መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Kanalga Telegram’da o‘tish
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Ko'proq ko'rsatish2025 yil raqamlarda

17 974
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-177 kunlar
-9130 kunlar
Postlar arxiv
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እነሆ በዐቢይ ጾም ግእዝን መማር ፈልጋችሁ ላመለጣችሁ "ግእዝን በአንድ ወር" የመጋቢት ወር ኮርሳችን በ፮ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እየተቀበልን እንገኛለን።
📜 በመሆኑም ለጀማሪዎች የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመኑን በዋጀ በሆነ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን እንረዳ ዕንወቅ።
🔸የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት (መሠረተ ግእዝ)
🔹የሚጀምርበት ቀን፦ መጋቢት 1
🔸የሚሰጥበት ቦታ ፦ በቴሌግራም
✅ የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ በዚህ ገብተው ያግኙ👇
👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 🤏
+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ እያልን ፤
እነሆ በዐቢይ ጾም መጀመሪያ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ምዝገባ እያጠናቀቅን እንገኛለን።
📜 በመሆኑም የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን በመጨረሳችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ።
🔸የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት
🔹የሚጀምርበት ቀን፦ የካቲት 13
🔸የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም
✅ የመመዝገቢያና የበለጠ ማብራሪያ ቦታ👇
👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 🤏
+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
ምልማድ ፮ ፦ “ውእቱ አጥመቀ" ካለ “አንተ ......." ይላል ።Anonymous voting
- አ. አጥመቅከ
- በ. አጥመከ
- ገ. አጥመቀ /ጠብቆ/
- ደ. አጥመቀከ
ምልማድ ፭ ፦ ከግስ የማይመሠረተው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
- አ. መቃብር
- በ. ማኅበር
- ገ. ኮከብ
- ደ. ቤት
ምልማድ ፬ ፦ ለየት ያለ ቅርጽ ያለው ግስ የቱ ነው ?Anonymous voting
- አ. መሐረ
- በ. ከፈለ
- ገ. ሖረ
- ደ. ይቤ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✅ የቤተክርስቲያናችንን ኢ.ኦ.ተ.ቤ መገናኛ ብዙኃን ሥርጭት EOTC TV የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ያልተቀላቀላችሁ SUBSCRIBE በማድረግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይላኩ...
👉 የዩቲዮብ ገጽ
http://www.youtube.com/c/eotctv
👉 የፌስ ቡክ ገጽ
https://www.facebook.com/eotctvchannel
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም ለኵልክሙ የግእዝ ወዳጆች በሙሉ፤ እነሆ "ግእዝን በአንድ ወር" ኮርሳችን በ፭ኛ ዙር የኦንላይን ትምህርት ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
📜 የግእዝ ቋንቋን መሠረታዊ ትምህርት ዘመናዊ በሆነ መልኩ ለጀማሪዎች ለመስጠት ምዝገባ በመጀመራችን ቦታ ሳይሞላብዎት አሁኑኑ በመመዝገብ ጥንታዊ ቋንቋችንን ዕንወቅ።
🔸የሚሰጠው ትምህርት፦ የግእዝ ቋንቋ መሠረት
🔸የሚሰጥበት መንገድ፦ በቴሌግራም
✅ የመመዝገቢያና ማብራሪያ ቦታ 👉 [https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdugh4KZ5HpGX5Xh1jbX1LbAvgN5E6kGOkx7hD7nytXu5eLbA/viewform?usp=sf_link] 👈
+ ሞልተው እንደጨረሱ @MGeez24 በዚህ ID ቁጥር በመቀበል ምዝገባውን ያጠናቅቁ። ለበለጠ መረጃ ደውለው ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌐 መሠረተ ፡ ግእዝ
@MesereteGeez◦0977682046
ምልማድ ፫ ፦ “ጸሐፊ" ብሎ ጸሐፊት ካለ “መርዓዊ" ብሎ .........ይላል ።Anonymous voting
- አ. መርዓዊት
- በ. መርዓ
- ገ. መርዓት
- ደ. መርዓዊሃ
ምልማድ ፪ ፦ “ሠለሰ" በሎ ሥላሴ ካለ “ሰብዐ" ብሎ .......... ይላል ።Anonymous voting
- አ. ሳብዒት
- በ. ትስብዕት
- ገ. ስባዔ
- ደ. ሱባዔ
ምልማድ ፩ ፦ “እንደዚህ አይደለም" በልሳነ ግእዝ ምንት ይትበሀል ?Anonymous voting
- አ. ውእቱ ከመዝ
- በ. አልቦ ከመዝ
- ገ. ኢኮነ ከመዝ
- ደ. አኮ ከመዝ
