ELA TECH💡
Відкрити в Telegram
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH
Показати більше2025 рік у цифрах

188 332
Підписники
-6224 години
-5207 днів
-2 88330 день
Архів дописів
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🍀ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ስለ Exit Exam እና Special Diploma, Remedial Entrance Exam‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር ያለውን Link ይጫኑ👇👇
📮 መሉ መግለጫውን ለማንበብ
📮 For remedial
❗️ሙሉ መረጃ ለማግኘት❗️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показати все...
✅ Best-Selling Phones Ever (2025)
1️⃣ Nokia 1100 — 250M
2️⃣ Nokia 1110 — 248M
3️⃣ iPhone 6/6 Plus — 222M
4️⃣ Nokia 105 — 200M
5️⃣ iPhone 6S/6S Plus — 174M
6️⃣ iPhone 5S — 165M
7️⃣ Nokia 3210 — 161M
8️⃣ iPhone 7/7 Plus — 160M
9️⃣ iPhone 11 Series — 159M
🔟 iPhone XR/XS Series — 151M
©Ethio tech
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
✅ለቻይናውያን የተሰራው Douyin አፕ ፡ ከቲክቶክ በምን ይለያል ?
....
🔻ቻይና ፡ ቲክቶክን ከቻይና ምድር አስወግዳ ፡ ለሀገሯ ህዝብ የፈጠረችው ይህ Douyin የሚባል አፕ ፡ ከቲክቶክ ጋር የሚመሳሰለው በሎጎ ብቻ ነው ። ከዛ በተረፈ በዓላማ ፡ በይዘትና በቁጥጥር ከቲክቶክ ፍጹም የተለየ ነው ።
.......
🔻የቲክቶክ ፈጣሪ የሆነችው ቻይና ቲክቶክን በሀገሯ ከልክላ Douyin የተሰኘውን ተመሳሳይ አፕ ለምን መፍጠር አስፈለጋት ከተባለ ቲክ ቶክ በአለም አቀፍ ደረጃ እየፈጠረ ያለውን የሥነምግባርና ተያያዥ ችግሮች ስለምታውቅ ነው ።
......
🔻ይህ ለቻይናውያን የተሰራ አፕ በተለይም ለወጣቱ ትውልድ ልክ እንደ ቲክቶክ ዝም ብሎ መዝናኛ ላይ ብቻ ያተኮረ ይዘት ከማቅረብ ይልቅ እንደ ብሔራዊ የሞራል እና የእውቀት ማበልጸጊያ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል።
....
🔻ይህን አላማው አድርጎ ስለተሰራም ብልግና ነክ ኮንተንቶች ሌላው ቀርቶ ከልክ ያለፈ የቅንጦት ሕይወት ማሳየት እና ጊዜን የሚያባከኑ ቪዲዮዎች በአጠቃላይ የባህላዊ እሴቶችን የሚቃረን ማንኛውም ይዘት በአልጎሪዝሙ ይሰረዛል ወይም ከእይታ ውጭ ይደረጋል።
🔻በተቃራኒው የ Douyin አልጎሪዝም ሆን ተብሎ የበለፀገው አዎንታዊና ገንቢ ኮንተንቶች ላይ ነው ።
......
🔻በዚህም መሰረት አልጎሪዝሙ ቫይራል የሚያደርጋቸው ቪዲዮዎች የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ትምህርቶች ፡ ፋይናንስ የፈጠራ ችሎታ፡ የበጎ አድራጎት ሥራ፣ ጠንካራ የቤተሰብ ትስስር እና ብሔራዊ ኩራትን የሚያጎሉ ቪዲዮዎች ናቸው።
.........
🔻ሌላው የእድሜ ቁጥጥር ነው ። በዚህ አፕ የሚጠቀሙ ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች በቀን ከ40 ደቂቃዎች በላይ አፑን መጠቀም እንዳይችሉ ተደርጎ ነው የተሰራው ።
🔻እንዲሁም ተማሪዎች ከምሽቱ 4 ሰዓት እስከ ጥዋት 12 ሰአት ድረስ ባለው ጊዜ አፑን እንዳይጠቀሙ ሙሉ ለሙሉ ይዘጋል ይህም ወጣቶች ለትምህርታቸውና ለእረፍታቸው ተገቢውን ጊዜ እንዲሰጡ ለማድረግ ተብሎ ነው ።
......
🔻አስገራሚው ነገር ፡ በተቃራኒው ቲክቶክ ላይ ቫይራል የሚሆኑ ነገሮች በቻይናው አፕ ላይ የሚከለከሉ ነገሮች ናቸው ።
🔻አስገራሚው ነገር ፡ በዘፈቀደ የሚመራውን ቲክቶክን ለአለም ያበረከተችውም . .. በጥብቅ የዲሲፕሊን ህግ የሚመራውንና ከሀገሯ የሞራልና የልማት ግቦች ጋር በሚስማማ መልኩ የሚሰራውን Douyinንም የፈጠረችው ቻይና መሆኗ ነው ።
......
🔻ዘግይቶም ቢሆን ይህ እየገባቸው ያሉ እንደህንድ እና ኢራንን የመሳሰሉ ሀገራት ቲክቶክን ከሀገራቸው ካገዱ ቆይተዋል ።
©ዋሲሁን ተስፋዬ
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
👍 9❤ 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Free Course 💯
ኑ አስተምረን ስራ እናስጀምራቹ
→Digital marketing
→Forex trading
→Live streaming
→Graphics/ editing
እነዚን እና ሌሎች ኮርሶችን ከ 3-6 ወር ውስጥ ብቁ ኣርባን እናስተምራቸዋለን ፣
ያለ ምንም ክፍያ ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው፣
ይሄ እድል እንዳያመልጦ ።
ለዚ ወር ብቻ ነው እድሉ
ይፍጠኑ 🕺
https://t.me/metowochu
❤ 1
Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....
ሀ.1987
ለ.1795
ሐ.1886
መ.1956
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ
ተቀላቀሉን 👇👇
✅https://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFk
✅https://t.me/+8Q1g31kPpeFmNjFk
✅JOIN✅
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
➡️ እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔
🗣 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ
⭐️ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ
❤️ ያለ ምንም ጥርጥር
ትወዱታለችሁ💯
📝 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ።
✈️ የቻናሉ Link👇
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/14946
t.me/English_Ethiopian/3778
በነፃ ይማሩ 📖
Repost from N/a
Показати все...❤ 1
🔥JOIN FAST 🔥
✅FREE TICKET ✅
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ ⏰🏃♂️
🔴ለመቀላቀል🔴
✅JOIN✅
Repost from N/a
መላጣ👩🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?
Cruly hiar
Bald
Grey hair
Receding hairline
