Soccer Ethiopia
Открыть в Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
Больше2025 год в цифрах

82 598
Подписчики
-3124 часа
-2087 дней
+16530 день
Архив постов
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
46'
ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
27' ያሬድ ታደሰ | 30' ነቢል ኑሪ
❤ 5🥱 2
Repost from Commercial Bank of Ethiopia - Official
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውድ የባንካችን ደንበኞች የጥንቃቄ መልዕክት አለን!
ማንኛውንም በስልክ የሚመጣ ጥያቄ ባለመቀበል እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ!!!
*************
ባንካችን ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን መመሪያ መሰረት በማድረግ ደንበኞቻችን በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር እንዲያጣምሩ ያስተላለፈውን መልእክት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም አጭበርባሪዎች ደንበኞቻችን ጋር እየደወሉ አገልግሎቱ በስልክ እንደሚሰጥ እንዲሁም የባንክ ሂሳብ በዚህ ምክንያት እንደሚዘጋ በማስመሰል ለማጭበርበር እየተጠቀሙበት እንደሚገኙ ደርሰንበታል።
በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ሒሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር የማጣመሩ ሥራም ሆነ ሌሎች ከሞባይል ባንኪንግ ጋር የተያያዙ እና ማናቸውም አገልግሎቶች እርስዎ በአካል ወደ ቅርንጫፍ ካልሄዱ/ካልቀረቡ በስተቀር በስልክ ተደውሎ የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በስልክ ለሚመጡ ጥያቄዎች ምላሽ ባለመስጠት እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን!
**
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
❤ 9👍 2
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ያላቸው እህል ውሃ ሊያበቃ ተቃርቧል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104308/
❤ 6
የ10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ያገኛል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104300/
❤ 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል
በዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ ያጋሩን !
👍 9❤ 5
Repost from TgId: 1614230721
01:37
Видео недоступноПоказать в Telegram
የኢትዮጵያ እግርኳስ አድባር የሆነው ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ዋዜማ አዲሱን የእግርኳስ ዳኞች ማሊያ ይፍ አድርጓል!
👌 ድንቅ ውበት ፤ ልዩ ቀለም ፤ አስደማሚ ጥራት 👌
🔥 ጎፈሬ 🤝 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 🔥
@goferesportswear
93.83 MB
❤ 5🔥 2
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104295/
👍 2❤ 1
በ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1ለ1 ሲለያዩ እጅግ ማራኪ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ነጌሌ አርሲን 1ለ0 አሸንፏል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104287/
❤ 14
Фото недоступноПоказать в Telegram
የ10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች እና የነገ መርሐ-ግብሮች !
❤ 24
