es
Feedback
Soccer Ethiopia

Soccer Ethiopia

Ir al canal en Telegram

The voice of Ethiopian football For business enquiries ONLY Tell: +251940018801 Email: ads@soccerethiopia.net

Mostrar más
2025 año en númerossnowflakes fon
card fon
82 594
Suscriptores
-3124 horas
-2087 días
+16530 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል በዕለቱ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዙሪያ ያሎትን ሀሳብ ያጋሩን !
Mostrar todo...
👍 9 5
Repost from TgId: 1614230721
01:37
Video unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ እግርኳስ አድባር የሆነው ታላቁ ብራንድ ጎፈሬ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ዋዜማ አዲሱን የእግርኳስ ዳኞች ማሊያ ይፍ አድርጓል! 👌 ድንቅ ውበት ፤ ልዩ ቀለም ፤ አስደማሚ ጥራት 👌 🔥 ጎፈሬ 🤝 የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን 🔥 @goferesportswear
Mostrar todo...
93.83 MB
5🔥 2
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ከመመራት ተነስተው ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። https://www.soccerethiopia.net/football/104295/
Mostrar todo...
👍 2 1
በ10ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና 1ለ1 ሲለያዩ እጅግ ማራኪ በነበረው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ነጌሌ አርሲን 1ለ0 አሸንፏል። https://www.soccerethiopia.net/football/104287/
Mostrar todo...
14
Photo unavailableShow in Telegram
የ10ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች እና የነገ መርሐ-ግብሮች !
Mostrar todo...
24
Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታ 097 ውጤት !
Mostrar todo...
19🔥 8
70' ሀዋሳ ከተማ 2 - 1 ኢትዮጵያ መድን 21' ጌታነህ ከበደ 3' አማኑኤል ኤርቦ 47' ያሬድ ብሩክ
Mostrar todo...
25
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 47' ያሬድ ብሩክ ሀዋሳ ከተማ 2 - 1 ኢትዮጵያ መድን
Mostrar todo...
27🔥 4
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን 21' ጌታነህ ከበደ 3' አማኑኤል ኤርቦ
Mostrar todo...
3
ዕረፍት ! ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን 21' ጌታነህ ከበደ 3' አማኑኤል ኤርቦ
Mostrar todo...
7👏 6
32' ሀዋሳ ከተማ 1-1 ኢትዮጵያ መድን 21' ጌታነህ ከበደ  | 03' አማኑኤል ኤርቦ
Mostrar todo...
10
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 21' ጌታነህ ከበደ ሀዋሳ ከተማ 1 - 1 ኢትዮጵያ መድን
Mostrar todo...
🔥 11 9
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 3' አማኑኤል ኤርቦ ሀዋሳ ከተማ 0 - 1 ኢትዮጵያ መድን
Mostrar todo...
11
Photo unavailableShow in Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል ! ሀዋሳ ከተማ 0 - 0 ኢትዮጵያ መድን
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
የጨዋታ 096 ውጤት !
Mostrar todo...
37🔥 3👍 1👎 1
80' ፋሲል ከነማ 1 - 0 ነገሌ አርሲ 66' ያሬድ ብርሃኑ በ75ኛው ደቂቃ የነገሌ አርሲው የመሀል ተከላካይ ዴስሬ ፓስካል በ79 ኛው ደቂቃ ደግሞ የፋሲል ከነማው የመሀል ተከላካይ ምኞት ደበበ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥተዋል!
Mostrar todo...
16👎 16👍 1
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ - ጨዋታ 097 12፡00 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ጎል! 66' ያሬድ ብርሃኑ ፋሲል ከነማ 1 - 0 ነገሌ አርሲ
Mostrar todo...
👍 31 9👎 1🥱 1
Photo unavailableShow in Telegram
7
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል ! ፋሲል ከነማ 0 - 0 ነገሌ አርሲ
Mostrar todo...
16