telebirr
رفتن به کانال در Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

285 140
مشترکین
+18224 ساعت
+1 0827 روز
+4 97230 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
💰 በዚህ ዘመን ገንዘብ ያለዋስትና ማን ያበድራል!
ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር የቀረበውን "ጥላ" አዲስ የዲጂታል ብድር አገልግሎት በመጠቀም ገንዘብ ያለ ማስያዣ መበደር ይችላሉ፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
#የፋይናንስ_አገልግሎት_ለሁሉም!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 31❤ 28😢 4👏 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አዲስ ነገር አስተዋላችሁ?
ቴሌብር ላይ ከአዋሽ ባንክ ጋር በመተባበር ያስጀመረውን የፋይናንስ አገልግሎት ስም ቁጭ የሚያደርግልን የቴሌብር ደንበኛ፣ ደንበኛ የሆነ ሽልማት ይሸለማል።
በትክክል ከሚመልሱ፣ ዕድለኞች 6 ጊ.ባ ይጠቀልላሉ፤ መልካም ዕድል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 53❤ 30🔥 5👌 4👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom
#DigitalID #telebirr
#telebirrSuperApp
#DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🙏 42❤ 16🤩 3👍 2
02:48
Video unavailableShow in Telegram
25ኛውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ በማይረሳና በሚናፈቅ ድባብ፣ በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል፤ የዓመት ሰው ይበለን!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2018 #telebirr #telebirrSuperApp #zemenGEBEYA
IMG_5807.MP414.59 MB
02:48
Video unavailableShow in Telegram
25ኛውን ታላቁ ሩጫ በኢትዮዽያ በማይረሳና በሚናፈቅ ድባብ፣ በደማቅ ሁኔታ አሳልፈናል፤ የዓመት ሰው ይበለን!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2018 #telebirr #telebirrSuperApp #zemenGEBEYA
IMG_5807.MP414.59 MB
❤ 55👍 12🙏 7
የ2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ አጋር በመሆን በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!
አንድ ቀለም ለብሰን በጎዳና ላይ ፈሰን
አብረን የምንሮጥበት አብረን የምንገዝፍበት
አንዱ የአብሮነታችን መገለጫ ታላቁ ሩጫ
የ2018_ታላቁ_ሩጫ_በኢትዮጵያ_የቴክኖሎጂ_አጋር!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2025 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 42❤ 26😁 5🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
ደቂቃዎች ብቻ ይቀሩታል!
ለታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሰውነታችንን እያሟሟቅን የሚያስፈልገንን ሁሉ አዘገጃጅተናል፤ የሚቀረን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp የታላቁ ሩጫ የፊትነስ መተግበሪያን አስጀምረን ምን ያህል እንደሮጥን እና ሌሎችም መረጃዎችን ማግኘት ብቻ ነው!
በመተግበሪያው አስጀምረው ለሚሮጡ እና ጥሩ ሰዓት ለሚያስመዘግቡ ተሳታፊዎች giveaway አለን!
ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ መተግበሪያዎች ➡️ Great Ethiopian Run
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#ስናሟሙቅ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 25❤ 17🤩 1
03:24
Video unavailableShow in Telegram
ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት ያቀረብናቸው የሞባይል ፋይናንሺያል እና የዲቫይስ ፋይናንሲግ አገልግሎቶች ማስጀመሪያ መርሐ ግብር!
#FinancialServiceAndDeviceFinancing #LaunchingEvent #Ethiotelecom #AwashBank #telebirr #tebirrSuperApp #FinancialServiceForAll #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
17.90 MB
👍 56❤ 36👌 1
ኢትዮ ቴሌኮም ከአዋሽ ባንክ ጋር በአጋርነት “ጥላ” የተሰኘ ያለዋስትና የዲጂታል ፋይናንስ እና የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎቶችን በቴሌብር በይፋ አስጀመረ!
