fa
Feedback
telebirr

telebirr

رفتن به کانال در Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

نمایش بیشتر
2025 سال در اعدادsnowflakes fon
card fon
285 142
مشترکین
+18224 ساعت
+1 0827 روز
+4 97230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
ስንታደም እንዲህ ነን! ኔክስት ፋሽን ዲዛይን ኮሌጅ ያዘጋጀው AFFA Award ለመታደም ትኬታችንን በቀላሉ በቴሌሌብር ሱፕር አፕ መሸመት እንችላለን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ትኬታችንን ስንገዛ እንዲህ ነን! #ስንታደም_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
25👏 6👍 4👌 4🤩 2
Repost from TgId: 2594269949
Photo unavailableShow in Telegram
ከዘመኑ ጋር የዘመነ ዘመናዊ የግብይት ስርዓትን በዘመን ገበያ ይቀላቀሉ! ዘመን ገበያን ለማግኘት ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፡ http://bit.ly/telebirr_ZemenGEBEYA ዘመን ገበያ - የዲጂታል ኢትዮጵያ የግብይት መዳረሻ!
نمایش همه...
👍 28 14🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ! 🗓🤝 በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 1,775 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
4
🎉🎉 25ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!! ✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ! 📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
54🙏 15👏 13👍 9😁 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
የፈለግነውን የጨረታ ዝርዝር መረጃ ጋዜጣ ሳናገላብጥ ባለንበት ሆነን በስልካችን ለማግኘት የiChereta ሚኒ መተግበሪያን እንጠቀም! በቴሌብር ስንጫረት እንዲህ ነን! ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ! #ስንጫረት_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
👍 32 20🙏 7
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ሦስተኛውን እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ አገልግሎት በአዲስ አበባ አስጀመረ! ዛሬ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ስራ የጀመረው ሦስተኛው ጣቢያ በአንድ ጊዜ 16 እጅግ በጣም ፈጣን መሙያዎችን ያካተተ ሲሆን፣ ይህም ያሉንን የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ ጣቢያዎች የማስተናገድ አቅም በእጅጉ ከፍ ለማድረግ ያስችላል፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚያችን “ይህ ኢኒሼቲቭ፤ ሀገራችን በዲጂታል ጉዞ እያደረገች ያለውን ሁለገብ ለውጥ፣ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገርና ዘላቂነት ያለው አረንጓዴ ኢኮኖሚን በመገንባት በኩል ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ያላትን ተምሳሌትነት ያሳየንበት ነው“ ብለዋል፡፡ አክለውም “በሀገራችን የኤሌክትሪክ መኪኖች በሰፊው እየተለመዱ መምጣታቸውን ተከትሎ ስነ-ምህዳሩንም በአረንጓዴ መሰረተ ልማት መደገፍ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እነዚህን የኤሌክትሪክ ኃይል መሙያ ጣቢያዎች በአጭር ጊዜ ገንብተን ስራ ላይ እንዲውሉ አድርገናል” ብለዋል፡፡ ጣቢያው እጅግ ፈጣን፤ ኃይል ቆጣቢ፣ ከፍተኛ ፍጥነት ያለውና በሰው ሰራሽ አስተውሎት የሚሰራ በመሆኑ፣ ባትሪዎች በሚችሉት ፍጥነት ዘላቂነት ባረጋገጠ መልክ ቻርጅ ያደርጋል፡፡ ኩባንያችን ቀደም ሲል በአንድ ጊዜ 32 መኪኖችን ማስተናገድ የሚችሉ ጣቢያዎችን ወደ ስራ ያስገባ ሲሆን፣ ከየካቲት 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ165 ሺህ የኤሌክትሪክ መኪኖች፣ 4,349,761.54 ኪሎዋት ኃይል መሙላት ችሏል፡፡ ይህም 6,081,447.62 ኪ.ግ ካርቦን ዳይኦክሳይድ ወደ ከባቢ አየር እንዳይለቀቅ ማድረግ የቻለ ሲሆን፣ ከ30,444 በላይ ዛፎችን ከመትከል ጋር ይነጻጸራል። ኩባንያችን የሀገራችንን የዲጂታል ኢኮኖሚ በአረንጓዴ ቴክኖሎጂዎች በመደገፍ ለዘላቂ እድገት ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ለበለጠ፡ https://bit.ly/48qMU7h
نمایش همه...
