ch
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
262 590
订阅者
-60124 小时
+7 0077
+7 81230
帖子存档
00:59
视频不可用在 Telegram 中显示
ይህን  ሰምተዋል Dema Hope Real Estate ዴማ ሆፕሰ ሪል እሰቴት በመሀል አዲሰ አበባ መገናኛ ሲግናል ,ቦሌ መድሀኒአለም መገናኛ ሾላ  እና ቦሌ  24 ሙሉ ያለቁ ጠዋት ገዝተው ከሰአት የሚገቡበት እና ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ጋር ግንባታቸው 90% የደርሱ እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርታማ ከባለ 1 መኝታ እሰከ 4 መኝታ ድረሰ እና የንግድ ሱቆች ከግራውንድ ጀምሮ ሸያጭ ላይ ነን በተጨማሪ የመኖርያ አፓርታርትመንቶቻችን እና የንግድ ሱቆቹ  ዛሬ ገዝተው ዛሬ የካርታ ሰም ማዞር ይችላሉ ማየት ማመን ነው ፈጥነው ይደውሉ ።Dema Hope Real Estate  ቅንጦት ይገባዎታል ። ለበለጠ መረጃ 0912323064 0921305626
显示全部...
2.15 MB
38👍 5🥰 3💔 2👏 1
የኢትዮጵያ ብር ዋጋ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ብቻ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ዋጋው በ15 በመቶ ማሽቆልቆሉን ብሉምበርግ ዘገበ። ብር ባሁኑ ወቅት ከአርጀንቲናው ፔሶ እና ከቱርኩ ሊሬ ቀጥሎ በዓለም ደካማው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን ዘገባው ጠቅሷል። የብር ዋጋ ወደፊትም ኢትዮጵያ የውጭ እዳዋን ማሸጋሸግ ከመቻሏ ጋር የተሳሰረ ሆኖ እንደሚቀጥል ዘገባው አመልክቷል። መንግሥት የአገሪቱን 3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር ብድር መልሶ ለማዋቀር ከወራት በፊት ከአበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ላይ መድርሱ ይታወሳል። ኾኖም የአገሪቱ የወጪ ገቢ ማደግ፣ የመንግሥት የበጀት ክፍተት መቀነስ እንዲሁም መንግሥት ከ1 ቢሊዮን ዶላር የዩሮቦንድ ያዥ ዓለማቀፍ ኢንቨስተሮች ጋር በቦንዱ አከፋፈል ላይ ስምምነት ሊደርስ ይችላል የሚለው ተስፋ፣ በብር ላይ ያለውን ጫና ሊያቃልለው እንደሚችል ባለሙያዎች እምነታቸውን ገልጸዋል ተብሏል። ባኹኑ ወቅት መደበኛው የ1 ዶላር መግዣ ዋጋ 151 ብር ሲሆን፣ በትይዩ ገበያ ደሞ ወደ 180 ብር አሻቅቧል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
😭 90 87😢 13🤨 11💯 3🙏 2🤷‍♂ 1🥱 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሳውዲ አረቢያ የሰው ኃይል እና ማህበራዊ ልማት ሚኒስቴር በሀገሪቱ በሚገኙ የቤት ሠራተኞች የደመወዝ አከፋፈል ላይ መሠረታዊ ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ‼️ በአዲሱ መመሪያ መሠረት፣ ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ማንኛውም አሠሪ ለቤት ሠራተኞች የሚከፍለውን ደመወዝ በጥሬ ገንዘብ (Cash) መስጠት የሚከለከል ሲሆን፣ ክፍያው በይፋዊ የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መስመሮች ብቻ እንዲከናወን ተደንግጓል። ይህ ውሳኔ በተለይ በኢትዮጵያ እና በሳውዲ አረቢያ መንግሥት መካከል እ.ኤ.