መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
رفتن به کانال در Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

17 978
مشترکین
-224 ساعت
-57 روز
-8930 روز
آرشیو پست ها
(ጦመረ) ለሚለው ግስ ተመሳሳዩ ፍቺ የቱ ነው ?Anonymous voting
- ረቀቀ
- ጠንቀቀ
- ጸሐፈ
- ሁሉም
👍 4
“ኢይደንግፅክሙ ..........እመኑ በእግዚአብሔር ወእመኑ ብየ ።Anonymous voting
- ልብክሙ
- ነገርክሙ
- ለሊክሙ
- ምስሌክሙ
👏 17
“እኔንም የሚያይ የላከኝንም ያያል"Anonymous voting
- ወዘርእየ አነ ርእዮ ለዘፈነወኒ ።
- ወዘርእየ ኪያየ ርእዮ ዘተፈነወ ።
- ወዘርእየ ኪያየ ርእዮ ለዘፈነወኒ ።
👍 9🙏 6
“እኔ እና አብ አንድ ነን" ማቴ10፥30Anonymous voting
- አነ ወአብ አሐዱ ።
- አነ ወአብ አሐዱ ንሕነ ።
👏 12
ጥያቄ ፦ ክፍት ቦታውን ሙሉ
“አማን እብለክሙ ዘአሠርክሙ በምድር ይከውን እሱረ በሰማያት ወዘፈታሕክሙ በምድር .....በሰማያት ።Anonymous voting
- ፍቱሐ
- እሱረ
- ውጉዘ
- ክቡረ
👍 16
“ገሀድ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
- ግልጥ የሆነ ፣ መገለጥ ፣ የተገለጠ
- የጥምቀት እና የልደት ዋዜማ ሆኖ የሚጾም
- ሁሉም መልስ ነው ።
👍 17🙏 1
“ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ......።Anonymous voting
- ያበውኦ
- ያበውኡ
- ያገብኡ
- ያመጽኡ
🙏 8
“ሀኬት" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
- ስንፍና
- ቸልታ
- ክፋት
- ሁሉም መልስ ነው ።
👍 14