63👍 23
Photo unavailableShow in Telegram
ጤናችንን በዘመናዊ መንገድ! ለ International Clinical Laboratories አገልግሎቶች አሁን በቴሌብር መክፈል እንችላለን! ጤናችንን ለመጠበቅ፤ ለምርመራ ወደ International Clinical Laboratories እንቁላል ፋብሪካ የሚገኘውን ዋና መስሪያ ቤት ጨምሮ፣ ወደ ሁሉም ቅርንጫፎቹ ማለትም ጦር ኃይሎች፣ ቀበና፣ ሲኤምሲ፣ ቦሌ፣ ፉሪ፣ ጀሞ፣ አርባ ምንጭ፣ ደሴ፣ መቀሌ፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ አዳማ፣ ድሬደዋ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ጅማ፣ ጋምቤላ እና ሐዋሳ ጎራ ስንል ክፍያዎችን በቴሌብር ማቀላጠፍ እንችላለን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ጤናችንን  ስንጠብቅ እንዲህ ነን! #ጤና_ስንጠብቅ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
49👍 14😁 1👌 1
ሻሞ በሰኞ contest winners - round 16th Winners list.pdf3.30 KB
👍 27 20👌 5😢 3🤩 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ ፤ ቴሌብር ላይ አዲስ የተጀመረው የፋይናንስ አገልግሎት ስም "ጥላ" ይሰኛል ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል! ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ! አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን። የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇 #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
29👍 17
Photo unavailableShow in Telegram
ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!! 🗓🤝  በ20% ወይም 30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን በወር 1,079 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 2,072 ብር (ለ6 ወራት) እየከፈሉ ይጠቀሙ። 💁‍♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! 👉 ማሳሰቢያ: የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ! ኢትዮ ቴሌኮም ከሲንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት #Ethiotelecom #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
38👍 18😍 1
Repost from Ethio telecom
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮች ልዑክ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና መሥሪያ ቤትን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ በኢንስቲትዩቱ የሚገኙትን የኤ.አይ (AI) እና ሌሎች ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን ተዘዋውሮ የተመለከተ ሲሆን፤ ተቋሙ በገነባው የቴክኖሎጂ አቅም እንዲሁም በተፈጠረው ምቹ የሥራ ከባቢ መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በጉብኝቱ ወቅት፤ ኢንስቲትዩቱ ሀገራችንን ብሎም አፍሪካን በዘርፉ ተጠቃሚ ለማድረግ የጀመራቸውን ተስፋ ሰጪ ስራዎች እና አዲሱ ህንጻ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ለስራ መብቃቱን አድንቀዋል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፤ በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ቴክኖሎጂ ስለተገነባው ግዙፍ አቅም ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ ኢንስቲትዩቱ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮም ላደረገው ያልተቆጠበ ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን በበኩላቸው፤ ኩባንያችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ያለውን ተሞክሮ በማብራራት፣ ሀገራችንን በዘርፉ ተወዳዳሪ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ከኢንስቲትዩቱ ጋር ያለውን አጋርነት አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡ ሁለቱ ተቋማት፤ የህብረተሰቡን ህይወት የሚያሻሽሉ እና አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን መሰረት ያደረጉ ችግር ፈቺ መፍትሄዎችን በአጋርነት ለማቅረብ በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ በመምከር የጋራ መግባባት ላይ ደርሰዋል፡፡
نمایش همه...
40👍 13
00:53
Video unavailableShow in Telegram
በቴሌብር የሚከናወን የገንዘብ እንቅስቃሴ አጭር የሂሳብ መግለጫ እንዴት ማግኘት እንችላለን? Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
نمایش همه...