አ በ2023 የተፈረመውን የሁለትዮሽ የሥራ ስምሪት ስምምነት ተከትሎ ወደ ሀገሪቱ ለገቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ትልቅ የምስራች ሆኗል። አዲሱ አሠራር የሠራተኞችን የደመወዝ መብት ከማስከበር ባለፈ፣ ክፍያዎች በወቅቱ መፈጸማቸውን የሚያረጋግጥና በአሠሪና ሠራተኛ መካከል የሚፈጠሩ የክፍያ አለመግባባቶችን በዘላቂነት የሚፈታ መሆኑ ተገልጿል። እንደ ሚኒስቴሩ ገለጻ፣ የደመወዝ ክፍያው የሚፈጸመው በ"ሙሳነድ" (Musaned) የዲጂታል መድረክ አማካኝነት በታወቁ ባንኮች ወይም የዲጂታል የገንዘብ ማስተላለፊያ መተግበሪያዎች (Digital Wallets) በኩል ይሆናል። ሠራተኞች ደመወዛቸውን በጥሬ ገንዘብ መጠቀም በሚፈልጉበት ጊዜ በስማቸው በሚወጣ የ"ማዳ" (Mada) የባንክ ካርድ አማካኝነት በማንኛውም የገንዘብ ማውጫ ማሽን (ATM) መጠቀም ይችላሉ። ይህም ሠራተኞች ያጠራቀሙትን ገንዘብ ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ወደ ሀገራቸው ለቤተሰቦቻቸው እንዲልኩና የሥራ ውላቸው ሲጠናቀቅ የሚገባቸውን ጥቅማጥቅም በቀላሉ እንዲያገኙ ይረዳቸዋል። ይህ የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት እኤአ ከሐምሌ 2024 ጀምሮ ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ ሲደረግ የቆየ ሲሆን፣ ከጥር 2026 ጀምሮ ግን ለማንኛውም አሠሪና ሠራተኛ አስገዳጅ ይሆናል። ውሳኔው የሳውዲ አረቢያን የቤት ሠራተኛ ዘርፍ ዘመናዊ ለማድረግና የሠራተኞችን ሰብአዊና ቁሳዊ መብቶች ዓለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለመጠበቅ የሚደረገው ጥረት አካል መሆኑ ታውቋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
237👍 37👏 17🥰 10🔥 3😎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ከ1ሺህ ዶላር ወደ 3000‼️ 🇺🇸 የአሜሪካ መንግስት በገዛ ፈቃዳቸው ለሚወጡ ስደተኞች የ3,000 ዶላር ክፍያ ማበረቻ አቀረበ‼️ የአሜሪካ መንግስት ባልተሟላ ሰነድ (Undocumented) ሀገሪቱ ውስጥ ለሚገኙ እና በገዛ ፈቃዳቸው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ለሚመርጡ ስደተኞች አዲስ የማበረታቻ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል። የፕሮግራሙ ዝርዝር መረጃዎች፦ 🔹 የገንዘብ ድጋፉ መጠን፦ ቀደም ሲል ከነበረበት $1,000 ወደ $3,000 ከፍ ብሏል። 🔹 የጉዞ ወጪ፦ ወደ ትውልድ ሀገር የሚቆረጥ የአንድ መንገድ የአውሮፕላን ትኬት ሙሉ በሙሉ በመንግስት ይሸፈናል። 🔹 የጊዜ ገደብ፦ ፕሮግራሙ ለተወሰነ ጊዜ ብቻ የሚቆይ ሲሆን እስከ ታህሳስ 31፣ 2025 (December 31, 2025) ድረስ ይቆያል። 🔹 እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች "CBP Home" በተሰኘው ይፋዊ የመንግስት መተግበሪያ (App) በኩል መመዝገብ አለባቸው። ይህ ክፍያ እንዲሁ በነጻ የሚሰጥ ገንዘብ አይደለም። ክፍያው የሚፈጸመው ግለሰቡ በገዛ ፈቃዱ ከአሜሪካ መውጣቱ ሲረጋገጥ እና ሁሉንም መስፈርቶች ሲያሟላ ብቻ ነው። ይህ ፕሮግራም በ2025 መጀመሪያ ላይ በ$1,000 ክፍያ ተጀምሮ የነበረ ሲሆን፣ አሁን እንደ አመት ማጠቃለያ ስልት ክፍያው ወደ $3,000 አድጓል። ባጭሩ:- 1 እስከ $3,000 የጥሬ ገንዘብ ክፍያ 2. ነጻ የአውሮፕላን ትኬት 3. እስከ 2025 መጨረሻ የሚቆይ 4. በራስ ፍላጎት ላይ የተመሰረተ ነው"ብሏል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
95😎 15👏 8🤨 7👍 6😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam
显示全部...
