ch
Feedback
Soccer Ethiopia

Soccer Ethiopia

前往频道在 Telegram

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
82 594
订阅者
-3124 小时
-2087
+16530
帖子存档
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ - ጨዋታ 100 10፡00 ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
显示全部...
7
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ - ጨዋታ 099 10፡00 መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
显示全部...
3
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታ 100 አሰላለፍ ! ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
显示全部...
12👍 5
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታ 099 አሰላለፍ ! መቻል ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
显示全部...
11
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታ 098 ውጤት !
显示全部...
🥱 11👎 5 4
75' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 27' ያሬድ ታደሰ | 30' ነቢል ኑሪ
显示全部...
6
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! 46' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 27' ያሬድ ታደሰ | 30' ነቢል ኑሪ
显示全部...
5🥱 2
ዕረፍት ! ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 27' ያሬድ ታደሰ | 30' ነቢል ኑሪ
显示全部...
4
35' ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ 27' ያሬድ ታደሰ | 30' ነቢል ኑሪ
显示全部...
5
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎል! 30' ነቢል ኑሪ ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
显示全部...
4
照片不可用在 Telegram 中显示
ጎል! 27' ያሬድ ታደሰ ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አዳማ ከተማ
显示全部...
4
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው ተጀምሯል ! 01' ድሬዳዋ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
显示全部...
5
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ - ጨዋታ 098 09፡00 ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
显示全部...
8
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታ 098 አሰላለፍ ! ድሬዳዋ ከተማ ከ አዳማ ከተማ
显示全部...
4👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ውድ የባንካችን ደንበኞች የጥንቃቄ መልዕክት አለን! ማንኛውንም በስልክ የሚመጣ ጥያቄ ባለመቀበል እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች ጠብቁ!!! ************* ባንካችን ብሔራዊ ባንክ ያወጣውን መመሪያ መሰረት በማድረግ ደንበኞቻችን በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የባንክ ሒሳብ ቁጥራቸውን ከፋይዳ መታወቂያቸው ጋር እንዲያጣምሩ ያስተላለፈውን መልእክት እንደ አጋጣሚ በመጠቀም አጭበርባሪዎች ደንበኞቻችን ጋር እየደወሉ አገልግሎቱ በስልክ እንደሚሰጥ እንዲሁም የባንክ ሂሳብ በዚህ ምክንያት እንደሚዘጋ በማስመሰል ለማጭበርበር እየተጠቀሙበት እንደሚገኙ ደርሰንበታል። በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን ሒሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር የማጣመሩ ሥራም ሆነ ሌሎች ከሞባይል ባንኪንግ ጋር የተያያዙ እና ማናቸውም አገልግሎቶች እርስዎ በአካል ወደ ቅርንጫፍ ካልሄዱ/ካልቀረቡ በስተቀር በስልክ ተደውሎ የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በስልክ ለሚመጡ ጥያቄዎች ምላሽ ባለመስጠት እራሳችሁን ከአጭበርባሪዎች እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን! ** የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
显示全部...
9👍 2
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ያላቸው እህል ውሃ ሊያበቃ ተቃርቧል። https://www.soccerethiopia.net/football/104308/
显示全部...
6
የ10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ፍጻሜውን ያገኛል። https://www.soccerethiopia.net/football/104300/
显示全部...
7
照片不可用在 Telegram 中显示
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል በዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ ያጋሩን !
显示全部...
👍 9 5
Repost from TgId: 1614230721
01:37
视频不可用在 Telegram 中显示
የኢትዮጵያ እግርኳስ አድባር የሆነው ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ዋዜማ አዲሱን የእግርኳስ ዳኞች ማሊያ ይፍ አድርጓል! 👌 ድንቅ ውበት ፤ ልዩ ቀለም ፤ አስደማሚ ጥራት 👌 🔥 ጎፈሬ 🤝 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 🔥 @goferesportswear
显示全部...
93.83 MB
5🔥 2
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/104295/
显示全部...
👍 2 1