ru
Feedback
telebirr

telebirr

Открыть в Telegram

Easy, Fast, Convenient, and Secure. ✅One App for All your needs! ✅Download the telebirr SuperApp 📱 126 (SMS) 🌍 http://www.ethiotelecom.et/telebirr

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
285 221
Подписчики
+14224 часа
+1 1287 дней
+5 04030 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎉🎉 የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንት የተሳትፎ ውድድር አሸናፊዎች!! በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
18👍 16🙏 4😢 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤩⚽️ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይበልጥ አጓጊ ሆኗል!! የአምናው ሻምፒዮን ሊቨርፑል በተከታታይ ሽንፈት እያስተናገደ ነው፤ ዩናይትድ እየመጣ ነው፤ አርሰናል የመሪነት ቦታውን ይዟል… ❓በዚህ ሳምንትስ ምን ይፈጠር ይሆን በዲኤስቲቪ በቀጥታ እናያለን‼️ እንዳሻችን በስልካችን ዳታ ወይም በቤታችን ፋይበር (በስማርት ቲቪ) እንመልከት። 🔗 ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/DSTV_Bundle 📍 የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ! #DSTV #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
30👌 6👍 4🤩 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የምስራች!! ዘኔክሰስ የሞባይል ቀፎዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገበያ ቀረቡ!! 🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen) መጠቀም የሚያስችሉ 🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው 🗂️ በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው 🤖 ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫነባቸው 🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው። 📍በአገልግሎት ማዕከሎቻችን ያገኟቸዋል! ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/4hTWxQl #znexus #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
39👏 10👍 7🤩 2🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ወደ አፍሮ ሪድ እየገባን ከመጽሐፍ ሼልፉ ላይ የፈለግነውን መጽሐፍ አማርጠን ማንበብ ጀምረናል! እናንተም ገባ በሉና ያሻችሁን መጽሐፍ አንብቡ፤ በቴሌብር ስንዘምን እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показать все...
👍 33 31🙏 6🔥 4
የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_3_አሸናፊዎች.pdf6.73 KB
👍 29 2😢 2👏 1
Back to Campus Contest Winners.pdf5.06 KB
የሳይበር_ደኅንነት_ወር_ጥያቄና_መልስ_ዙር_3_አሸናፊዎች.pdf6.73 KB
👍 19 9👌 3
🎉🎉#BackToCampus እና 3ኛ ዙር የሳይበር ደኅንነት ወር አሸናፊዎች እነሆ!! በትክክል ከመለሳቹ ውስጥ በዕጣ ለተለያችሁ አሸናፊዎች ሽልማታችሁን እናበረክታለን። ✍️ አሸናፊዎች ባሸነፋቹበት ገጽ በውስጥ መልእክት (inbox) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር 👇 #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
👍 20 14
Фото недоступноПоказать в Telegram
የፋይናንስ ዕውቀት ሳምንትን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ!! ❓ ጥሬ ገንዘብ ቢያስፈልግዎ ከቴሌብርዎ ወጪ ለማድረግ የሚጠቅመው አማራጭ የትኛው ነው? ✍️ መልስዎን በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom ወይም ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #AnnualFinancialLiteracyWeek #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
👍 29 15👌 4🔥 1🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
✨🏆 የሳይበር ደኅንነት ወርን በሚያሸልም ጥያቄና መልስ! 3ኛ ዙር ጥያቄ ❓ ከላይ ከተዘረዘሩት ውስጥ በጣም ጠንካራው የይለፍ ቃል የትኛው ነው? ✍️ መልስዎን በፌስቡክ https://www.facebook.com/telebirr ወይም ትዊተር http://twitter.com/telebirr አስተያየት መስጫ (Comment) ላይ ያኑሩ! #CyberSecurityContest #CyberSecurityMonth #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
👍 43 22🔥 4👌 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኑ ጭቃ እናቡካ፤ ከቴሌብር ጋር! አንድ ቀለም ፌስቲቫል የፊታችን ቅዳሜ ጥቅምት 22 ቀን 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል፡፡ ትኬቱን በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp አስቀድመው ይግዙ! ለወላጆች መግቢያ በነፃ፤ ከ2 ትኬት በላይ ሲገዙ፤ ቅናሽ ይደረግልዎታል! ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ! #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
40👍 16😁 5👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!! ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ ❇️ በዕለታዊ ❇️ ሳምንታዊ እና ❇️ ወርኃዊ አማራጮች! በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ። #SocialMediaPackage #Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
30👍 15👌 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እስካሁን ቴሌብር የሌላቸው እና ቴሌብር ቢኖራቸው ብላችሁ የምትመኙላቸው ድርጅቶች ካሉ ታግ ማድረግ ትችላላችሁ ! በእርግጠኝነት ቀጣይ ስትሄዱ ቴሌብርን ጭነው አገልግሎታቸውን ቀልጠፍጠፍ ያደርጉታል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показать все...
30👍 7👏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
#BackToCampus ካምፔይን ይገምቱ ይሸለሙ!! ❓ ባሳለፍነው ዓመት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች አዝናኝ ካምፔይኖችን ማድረጋችን ይታወሳል፤ የዘንድሮውን የመጀመሪያ መዳረሻችንን በመገመት ይሸለሙ! 👉 ቀድመው በትክክል ለሚገምቱ 100 አሸናፊዎች ወርኃዊ የተማሪ ጥቅል እንሸልማለን! ✍️ በኢትዮ ቴሌኮም https://www.facebook.com/ethiotelecom እና ቴሌብር https://www.facebook.com/telebirr የፌስቡክ ገጾች! #BackToCampus #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Показать все...
38👍 15
Фото недоступноПоказать в Telegram
በጠዋቱ ቀዝቀዝ ባለ ውሃ ሻወር መውሰድ ቀልል ቢያደርግም በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ በቴሌብር እንደመክፈል፣ እንደመገበያየት እና የአገልግሎት ክፍያን እንደመፈጸም አይቀልም። በቴሌብር ሕይወትን ስናቀል እንዲህ ነን! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показать все...
😁 40👍 33 31
Фото недоступноПоказать в Telegram
ትኬትዎን በቴሌብር ገዝተው ለግዮን ሆቴል ኦፕን ኤር ሲኒማ ምሽት ተዘጋጁ! 🍿🎥 ቅዳሜ ጥቅምት 22 ከምሽቱ 11፡00 ጀምሮ የማይረሳ ምሽት ይጠብቀዎታል! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показать все...
24👍 14🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
8ኛው "ኑ ጭቃ እናቡካ ፌስቲቫል" ትኬታችንን በቴሌብር በመግዛት ከቤተሰባችን፣ ከልጆቻችን ከወዳጆቻችን ጋር በመዝናናት የማይረሳ ጥሩ ጊዜ እናሳልፍ ! *127# ደውለን ወይም ቴሌብርን በስልካችን በዚህ ሊንክ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን! #ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን #ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን #ስንጭን_እንዲህ_ነን #ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
Показать все...
28😁 18👏 11👍 3
Показать все...
👍 28 9💯 5👏 4