18💯 5🔥 4👍 3😭 3👏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የአፈና ዜና‼️ በአማራ ክልል እና በትግራይ ክልል መካከል የማንነት እና የወሰን ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች አንዱ በሆነው በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ቀበሌ እና በአላማጣ ከተማ 04 ቀበሌ ሀርኪሳ ጎጥ ዛሬ ከሌሊቱ 9:30 አጠቃላይ 19 ሰዎች በታጣቂዎች ወደአልታወቀ ቦታ መወሰዳቸውን የደረሰኝ መረጃ ያመላክታል። ከእነዚህ ታጋቾች ውስጥ ቄስ ካህሳይ ቢወጣ የራያ ሀገረ ስብከት ስብከተ ወንጌል ሀላፊ እንደሚገኙበት ምንጮች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
😭 116 66😢 30💔 27👍 22🙈 13🤷‍♂ 8🥰 3🎄 3🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
💎F06 smart Glasses 💎 🧿Polarized 🧿high quality 🧿staylish 🏍Free delivery in Addis Ababa 📨 postal service without Addis Price 💸2999 birr Inbox 📨 @dubaitera_shop Call 📞 0990050575         📞0990050575 🛍Join us for more items 👉@dubai_tera2👈
显示全部...
20🔥 3👍 1🥰 1🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መረጃ‼️ የኢትዮጵያ የግል ድብልቅ የትራንስፖርት ወይም መልቲ ሞዳል አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ጅቡቲ ወደብ ላይ ደረሠኝ እንዳይቆርጡ የወደቡ ባለስልጣናት በድንገት ማገዳቸው በግል ኩባንያዎቹ የሎጅስቲክ ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ ከባድ ችግር መፍጠሩን ፎርቹን ዘግቧል። የጅቡቲ የወደብ አስተዳደር፣ ከእንግዲህ በወደቡ ላይ ደረሠኝ መቁረጥ የሚችሉት የንግድ መርከብ ባለቤቶች የሆኑ የትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ብቻ ናቸው ማለቱን ዘገባው ጠቅሷል። በዚህ አዲስ መመሪያ ሳቢያ፣ የግል ትራንስፖርት ኩባንያዎች የካርጎ ጭነቶችን ከወደብ ማውጣት እንዳልቻሉ ዘገባው አመልክቷል። በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ቀደም ሲል የተፈረመው የወደብ አጠቃቀም ስምምነት የጊዜ ገደቡ ያለፈ ሲኾን፣ ስምምነቱን በድጋሚ ለማደስ ንግግ እየተደረገ ይገኛል ተብሏል። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ የመሩት ልዑካን ቡድን፣ ባለፈው ሳምንት ወደ ጅቡቲ ተጉዞ ከአገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር መነጋገሩ አይዘነጋም። መንግሥት ለግል የድብልቅ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ኩባንያዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ፍቃድ የሠጠው ከአንድ ዓመት በፊት ሲሆን፣ ቀደም ሲል ዘርፉን በብቸኝነት ተቆጣጥሮት የቆየው መንግሥታዊው የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ድርጅት ነበር።  #ዋዜማ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
59😢 7👍 6🥰 1💔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቴምርሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን) ‼️ቃሊቲ ሱቅ ሽያጭ  👉2.5ሚሊዮን 23.5ካሬ ቅድመ ክፍያ500,000ብር 4ተኛ 👉2.6ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 600,000ብር 3ተኛ 👉2.8ሚሊዮን 26.8ካሬ ቅድመ ክፍያ 800,000 ብር 2ተኛ 👉3.2ሚሊዮን 26.4ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.2ሚሊዮን 1ኛ 👉4.5ሚሊዮን 24ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ግራውንድ ለበለጠ መረጃ ይደውሉ        👇👇👇👇👇👇      +251939770177      +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177 Telegram :@KalTemerRealEstate
显示全部...
