fa
Feedback
ELA TECH💡

ELA TECH💡

رفتن به کانال در Telegram

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
188 332
مشترکین
-6224 ساعت
-5207 روز
-2 88330 روز
آرشیو پست ها
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
نمایش همه...
JOIN😱
1GB ስንት MB ነው?
نمایش همه...
1024MB
1056MB
Photo unavailableShow in Telegram
🍀ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ስለ Exit Exam እና Special Diploma, Remedial Entrance Exam‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር ያለውን Link ይጫኑ👇👇
نمایش همه...
📮 መሉ መግለጫውን ለማንበብ
📮 For remedial
❗️ሙሉ መረጃ ለማግኘት❗️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
نمایش همه...
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
نمایش همه...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
نمایش همه...
አው😳
አይ💀
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
نمایش همه...
JOIN✅
Best-Selling Phones Ever (2025) 1️⃣ Nokia 1100 — 250M 2️⃣ Nokia 1110 — 248M 3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M 4️⃣ Nokia 105 — 200M 5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M 6️⃣ iPhone 5S — 165M 7️⃣ Nokia 3210 — 161M 8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M 9️⃣ iPhone 11 Series — 159M 🔟 iPhone XR/XS Series — 151M ©Ethio tech ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
نمایش همه...
ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ? .... 🔻ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ  በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ከቲክቶክ ፍጹም የተለየ ነው ። ....... 🔻የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና  ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክ ቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ  እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና  ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ። ...... 🔻ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ  በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ መዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ  እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል። .... 🔻ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ  ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል። 🔻በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው  አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ። ...... 🔻በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ፣ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው። ......... 🔻ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ። 🔻እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4  ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን  እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና  ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ  ለማድረግ ተብሎ ነው ። ...... 🔻አስገራሚው ነገር ፡ በተቃራኒው ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ። 🔻አስገራሚው ነገር ፡  በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም  . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና   ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ። ...... 🔻ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ  ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ። ©ዋሲሁን ተስፋዬ ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
نمایش همه...
👍 9 6
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Free Course 💯 ኑ አስተምረን ስራ እናስጀምራቹ →Digital marketing →Forex trading →Live streaming →Graphics/ editing እነዚን እና ሌሎች ኮርሶችን ከ 3-6 ወር ውስጥ ብቁ ኣርባን እናስተምራቸዋለን ፣ ያለ ምንም ክፍያ ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው፣ ይሄ እድል እንዳያመልጦ ። ለዚ ወር ብቻ ነው እድሉ ይፍጠኑ 🕺 https://t.me/metowochu
نمایش همه...
1
Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....
نمایش همه...
ሀ.1987
ለ.1795
ሐ.1886
መ.1956
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
نمایش همه...
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Photo unavailableShow in Telegram
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 ✅https://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFkhttps://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFk
نمایش همه...
✅JOIN✅
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ ⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ ❤️ ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። ✈️ የቻናሉ Link👇 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/14946 t.me/English_Ethiopian/3778
نمایش همه...
በነፃ ይማሩ 📖
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃‍♂️
نمایش همه...
🔴ለመቀላቀል🔴
✅JOIN✅
Repost from N/a
መላጣ👩‍🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
نمایش همه...
Cruly hiar
Bald
Grey hair
Receding hairline