ru
Feedback
ELA TECH💡

ELA TECH💡

Открыть в Telegram

👋 ሰላም ሰላም እንኳን ወደ ELA TECH በሰላም መጡ ➡ ለማንኛዉም ጥያቄ , አስተያየት እንዲሁም ሀሳብ በዚ ያገኙናል 👇 @ELA_TECHBOT ➡ በ Youtube ጠቃሚ ቪዲዮችን ለማግኘት የ YOUTUBE ቻናላችንን ይጎብኙ 👇 https://youtube.com/@ELA_TECH

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
188 303
Подписчики
-3624 часа
-3377 дней
-3 02930 день
Архив постов
Repost from N/a
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇
Показать все...
❤️A❤️
❤️B❤️
❤️C❤️
❤️D❤️
❤️E❤️
❤️F❤️
❤️G❤️
❤️H❤️
❤️I❤️
❤️J❤️
❤️K❤️
❤️L❤️
❤️M❤️
❤️N❤️
❤️O❤️
❤️P❤️
❤️Q❤️
❤️R❤️
❤️S❤️
❤️P❤️
❤️U❤️
❤️V❤️
❤️W❤️
❤️X❤️
❤️Y❤️
🌞Z🌞
✅ በ ONLINE ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ ❓
Показать все...
⚡️አዎ⚡️
🤭አልፈልግም 🤭
⚖️እንዴት ⚖️
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
Показать все...
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
Показать все...
1
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይዘት ፈጣሪው ኤ.አይ (Generative AI? ) ምንድን ነው ? 🔻ባለፉት 10 ዓመታት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ድንቅ የፈጠራ ውጤት ሆኖ የሚታይ ቢሆንም በዚህ ልክ ለመስፋፋቱ ምክንያት በራሱ ይዘት መፍጠር የሚችለው ኤ.አይ (Generative AI) ይበልጡኑ እ.ኢ.አ 2022 የቻት ጂፒቲ መተዋወቅ ጋር የተያያዘ ነው። ✅ለመሆኑ Generative AI ምንድን ነው ? 🔻ከዚህ ቀደም ሰዎች ኢንተርኔት ላይ የሚፈልጉት ነገር ለማግኘት ኢንተርኔትን በማሰስ (Web Browsing) ነው ይህም ይህም በፊት ያሉ ውጤቶችንና መረጃዎችን የምናገኝበት መንገድ ነው። 🔻Generative AI የምንለው ከዚህ ይለያል። ይህም ቀደም ያሉ ውጤቶችን ማምጣት ሳይሆን በሰዎች ጥያቄ ላይ መሰረት አድርጎ የተሰናሰለ አዲስ መልስ የሚሰጥ ነው። ✅Generative AI መሰረት ያደረገው ምን ላይ ነው ? 🔻ሰዎች ለሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት መሰረት የሚሆነው ቀድሞ ማሽኑን ለማሰልጠን የምንጠቀምበት ዳታ (የመረጃዎች ጥርቅም) ነው። ለዚህም በርካታ መረጃዎች ያስፈልጋሉ። እዚህ ላይ ማወቅ ያለብን የምናገኘው መልስ በዋነኝነት በሰለጠነበት የመረጃ ክምችት ላይ የተወሰነ በመሆኑ ሊሳሳትና ትክክለኛ መልስ ሊሰጠን እንደሚችል ነው። ✅Generative AI ምን መስራት ይችላል ? 🔻ምስሎችን መፍጠር፣ ሙዚቃ ማቀናበር፣ ቪዲዮ መስራት፣ ጹሑፍ መጽሐፍ፣ ኮድ መጻፍ እና መሰል ተግባራትን ማከናወን ይችላል። ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Показать все...
9
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔻የ 𝐂𝐇𝐈𝐍𝐀 ሀገር 𝐍𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍𝐀𝐋 𝐔𝐍𝐈𝐕𝐄𝐑𝐒𝐈𝐓𝐘 𝐎𝐅 𝐃𝐄𝐅𝐄𝐍𝐒𝐄 𝐓𝐄𝐂𝐇𝐍𝐎𝐋𝐎𝐆𝐘 እዚ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ቢንቢን የምታክል ድሮኖችን በስፉት ማምረት ጀምረዋል እነዚም ድሮኖች የመከላከያ ኦፕሬሽን ስራዎችን ለመስራት አገልግሎት ላይ ይውላሉ ። ══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Показать все...
😱 3 1
⚠️100%✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇 (https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
Показать все...
JOIN✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Показать все...
1
JOIN 🥶
የ200 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 30 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ተጫኑ! 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
አው😳
አይ💀
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показать все...
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Показать все...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показать все...
አው😳
አይ💀
⚠️100%✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇 (https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
Показать все...
JOIN✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔻ሃይዲ ላማር ትባላለች። በጣም ውብ ናት። ታዋቂ የሆሊውድ ተዋናይ ነበረች። ግን አንድ ተራ ተዋናይ ብቻ አልነበረችም። በጣም ስማርት ነበረች። የዋይፋይ ቴክኖሎጂን ለመፍጠር የረዳውን ሳይንስ ተመራምራ ያገኘች ሳይንቲስት ነበረች። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ይህንን የአእምሮ ችሎታዋን ችላ ብለው የፊቷን ውበት ብቻ ያደንቁ ነበር። 🔻አብዛኛዎቹ ውብ ሴቶች በጣም እንደሚያምር ግን ውስጡ ባዶ እንደሆነ ብርጭቆ ናቸው። አዎ ብርጭቆው ከውጪ ሲታይ በጣም ያምራል። ግን ከውስጡ ምንም የለም። 🔻ታዲያ ሃይዲ እጅግ በጣም ቆንጆ የነበረች ቢሆንም ዘወትር ታዝን ነበረች። ሰዎች ውጫዊ ውበቷን ያደንቃሉ እንጂ የአእምሮ ብስለቷን ነገሬም አይሉት። እሷ የምትፈልገው በረቂቅ አእምሮዋ እንድትደነቅ እንጂ በግኡዝ መልኳ እንድትወደስ አልነበረም══════❁✿❁═══════                                                                            🎮▩♦️. @ELA_TECH                          🎯▩♦️. @ELA_TECH_GROUP           🚀▩♦️. @ELA_TECHBOT      
Показать все...
11👏 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል ! - በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ? ▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ ▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ ▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ▪️ ትሪትመንቶች ▪️ Consultancy ▪️ Technology accessories ▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ - ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ። አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
Показать все...
1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ የማስታወቂያ ቅናሽ አድርገናል ! - በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ? ▪️ የ ቻናል ማስታወቂያ ▪️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ ▪️ የ ድርጅት ማስታወቂያ ▪️ የ ቡቲክ ልብሶች ማስታወቂያ ▪️ የ ዩቲዩብና የቴሌግራም ቻናል ማስታወቂያ ▪️ ትሪትመንቶች ▪️ Consultancy ▪️ Technology accessories ▪️ ማንኛውም የትምህርት ማስታወቂያ እና ▪️ ሌሎችንም ሽያጮች ያስተዋውቁ - ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ከ190,000+ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ምርቶን በማስተዋወቅ በእጥፍ ያትርፉ። አሁኑኑ ያናግሩን 👉 @Its_eliyass
Показать все...