telebirr
رفتن به کانال در Telegram
Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr
نمایش بیشتر2025 سال در اعداد

285 128
مشترکین
+14224 ساعت
+1 1287 روز
+5 04030 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉 የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት የተሳትፎ ውድድር አሸናፊዎች!!
በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።
✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 18👍 16🙏 4😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
🤩⚽️ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይበልጥ አጓጊ ሆኗል!!
የአምናው ሻምፒዮን ሊቨርፑል በተከታታይ ሽንፈት እያስተናገደ ነው፤ ዩናይትድ እየመጣ ነው፤ አርሰናል የመሪነት ቦታውን ይዟል…
❓በዚህ ሳምንትስ ምን ይፈጠር ይሆን
በዲኤስቲቪ በቀጥታ እናያለን‼️
እንዳሻችን በስልካችን ዳታ ወይም በቤታችን ፋይበር (በስማርት ቲቪ) እንመልከት።
🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle
📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!
#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 30👌 6👍 4🤩 1
Photo unavailableShow in Telegram
የምስራች!!
ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ቀረቡ!!
🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂️ በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል!
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 39👏 10👍 7🤩 2🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ወደ አፍሮ ሪድ እየገባን ከመጽሐፍ ሼልፉ ላይ የፈለግነውን መጽሐፍ አማርጠን ማንበብ ጀምረናል!
እናንተም ገባ በሉና ያሻችሁን መጽሐፍ አንብቡ፤ በቴሌብር ስንዘምን እንዲህ ነን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 33❤ 31🙏 6🔥 4
Back to Campus Contest Winners.pdf5.06 KB
የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_3_አሸናፊዎች.pdf6.73 KB
👍 19❤ 9👌 3
🎉🎉 የ #BackToCampus እና 3ኛ ዙር የሳይበር ደኅንነት ወር አሸናፊዎች እነሆ!!
በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን።
✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 20❤ 14
Photo unavailableShow in Telegram
የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንትን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ!!
❓ ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ ከቴሌብርዎ ወጪ ለማድረግ የሚጠቅመው አማራጭ የትኛው ነው?
✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
#AnnualFinancialLiteracyWeek
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 29❤ 15👌 4🔥 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
✨🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ!
3ኛ ዙር ጥያቄ ❓
ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በጣም ጠንካራው የይለፍ ቃል የትኛው ነው?
✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ወይም ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ!
#CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 43❤ 22🔥 4👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር!
አንድ ቀለም ፌስቲቫል የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡
ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp አስቀድመው ይግዙ!
ለወላጆች መግቢያ በነፃ፤ ከ2 ትኬት በላይ ሲገዙ፤ ቅናሽ ይደረግልዎታል!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 40👍 16😁 5👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 30👍 15👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
እስካሁን ቴሌብር የሌላቸው እና ቴሌብር ቢኖራቸው ብላችሁ የምትመኙላቸው ድርጅቶች ካሉ ታግ ማድረግ ትችላላችሁ !
በእርግጠኝነት ቀጣይ ስትሄዱ ቴሌብርን ጭነው አገልግሎታቸውን ቀልጠፍጠፍ ያደርጉታል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 30👍 7👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!!
❓ ባሳለፍነው ዓመት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች አዝናኝ ካምፔይኖችን ማድረጋችን ይታወሳል፤ የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን በመገመት ይሸለሙ!
👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን!
✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች!
#BackToCampus
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 38👍 15
Photo unavailableShow in Telegram
በጠዋቱ ቀዝቀዝ ባለ ውሃ ሻወር መውሰድ ቀልል ቢያደርግም በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ በቴሌብር እንደመክፈል፣ እንደመገበያየት እና የአገልግሎት ክፍያን እንደመፈጸም አይቀልም።
በቴሌብር ሕይወትን ስናቀል እንዲህ ነን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
😁 40👍 33❤ 31
Photo unavailableShow in Telegram
ትኬትዎን በቴሌብር ገዝተው ለግዮን ሆቴል ኦፕን ኤር ሲኒማ ምሽት ተዘጋጁ! 🍿🎥 ቅዳሜ ጥቅምት 22 ከምሽቱ 11፡00 ጀምሮ የማይረሳ ምሽት ይጠብቀዎታል!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 24👍 14🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
8ኛው "ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል" ትኬታችንን በቴሌብር በመግዛት ከቤተሰባችን፣ ከልጆቻችን ከወዳጆቻችን ጋር በመዝናናት የማይረሳ ጥሩ ጊዜ እናሳልፍ !
*127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ
https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 28😁 18👏 11👍 3