22👍 2🥰 2
“ትግስታችን አልቋል”ህወሓት‼️ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሓት ሳምንታዊ መልዕክት በሚል ባወጣው መግለጫ፣ ትዕግሴት አልቋል ብሏል፡፡ የፌደራል መንግሥቱን የወነጀለው ህወሓት፣ በተደጋጋሚ ያቀረበው ጥሪ ምላሽ አለማግኘቱን ገልጿል፡፡ በፕሪቶሪያ የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ በተደጋጋሚ ጥሪ ባቀርብም ምላሽ እያገኘ አይለም ያለው ህወሓት፣ ከዚህ በኋላ አልታገስም ብሏል። ቡድኑ በመግለጫው ለዘላቂ ሰላም መስፍን ቁርጠንነት ቢኖረኝም፣ የትግራይ ህዝብን ለማጥፋት የሚደረጉ ሴራዎችን አልታገስም ብሏል፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት “የትግራይ ህዝብን በተለያዩ መንገዶች የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ቀጥሏል” በማለት የወነጀለው ህወሓት፣ ትግራይ ያለው የሰብአዊ ቀውስ መባባሱን ጠቁሟል። ለዚህም አስታኮ ማስጠንቀቂያ አዘል መግለጫ ያወጣበትን የህጻጽ ተፈናቃዮ ረሃብ ያነሳ ሲሆን፣ የፕሪቶሪያው ስምምነት ባለመተግበሩ ትግራይ ተደራራቢ ቀውስ እያስተናገደች ነው ብሏል፡፡ ይሁን እንጂ ትግራይ ለገጠማት ቀውስ የፌደራል መንግሥቱን ተጠያቂ የሚያደርገው ራሱ ህወሓት ተፈናቃዮች የፖለቲካ መያዛ በማድረግ ይወነጀላል፡፡ ከህወሓት በተቃራኒ የቆሙ በርካታ የትግራይ ፖለቲካ ኃይሎች ተፈናቃዮች ለችግር የተጋለጡት ሰብዓዊነት እና ፖለቲካ በመቀላቀሉ ነው ይላሉ፡፡ ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በትግራይ ሕዝብ ላይ እየተፈጸመ ነው ያለውን “የዘር ማጥፋት” ወንጀል ለመከላከል ጥረት እያደረገ አለመሆኑን አመልክቷል። ህወሓት በመግለጫው ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተገቢውን ዕርምጃ መውሰድ አለበት ያለ ሲሆን፣ ትዕግስትም ልክ አለው በማለት አሳስቧል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
238🥱 79🤨 34🤷‍♂ 27👍 25😢 19🙊 11🔥 8 7😎 5🦄 2
በረሃብ አለንጋ እየረገፉ ያሉ ወገኖች!— ከሕፃፅ የተሰማ ሰቆቃ‼️ ​በትግራይ ህፃፅ ከተማ የሚታየው ትዕይንት እጅግ አሳዛኝ ነው። የረሃብ ፅልመት በየቤቱ ገብቶ ህፃናትንና አረጋውያንን እየቀጠፈ ይገኛል። እናቶች ልጆቻቸውን የሚያበሉት አጥተው፣ ልጆችም የደረቀ ጡት እየመጠጡ ለሞት ሲፋጠጡ ማየት ሰብአዊነትን የሚፈትን  ሆኗል። ​ይህን ርሃብ ተከትሎ የክልሉ ጊዚያዊ አስተዳደር ምላሽ ኮሚቴ ማቋቋሙን ምንጮቻችን ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
😭 366 72😢 44💔 26🤷‍♂ 18🤨 17🥱 16🔥 6🙊 2
照片不可用在 Telegram 中显示
🥳እስከ በዓል የሚቆይ Discount !🥳 🎯ስለ ቤቶ ውበት እንጨነቃለን 🎯ለቤትዎ፣ ለስራ ቦታዎ፣ ለሆቴሎች የinterior Design አገልግሎት፣ከማማከር  ጀምሮ እኛ ዘንድ ያገኛሉ። 🎯 እስከ በዓል የሚቆይ የ 25% ቅናሽ 🎯 ፈጥነው ይደውሉ፣ ከዚህ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ                                    📞0969864052
显示全部...
