fa
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

رفتن به کانال در Telegram

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
17 974
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-177 روز
-9130 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እነሆ በዐቢይ ጾም ግእዝን መማር ፈልጋችሁ ላመለጣችሁ "ግእዝን በአንድ ወር" የመጋቢት ወር ኮርሳችን በ፮ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እየተቀበልን እንገኛለን። 📜 በመሆኑም ለጀማሪዎች የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመኑን በዋጀ በሆነ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንረዳ ዕንወቅ። 🔸የሚሰጠው ትምህርትየግእዝ ቋንቋ መሠረት (መሠረተ ግእዝ) 🔹የሚጀምርበት ቀን፦ መጋቢት 1 🔸የሚሰጥበት ቦታ በቴሌግራም ✅ የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ በዚህ ገብተው ያግኙ👇 👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 🤏 + ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ @MesereteGeez◦0977682046
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ እያልን ፤ እነሆ በዐቢይ ጾም መጀመሪያ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እያጠናቀቅን እንገኛለን። 📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ። 🔸የሚሰጠው ትምህርትየግእዝ ቋንቋ መሠረት 🔹የሚጀምርበት ቀን፦ የካቲት 13 🔸የሚሰጥበት መንገድ በቴሌግራም ✅ የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ👇 👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 🤏 + ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ @MesereteGeez◦0977682046
نمایش همه...
ምልማድ ፮ ፦ “ውእቱ አጥመቀ" ካለ “አንተ ......." ይላል ።Anonymous voting
  • አ. አጥመቅከ
  • በ. አጥመከ
  • ገ. አጥመቀ /ጠብቆ/
  • ደ. አጥመቀከ
0 votes
ምልማድ ፭ ፦ ከግስ የማይመሠረተው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • አ. መቃብር
  • በ. ማኅበር
  • ገ. ኮከብ
  • ደ. ቤት
0 votes
ምልማድ ፬ ፦ ለየት ያለ ቅርጽ ያለው ግስ የቱ ነው ?Anonymous voting
  • አ. መሐረ
  • በ. ከፈለ
  • ገ. ሖረ
  • ደ. ይቤ
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
✅ የቤተክርስቲያናችንን ኢ.ኦ.ተ.ቤ መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት EOTC TV የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ያልተቀላቀላችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይላኩ... 👉 የዩቲዮብ ገጽ http://www.youtube.com/c/eotctv 👉 የፌስ ቡክ ገጽ https://www.facebook.com/eotctvchannel
نمایش همه...
መሐረነ አብ ጸሎት በግእዝ እና አማርኛ @MesereteGeez @MesereteGeez @MesereteGeez Share - Like - Join
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📜 የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ። 🔸የሚሰጠው ትምህርትየግእዝ ቋንቋ መሠረት 🔸የሚሰጥበት መንገድ በቴሌግራም ✅ የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ 👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 👈 + ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ @MesereteGeez◦0977682046
نمایش همه...
ምልማድ ፫ ፦ “ጸሐፊ" ብሎ ጸሐፊት ካለ “መርዓዊ" ብሎ .........ይላል ።Anonymous voting
  • አ. መርዓዊት
  • በ. መርዓ
  • ገ. መርዓት
  • ደ. መርዓዊሃ
0 votes
ምልማድ ፪ ፦ “ሠለሰ" በሎ ሥላሴ ካለ “ሰብዐ" ብሎ .......... ይላል ።Anonymous voting
  • አ. ሳብዒት
  • በ. ትስብዕት
  • ገ. ስባዔ
  • ደ. ሱባዔ
0 votes
ምልማድ ፩ ፦ “እንደዚህ አይደለም" በልሳነ ግእዝ ምንት ይትበሀል ?Anonymous voting
  • አ. ውእቱ ከመዝ
  • በ. አልቦ ከመዝ
  • ገ. ኢኮነ ከመዝ
  • ደ. አኮ ከመዝ
0 votes