አገልግሎቶቹ የግለሰብ ደንበኞች፣ የተቋማት ሠራተኞች፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች እንዲሁም ወኪሎች “ጥላ” በተሰኘ አገልግሎት አነስተኛ ብድር እንዲያገኙ ያስችላሉ፡፡
በተጨማሪም ወርሃዊ ደመወዛቸው በቴሌብር እና በአዋሽ ባንክ ለሚከፈላቸው የግል እና የመንግስት ተቋማት ሰራተኞች፣ በ16 ወራት የሚከፈል እስከ 1 ሚሊዮን ብር ብድር ያለተያዥ የሚያገኙበት አገልግሎት ተጀምሯል፡፡
እንዲሁም ተቋማቱ ደንበኞች በረጅም ጊዜ ክፍያ የስማርት ስልክ ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የዲቫይስ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አስጀምረዋል፡፡
ይህ አጋርነት በስማርት ስልኮች ዋጋ ከፍተኛ መሆን ምክንያት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ማግኘት ያልቻሉ ዜጎች፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የስልክ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችላል፡፡
በዚህም የፋይናንስ አገልግሎት ተደራሽ ሳይሆን በቆየባቸው ገጠራማ አካባቢዎች ለሚኖረው ማህበረሰባችን የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል።
በተጨማሪም ደንበኞች በቴሌብር ያለካርድ ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም (ATM) ገንዘብ ማውጣት የሚችሉበት አገልግሎት ተዋውቋል።
በቴሌብር ሱፐርአፕ የአዋሽ ባንክ ስኩል ፔይን በማካተት የትምህርት ቤት ክፍያዎችን ለመፈጸም የሚያስችል አሰራርም ተግባራዊ ተደርጓል፡፡
ኩባንያችን በ“ቀጣዩ አድማስ፡ ዲጂታልና ከዚያም ባሻገር 2028 ስትራቴጂ” በተለመው መሰረት የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በስፋት በማቅረብና የዲጂታል ክፍተትን በማጥበብ ለሀገራችን ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ቁልፍ ሚና መጫወቱን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/3X3IPRd
❤ 81👍 39😁 1
03:30
Video unavailableShow in Telegram
የቀድሞ ባልደረባችን አቶ ተስፋጽዮን ስብሃቱ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
71.38 MB
03:30
Video unavailableShow in Telegram
የቀድሞ ባልደረባችን አቶ ተስፋጽዮን ስብሃቱ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል!
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
71.38 MB
❤ 38👍 26🙏 9💯 9🤩 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሻሞ በሰኞን ጥያቄ "ሻሞ" ከማለታችን ቀለብ አድርጋችሁ ለመለሳችሁ፤ ቴሌብር ላይ 100 ብርና ከዚያ በላይ የአየር ሰዓት ስንገዛ 25% ገራሚ ቦነስ እናገኛለን ያላችሁ 6 ጊ.ባ ዳታ አሸንፋችኋል!
ሁሌ በየሳምንቱ የሻሞ በሰኞ ጥያቄዎችን እየመለሳችሁ ሽልማቱን የግላችሁ አድርጉ!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 25👍 14🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉 2ኛ ዙር የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የመሮጫ ቲሸርት አሸናፊዎች!
🏃♀️🏃♂️ አሁንም ቃላችን ጠብቀን በትክክል ከመለሳችሁት በዚህ ዙር በዕጣ ለተለዩት 10 ዕድለኞች ተሳታፊ የሚያደርጋችሁን የመሮጫ ቲሸርት እናበረክታለን!
📥 አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን በኢትዮ ቴሌኮም የፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/ethiotelecom በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
👍 ለተሳትፎአችሁ ሁላችሁንም አመስግነናል!
#Ethiotelecom #GreatEthiopianRun2017 #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 32👍 21👏 3🤩 3🙏 3🔥 1
00:57
Video unavailableShow in Telegram
በቀላሉ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ የምናገኘውን የቴሌድራይቭ አገልግሎት እንዴት መመዝገብ እንችላለን?
#teledrive
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
IMG_5649.MP42.46 MB
❤ 28👍 17🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 30👍 19🤩 1
Repost from telebirr
Photo unavailableShow in Telegram
አስበልጣችሁ የምትወዱትን የቴሌብር አገልግሎት ንገሩን ባልነው መሰረት የምትወዱትን አገልግሎት ስለነገራችሁን እናመሰግናለን!
በኮመንቶቻችሁ ብዙ ላይክ የሰበሰባችሁ የሻሞ በሰኞን ሽልማት የምንልክላችሁ ይሆናል!
አሸናፊዎች የስልክ ቁጥራችሁን ባሸነፋችሁበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) ላኩልን።
የአሸናፊዎችን ዝርዝር ይመልከቱ 👇
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Photo unavailableShow in Telegram
ሰልፍ ቀርቷል!
አሁን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወረፋን ቴሌብር ሱፐርአፕ ”ቀጠሮ” ሚኒ አፕ ቀድሞ ማስያዝ ይቻላል!
መሄድ ካሰብን ቀደም ብለን በቴሌብር ሱፐርአፕ “ቀጠሮ” ሚኒ መተግበሪያ ላይ በመግባት ያሻንን ቅርንጫፍና ሰዓት መርጠን ቀጠሮ ማስያዝ፤ በቀጠሯችን መሰረትም በጊዜ ተስተናግደን መመለስ እንችላለን!
ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ተመዝግበን፤ ቦታ ስናስይዝ እና ስንስተናገድ እንዲህ ነን!
#ቀጠሮ_ስናስይዝ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 37👍 18🙏 6
Photo unavailableShow in Telegram
ይመልሱ!
የመሮጫ ቲሸርት ይሸለሙ!!
ሁለተኛ ዙር ጥያቄ❓
የዘንድሮው 2018 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለስንተኛ ጊዜ የሚደረግ ነው?
👉 በትክክል ከሚመልሱ ተሳታፊዎች በዚህም ዙር 10 ዕድለኞችን እንሸልማለን!
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!!
#Ethiotelecom
#GreatEthiopianRun
#telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 41👍 12😍 3🙏 2🤩 1