15👍 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዮችን የባንክ አካውንት የመዘጋት ሥልጣን ገደበ‼️ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ያለምንም የላቀ አመራር ፈቃድ የግብር ከፋዮችን የባንክ ሂሳብ (አካውንት) እንዳይዘጉ የሚከለክል አዲስ መመሪያ ማውጣቱን አስታወቀ።ይህ እርምጃ በዘፈቀደ የሚወሰዱ እርምጃዎችን ለመቀነስና የንግዱን ማህበረሰብ እንቅስቃሴ ለመጠበቅ የታለመ ነው። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች ጋር ባደረጉት የምክክር መድረክ ላይ እንደገለጹት፣ ከዚህ ቀደም በኦዲተሮች የግል ውሳኔ ወይም በጥቃቅን የሂሳብ ስህተቶች ምክንያት አካውንቶች መታገዳቸው በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ጉዳት ሲያደርስ ቆይቷል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
113👍 38😎 10👏 8🔥 2🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
‼️ F06 ስማርት መነፅር😱😱 👨🧑‍🦰ለወንድም ለሴትም የሚሆን 🎯ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ስልክ ማዉራት እንዲሁም ዘፈን ማዳመጥ የሚያስችል 🎯ኤርፎኑ ጆሮ ዉስጥ ስለማይገባ ምቾት የማይነሳ 🎯 መስታወቱ UV ስለሆነ የ ፀሀይ ጨረር ሚከላከል 🎯 ዉበት ያለዉ መነፅር ስለሆነ ከስልኳ ጋር ሳያገናኙም ሽር ብትን ሚሉበት 🎯 የመነፅሩ sound high quality የሆነ 🎯 ተች ሴንሰር ስለተገጠመለት መነፅሩን ብቻ በመንካት ስልክ ማንሳት፣ ዘፈን መቀየር እና ዘፈን ማቆም የሚያስችል 🎯 በየትኛዉም የዕድሜ ክልል ላይ ያለ ሊጠቀመዉ የሚችል የጎንዮሽ ጉዳት የሌለዉ 🎯 በፀሀይ ሰዓት ለሚያሽከረክሩም የሚመከር ዋጋ 2999 ብር ብቻ👏 🚚 አዲስ አበባ በ 30 ደቂቃ ዉስጥ በራሳችን ትራንስፖርት ያሉበት በነፃ እናደረስሎታለን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ ቤት አሰንልካለን ይዘዙን ጥቂት ፍሬዎች ሰላስመጣን ሳያልቅቦት ፈጥነዉ ይደዉሉ👉📞0990050575 ወይም ስልክና አድራሻዎን በ👉 @dubaitera_shop ይላኩልን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉@Dubai_Tera2
显示全部...
