uz
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Kanalga Telegram’da o‘tish

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
17 978
Obunachilar
-224 soatlar
-57 kunlar
-8930 kunlar
Postlar arxiv
ከአምስቱ ስንት ጥያቄ መለሳችሁ ?Anonymous voting
0 votes
🙏 45
(ጦመረ) ለሚለው ግስ ተመሳሳዩ ፍቺ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ረቀቀ
  • ጠንቀቀ
  • ጸሐፈ
  • ሁሉም
0 votes
👍 4
“ኢይደንግፅክሙ ..........እመኑ በእግዚአብሔር ወእመኑ ብየ ።Anonymous voting
  • ልብክሙ
  • ነገርክሙ
  • ለሊክሙ
  • ምስሌክሙ
0 votes
👏 17
“እኔንም የሚያይ የላከኝንም ያያል"Anonymous voting
  • ወዘርእየ አነ ርእዮ ለዘፈነወኒ ።
  • ወዘርእየ ኪያየ ርእዮ ዘተፈነወ ።
  • ወዘርእየ ኪያየ ርእዮ ለዘፈነወኒ ።
0 votes
👍 9🙏 6
“እኔ እና አብ አንድ ነን" ማቴ10፥30Anonymous voting
  • አነ ወአብ አሐዱ ።
  • አነ ወአብ አሐዱ ንሕነ ።
0 votes
👏 12
ጥያቄ ፦ ክፍት ቦታውን ሙሉ “አማን እብለክሙ ዘአሠርክሙ በምድር ይከውን እሱረ በሰማያት ወዘፈታሕክሙ በምድር .....በሰማያት ።Anonymous voting
  • ፍቱሐ
  • እሱረ
  • ውጉዘ
  • ክቡረ
0 votes
👍 16
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
👏 22👍 7
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
ግዕዝ_መሠረተ_ትምህርት_በደስታ_ተክለወልድ.pdf7.23 MB
🙏 3
Voice 035.mp31.50 MB
👍 14🙏 4
“ገሀድ" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ግልጥ የሆነ ፣ መገለጥ ፣ የተገለጠ
  • የጥምቀት እና የልደት ዋዜማ ሆኖ የሚጾም
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 17🙏 1
ልዩ የሆነው የቱ ነውAnonymous voting
  • ውሳጤ
  • ተጠምቀ
  • ተወለደ
  • ሰከበ
0 votes
👍 16
“ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ......።Anonymous voting
  • ያበውኦ
  • ያበውኡ
  • ያገብኡ
  • ያመጽኡ
0 votes
🙏 8
“ሀኬት" ማለት ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • ስንፍና
  • ቸልታ
  • ክፋት
  • ሁሉም መልስ ነው ።
0 votes
👍 14
ምልማድ “ሞፀፍ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው ?Anonymous voting
  • መብረቅ
  • ወንጭፍ
0 votes
👍 9👏 3