How to get telebirr transaction statement 1_1.mp434.55 MB
35👍 4🙏 2👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለምርቃትማ ማን እንደቴሌብር በቴሌብር መተግበሪያ ገብተን 100 ብር እና ከዚያ በላይ የአየርሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት አለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ምርቃት ስናገኝ እንዲህ ነን! #ስንመርቅ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
34👍 10😁 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ስንታደም እንዲህ ነን!! በጂ ፓወር ክሬቲቭ አዋርድ ኢትዮጵያ 2025 ቅዳሜ ህዳር 20 ቀን ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ የስብሰባ ማዕከል በደመቅ ሁኔታ ይካሄዳል የመግቢያ ትኬቱን ደግሞ በቴሌብር ያገኙታል፡፡ *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ትኬታችንን ስንገዛ እንዲህ ነን! #ስንታደም_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
30👍 12
Photo unavailableShow in Telegram
የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ለምንወዳቸው ቲክቶከሮች አሁኑኑ በቴሌብር ድምጻችንን እየሰጠን እናበረታታቸው! በዘንድሮው የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ ተሸላሚ እንዲሆኑ የምትፈልጓቸውን የምትወዷቸውን ቲክቶከሮች አሁኑኑ በቀጣዩ ማስፈንጠሪያ https://bit.ly/TCA_2025 በመግባት እና ድምጽ በመስጠት አሸናፊ እንዲሆኑ ማገዝ ትችላላችሁ!   መልካም ዕድል! #ስንመርጥ_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
26👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላ ቦነስ ሌላ ጭማሪ ወደ ስልካችን እየገባ ነው! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። በዕለቱ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
37👍 20👏 9
Photo unavailableShow in Telegram
ሌላ ቦነስ ሌላ ጭማሪ ወደ ስልካችን እየገባ ነው! በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን። በዕለቱ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ያለቦነስ ምን ያደርግልናል? ከባህር ማዶ ምንዛሬ የፈጠነ በቴሌብር ስንቀበል 9% ስጦታ አለን!! ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን VISA, Dahabshiil, Western Union, Thunes, Onafriq, Taptap Send, CAC Bank, ሐabesha PAY  ከወዳጅ ዘመድ የተላከልዎን ዓለም አቀፍ ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ ምቾትና ቅልጥፍና ሳይጓድልብዎ 9% ተጨማሪ ስጦታ ያገኛሉ፡፡ የቴሌብር ሬሚትን ይቀላቀሉ ወዳጆችዎም እንዲጠቀሙ ያጋሯቸው፡ https://onelink.to/telebirr-remit #ስንቀበል_እንዲህ_ነን #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
25👍 9😁 2
✨📱 አዲሱን የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎታችንን ምን ያህል ያውቁታል? የስማርት ስልክ ባለቤትነትን ከምንግዜውም በላይ ቀላል እና ተደራሽ የሚያደርግ አዲስ አገልግሎት ይዘን ቀርበናል! 🗓🤝 በ6 እና 12 ወራት የተራዘመ ክፍያ 🌍🔗 እንደ ስልኩ ዓይነት በ20% ወይም 30% ቅድሚያ ክፍያ ብቻ ከዓለም ጋር የሚያገናኝ 💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ‘’ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲግ’’ በሚል ሚኒ መተግበሪያ ወይም በ *127# ያገኟቸዋል! #Ethiotelecom #AwashBank #SiinqeeBank #NextHorizon #DigitalInclusion #DeviceFinancing #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia''
نمایش همه...
52👍 11👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
በ50 ብር ብቻ 50 የተመረጡ አሪፍ አሪፍ ፊልሞችን እንደ ጉድ ልንኮመኩም ነው! እስከ ኅዳር 20 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሕጻናትና ወጣቶች ሲኒማ በሚካሄደው 20ኛው የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ላይ የመግቢያ ቲኬት በ50 ብር ስንቆርጥ 50 ፊልሞችን ማየት እንችላለን። ኅዳር 22 በሚካሄደው የሽልማት ስነ ሥርዓት ላይ ቆንጆ እራት እየበላን መታደም ካሰብን ደግሞ ትኬታችንን በ5000 ብር ከቴሌብር መውሰድ እንችላለን። *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቲኬት ስንቆርጥ እና ስንዝናና እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
نمایش همه...
60👍 5💯 4🙏 3🔥 2👏 2