40👍 6🥰 2💯 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ባንኮች የሰራተኞቻቸውን የትምህርት ማስረጃ ትክክለኝነት እንዲያጣሩ ብሄራዊ ባንክ መመሪያ ሰጠ‼️ በተለያዩ የሰራ መስኮች ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎች መኖራቸውን የሚያሳይ ፍንጭ መገኘቱን ተከትሎ፣ ብሎም የዲግሪ ወረቀት ሽያጭ እንደነበረ ከተደረሰበት በኋላ፣ ብሔራዊ ባንክ የሀገሪቱ ባንኮች ውስጥ ያሉ ሰራተኞች የትምሕርት ማስረጃ ላይ ማጣራት እንዲደረግ አዟል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
175😎 23👏 22🙊 14💔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 👉 1መኝታ 80ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 856,000ብርሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 121ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 10% ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ    🎯 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለን           #ቀሪውን 90% በ 16ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
22👍 4👏 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በረራ ተቋርጧል‼️ ዛሬ እና ነገ የሚደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደሴ በረራ ተቋረጠ‼️ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ሰዓት በደሴ እና አካባቢዋ ባለው ለበረራ አመቺ ያልሆነ የአየር ጠባይ ምክንያት፤ ዛሬ እሑድ ታኅሣሥ 12/2018 እና ነገ ሰኞ ወደ ከተማዋ የሚያደርገውን በረራ ለማቋረጥ መገደዱን ለመንገደኞች አሳውቋል። አየር መንገዱ ከሚቲዎሮሎጂ በሚደርሰው መረጃ መሠረት የአየር ጠባዩ እንደተስተካከለ በረራዎቹ ወደመደበኛ አገልግሎታቸው የሚመለሱበት ጊዜ ይገለጻል ብሏል።
显示全部...
126👍 35😢 14🥰 12😎 7👏 5🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkBussinessteam ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
显示全部...
30👍 5🔥 4👌 2🙈 2👏 1😢 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨ለጥንቃቄ‼️ 👉የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርን ስምና አርማ እንዲሁም አሁን የሌሉ ተቋማትን ስም በመጠቀም ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪትን ለማከናወን ፍቃድና ውክልና ተሰጥቶናል በሚሉ የጉዞ ወኪሎች ብዙዎች እየተጭበረበሩና ለከፋ ችግር እየተጋለጡ እንደሚገኝ ይታወቃል። 📣 ማሳሰቢያ 🚫 ውክልናና ፍቃድ:- ሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ለየትኛውም የጉዞ ወኪል ለውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ፍቃድም ሆነ ውክልና አልተሰጠም፣ 🚫 መዳረሻ ሀገራት:- ከታች ከተዘረዘሩት ሀገራት ውጪ ወደ 🇪🇺 አውሮፓም ሆነ 🇨🇦ካናዳ ህጋዊ የሥራ ስምሪት የለም፣ ⚠️ አደጋ፦ ህጋዊ ያልሆኑ ጉዞዎች ላልተገባ ወጪና እንግልት ለከፍተኛ የህይወት አደጋ ያጋልጣል፣ ✈️ህጋዊ የሥራ ስምሪት የሚሰጥባቸው ሀገራት በአሁን ወቅት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈርሞ ስምሪት እየተሰጠባቸው የሚገኙ ሀገራት የሚከተሉት ብቻ ናቸው:- 1️⃣ 🇸🇦 ሳዑዲ አረቢያ (Saudi Arabia) 2️⃣ 🇦🇪 የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (UAE) 3️⃣ 🇰🇼 ኩዌት (Kuwait) 4️⃣ 🇶🇦 ኳታር (Qatar) 5️⃣ 🇯🇴 ዮርዳኖስ (Jordan) 6️⃣ 🇱🇧 ሊባኖስ (Lebanon) 📣ህጋዊ የሥራ ስምሪት ☝️ በተጠቀሱት ሀገራት ስምሪቱ የሚሰጠው ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ባለማው የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ህጋዊ ፈቃድ ባላቸው የአሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ብቻ ነው። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
100👍 23🙏 7🥰 3👏 3🕊 2🎉 1
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 👉 1መኝታ 80ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 856,000ብርሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 121ካሬ 10%ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   10%ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 10% ቅድመ ክፍያ 1.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ    🎯 100% ለሚከፍል 35% ቅናሽ አለን           #ቀሪውን 90% በ 16ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
13👍 3🥰 1😢 1