋገጠላቸው እና ዓመታዊ ገቢያቸው ከሀገራዊ የነፍስ ወከፍ ገቢ ግማሽ  በታች የሆኑ ናቸው። በፓርላማ የጸደቀውን አዋጅ መሰረት በማድረግ በሚዘጋጀው የክልሎች ህግ፤ ለግብር ስሌት የሚወሰደው የንብረት ዋጋ፣ የንብረቱ ትክክለኛ የገበያ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) ብቻ ይሆናል። የግብር መጠኑም (Tax rate) ከ0.1 በመቶ እስከ 10 በመቶ ባለው ክልል ውስጥ የሚወሰን ይሆናል። በተጨማሪም የሃይማኖት ተቋማት መገልገያዎች፣ የመቃብር ስፍራዎች፣ የህዝብ መንገዶች፣ ፓርኮች፣ ቅርሶች እና ለህዝብ ነጻ የማህበራዊ አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶች ንብረቶች ከዚህ ግብር ነጻ መደረጋቸው በመመሪያው ተካቷል።
نمایش همه...
169👍 34🙏 18🥱 3👏 2🔥 1
😱በ1499 ብር ብቻ ለስልኮ  powerbank ያለዉ ኤርፖድ ባሉበት ይቀበሉ! 🎁የወሰዱት በ ኤርፓዱ ድምፅ🔊 ጥራት አና ስልካቸዉን ቻርጅ በማረጉ  ተደንቀዉበታል! 🔋 ባትሪዉ ለቀናት የሚቆይ 🎶 ምርጥ የድምፅ ጥራት ⛽️ ስልኮን ቻርጅ የሚያረግ ⚙ ተች ሴንሰር ያለዉ 🧫 waterproof 📌ለማዘዝ እና መረጃ ለማግኘት ፈጥነዉ ይደዉሉ 📞0990050575                            📞0990050575                    ወይም ስልኮን እና አድራሻዎን ይፃፉልን👉@dubaitera_Shop 🎫 አዲስ አበባ ላይ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን በሁሉም የ ኢትዮጵያ ክፍሎች በፖስታ ቤት መላክም ጀምረናል🙏 ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት 👉@dubai_tera2 ን ይቀላቀሉ!
نمایش همه...
6.95 MB
24🔥 2🥰 1
የትርፍ ሰዓት ክፍያ‼️ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የጤና ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሠን የወጣው መመሪያ በፍትህ ሚኒስቴር መመዝገቡን ገልጿል። "የመንግሥት ጤና ተቋማት ሠራተኞች የትርፍ ሰዓት የሚፈቀድበት ሁኔታ እና ክፍያ ለመወሰን የወጣ መመሪያ ቁጥር 1119/2018" በሚል የተመዘገበው መመሪያ በሚመለከታቸው ተቋማት ተግባራዊ እንዲሆን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ታህሳስ 7/2018 ዓም በጻፈው ደብዳቤ አሳውቋል። ረቂቅ መመሪያው የተዘጋጀው በጤና ሚኒስቴር ሲሆን ረቂቁ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከታየ እና ከተገመገመ በኋላ በፍትህ ሚኒስትር መመዝገቡን ደብዳቤው ያትታል።
نمایش همه...
135🙏 13👍 10🥰 7🔥 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቤቲንግ ቢከለከልም ብሔራዊ ሎተሪ ግን የቤቲንግ ቁማር እያጫወተ መሆኑ ተረጋገጠ‼️ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገሪቱ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሁሉንም የስፖርት ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የሥራ ፈቃድ ሙሉ በሙሉ መሰረዙን ተከትሎ፣ ተቋሙ በራሱ ድረ-ገጽ አማካኝነት የተለያዩ የ"ቨርችዋል" (Virtual) ጨዋታዎችን ማጫወት መጀመሩ ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል።
نمایش همه...
🙊 168 45👏 14🤨 11🤷‍♂ 8👍 8🙏 8🫡 3😎 2🎉 1🤝 1