ELA TECH💡
رفتن به کانال در Telegram
👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

188 333
مشترکین
-3624 ساعت
-3377 روز
-3 02930 روز
آرشیو پست ها
Repost from N/a
نمایش همه...📺 JOIN ☑️
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
❤ 1
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Photo unavailableShow in Telegram
✅ይዘት ፈጣሪው ኤ.አይ (Generative AI? ) ምንድን ነው ?
🔻ባለፉት 10 ዓመታት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ድንቅ የፈጠራ ውጤት ሆኖ የሚታይ ቢሆንም በዚህ ልክ ለመስፋፋቱ ምክንያት በራሱ ይዘት መፍጠር የሚችለው ኤ.አይ (Generative AI) ይበልጡኑ እ.ኢ.አ 2022 የቻት ጂፒቲ መተዋወቅ ጋር የተያያዘ ነው።
✅ለመሆኑ Generative AI ምንድን ነው ?
🔻ከዚህ ቀደም ሰዎች ኢንተርኔት ላይ የሚፈልጉት ነገር ለማግኘት ኢንተርኔትን በማሰስ (Web Browsing) ነው ይህም ይህም በፊት ያሉ ውጤቶችንና መረጃዎችን የምናገኝበት መንገድ ነው።
🔻Generative AI የምንለው ከዚህ ይለያል። ይህም ቀደም ያሉ ውጤቶችን ማምጣት ሳይሆን በሰዎች ጥያቄ ላይ መሰረት አድርጎ የተሰናሰለ አዲስ መልስ የሚሰጥ ነው።
✅Generative AI መሰረት ያደረገው ምን ላይ ነው ?
🔻ሰዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት መሰረት የሚሆነው ቀድሞ ማሽኑን ለማሰልጠን የምንጠቀምበት ዳታ (የመረጃዎች ጥርቅም) ነው። ለዚህም በርካታ መረጃዎች ያስፈልጋሉ።
እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን የምናገኘው መልስ በዋነኝነት በሰለጠነበት የመረጃ ክምችት ላይ የተወሰነ በመሆኑ ሊሳሳትና ትክክለኛ መልስ ሊሰጠን እንደሚችል ነው።
✅Generative AI ምን መስራት ይችላል ?
🔻ምስሎችን መፍጠር፣ ሙዚቃ ማቀናበር፣ ቪዲዮ መስራት፣ ጹሑፍ መጽሐፍ፣ ኮድ መጻፍ እና መሰል ተግባራትን ማከናወን ይችላል።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
❤ 9
Photo unavailableShow in Telegram
🔻የ 𝐂𝐇𝐈𝐍𝐀 ሀገር 𝐍𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐀𝐋 𝐔𝐍𝐈𝐕𝐄𝐑𝐒𝐈𝐓𝐘 𝐎𝐅 𝐃𝐄𝐅𝐄𝐍𝐒𝐄 𝐓𝐄𝐂𝐇𝐍𝐎𝐋𝐎𝐆𝐘 እዚ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ቢንቢን የምታክል ድሮኖችን በስፉት ማምረት ጀምረዋል እነዚም ድሮኖች የመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎችን ለመስራት አገልግሎት ላይ ይውላሉ ።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
😱 3❤ 1
⚠️100%✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
JOIN✅
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ✅
نمایش همه...
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
نمایش همه...
⚠️100%✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇
(https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
🔻ሃይዲ ላማር ትባላለች። በጣም ውብ ናት። ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናይ ነበረች። ግን አንድ ተራ ተዋናይ ብቻ አልነበረችም። በጣም ስማርት ነበረች። የዋይፋይ ቴክኖሎጂን ለመፍጠር የረዳውን ሳይንስ ተመራምራ ያገኘች ሳይንቲስት ነበረች። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ይህንን የአእምሮ ችሎታዋን ችላ ብለው የፊቷን ውበት ብቻ ያደንቁ ነበር።
🔻አብዛኛዎቹ ውብ ሴቶች በጣም እንደሚያምር ግን ውስጡ ባዶ እንደሆነ ብርጭቆ ናቸው። አዎ ብርጭቆው ከውጪ ሲታይ በጣም ያምራል። ግን ከውስጡ ምንም የለም።
🔻ታዲያ ሃይዲ እጅግ በጣም ቆንጆ የነበረች ቢሆንም ዘወትር ታዝን ነበረች። ሰዎች ውጫዊ ውበቷን ያደንቃሉ እንጂ የአእምሮ ብስለቷን ነገሬም አይሉት። እሷ የምትፈልገው በረቂቅ አእምሮዋ እንድትደነቅ እንጂ በግኡዝ መልኳ እንድትወደስ አልነበረም።
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
❤ 11👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል !
- በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?
▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ
▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ
▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ
▪️ ትሪትመንቶች
▪️ Consultancy
▪️ Technology accessories
▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና
▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ
- ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ።
አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
❤ 1
Repost from ELA TECH💡
Photo unavailableShow in Telegram
✅ ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል !
- በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?
▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ
▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ
▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ
▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ
▪️ ትሪትመንቶች
▪️ Consultancy
▪️ Technology accessories
▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና
▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ
- ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ።
አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
Photo unavailableShow in Telegram
✅Google Android ስልካችን ላይ emergency live video ማስተላልፍ የሚቻልበት feature አስተዋውቋል።
🔻እንደሚታወቀው ሁሉም Android ስልኮች በአደጋ ጊዜ ለመደወልና text ለመላክ የሚያስችለን የemergency feature አለው።
🔻በአዲሱ ፊቸር ደግሞ በlive የemergency video ማስተላለፍ ይቻላል።
🔻ይህ ፊቸር ከAndroid 8 በላይ በሆኑ ስልኮች ላይ የሚሰራ ሲሆን ለጊዜው በሙከራ ደረጃ የተለቀቀው በአሜሪካ፣ በጀርመንና በሜክሲኮ ውስጥ ነው።
©bighabesha_softwares
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
❤ 5
Photo unavailableShow in Telegram
✅ሊቢያ በህገወጥ የክሪፕቶከረንሲ ማይኒንግ ላይ የተሰማሩ ሰዎችን መያዝ ጀምራለች።
🔻2 በመቶ የሚሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል ለክሪፕቶከረንሲ ማይኒንግ ስራ የሚውልባት ሊቢያ በዘርፉ በህገወጥ መንገድ የተሰማሩ ሰዎችን ማሰር ጀምራለች።
🔻በተጠናቀቀው የህዳር ወር በብረት ፋብሪካ ውስጥ ይህንን ስራ ሲሰሩ የነበሩ 9 ሰዎች ተይዘው ትርፋቸውና ንብረታቸው ተወርሶ የ3 አመት እስር ተፈርዶባቸዋል።
🔻በሚያዝያ ወር 2024 ላይም በወር 45,000 ዶላር ትርፍ ሲያስገኙ የነበሩ 1000 የማይኒንግ መሳሪያዎችን ይዛለች። በዛው አመት 50 ቻይኖች ከ 100,000 የማይኒንግ መሳሪያዎች ጋር ተይዘው ነበር።
🔻የኤሌክትሪክ ክፍያ በኪሎዋት ሰዓት 0.004 ዶላር ብቻ የሆነባት ሊቢያ በ2021 ወቅት 0.6 በመቶ የሚሆነውን የአለም የቢትኮይን ሃሽሬት ትይዝ ነበር።
🔻ሊቢያ በ2022 የማይኒንግ ማሽኖች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ብታግድም አሁንም በህገወጥ መንገድ እየገቡ ይገኛሉ።
🔻በ2018 ክሪፕቶከረንሲን መጠቀም የሽብር ተግባርንና የገንዘብ ማጭበርበር ተግባራን ያበረታታል በሚል ክሪፕቶከረንሲን መጠቀምን አግዳለች።
🔻ጠቅላይ ሚኒስትሯ አብዱል ሃሚድ ህገወጥ የክሪፕቶ ማይኒንግ በአንድ ኦፕሬሽን ከ1000-1500 ሜጋዋት ኃይል ያባክናሉ ብለዋል።
🔻በ2022 እ.ኤ.አ 54,000 የሚሆነው ዜጋዋ ክሪፕቶከረንሲ የነበራቸው የነበሩት ሊቢያ የዲጂታል መገበያያ ገንዘቡ ፍላጎት ስላላ እሱን ማስተዳደር የሚያስችል ጠንካራ ህግ ልታወጣ ይገባል ተብሏል
══════❁✿❁═══════
🎮▩♦️. @ELA_TECH
🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP
🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT
❤ 5👍 2
