Soccer Ethiopia
前往频道在 Telegram
The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net
显示更多2025 年数字统计

82 594
订阅者
-3124 小时
-2087 天
+16530 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል
በዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ ያጋሩን !
👍 9❤ 5
Repost from TgId: 1614230721
01:37
视频不可用在 Telegram 中显示
የኢትዮጵያ እግርኳስ አድባር የሆነው ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ዋዜማ አዲሱን የእግርኳስ ዳኞች ማሊያ ይፍ አድርጓል!
👌 ድንቅ ውበት ፤ ልዩ ቀለም ፤ አስደማሚ ጥራት 👌
🔥 ጎፈሬ 🤝 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 🔥
@goferesportswear
93.83 MB
❤ 5🔥 2
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104295/
👍 2❤ 1
በ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1ለ1 ሲለያዩ እጅግ ማራኪ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ነጌሌ አርሲን 1ለ0 አሸንፏል።
https://www.soccerethiopia.net/football/104287/
❤ 14
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን
21' ጌታነህ ከበደ 3' አማኑኤል ኤርቦ
❤ 3
80'
ፋሲል ከነማ 1 - 0 ነገሌ አርሲ
66' ያሬድ ብርሃኑ
በ75ኛው ደቂቃ የነገሌ አርሲው የመሀል ተከላካይ ዴስሬ ፓስካል በ79 ኛው ደቂቃ ደግሞ የፋሲል ከነማው የመሀል ተከላካይ ምኞት ደበበ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል!
❤ 16👎 16👍 1
