Ethio ቴክ'ˢ
Открыть в Telegram
✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1
Больше2025 год в цифрах

241 004
Подписчики
-19024 часа
-9407 дней
-3 36030 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
6ተኛ ማህበረሰባዊ እና የባህል ለውጦች የቁልቁለት ጉዟቸውን ይቀጥላሉ..የአእምሮ እክል ከሌላው ግዜ በላቀ ይጨምራል... እውቀት በብቃት እንጂ በማስታወስ (በሽምደዳ) ላይ ያተኮረ መሆኑ ይቀራል... በተቋማት ላይ ያለ አመኔታ የላሸቀ ይሆናል።
ስለዚህም...
ቀጣዩ 5 አመት ...
🔸ፈጣን
🔹ውሳጣዊ ግንኙነት የሚዳብርበት
▪️እኩልነት አስኪ ደረጃ ሚደርስበት
◽️ለአዲስ መዋቅር ህዝቦች እና ሃገራት ብዙ እድል በሯን ወለል አድርጋ ምትበተግድበት ..
❤ 4🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
3ኛ የአለም ፖለቲካ ውጥረት እና መባጠስ እንደጉድ ይጨምራል (አማሪካና ቻይና እንዲሁም ሌሎችም) ያላቸው ፍልሚያ ይከራል... የአለም አቀፍ ተቋማት አንድነታቸውን ማስጠበቅ ያዳግታቸውል...።
4ተኛ መዋዕለ ንዋይ ተገማችነት በማይኖርበት ሁናቴ ውስጥ ሲገባ በዛው አንጻር ብዙ አዳዲስ እድሎች ይከፈታሉ... በአፍሪቃ እና በአንዳንድ የእሲያ ሃገራት ጠንካራ እመርታዎች መስተዋል ይጀምራሉ... ስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል ግብይቶችና አረንጓዴ ኢንዱስትሪዎች በሰፊ ሁኔታ ይቀጥላሉ፡፠። ከባዱ ፈተና (የኑሮ ውድነቱ ለሚሊየኖች አዳጋች ሆኖ ይቀጥላል ከዚህ በባሰ)
5ተኛ የጤና እና የምርምር እመርታዎች(ግኝቶች ይጨምራሉ ..።
ይቀጥላል...
🔥 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከላይ እንደምናየው ፕሮምት "ለቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ"
ብለን ስንጠይቀው የቀድሞ ጓዳችን የሆነውን chatGPT'ን ...
በቅድሚያ ከራሱ ነው የጀመረልን(ለራስ ሲቆርሱ... መሆኑ ነው እንግዲህ 😅😅
1ኛ "ቴክኖሎጂያ" ብሎናል ... ምን ማለቱ ነው..
ከእኔ ውጪ ወደ ውጪ የምትሉበት ዘመን ነው ቀጣዩ 5 አመት (በጤናው ዘርፍ፣ በስራው፣ በትምህርቱ) ብቻ በብዙ ዘርፎች እኔን እንደ የህይወታችሁ አካል የምታደርጉኝ ዘመን ይሆናል.. በዚህም ምክንያት ብዙ የስራ ዘርፎች ምስቅልቅላቸው ይወጣል ባባቁ እና ባልበቁ ሰዎች መሃል ፉክቻው ይሰፋል እያለን ነው።
2ተኛ ደግሞ የአየር ንብረቱ ጠንከር ባለ ሁናቴ የለዋወጣል እያለን ነው(ከባባድ ሞገዶች፣ ጎርፎችና ድርቅ) ይጠበቃል በዚህም ምክንያት.. የፀሃይ ፣ የነፋስና የባትሪ ሃይል ጥቅም ከመቼውም ግዜ በበለጠ ይጨምራል እያለን ይገኛል ጓዳችን ChatGPT....
🔥 8❤ 2
AI ምን ይላል🤔እስኪ ዛሬ በቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ገጽታ እንደሚኖራት AI'ን እናናዘው 🙂.. 🤖@Ethio_Techs🤖
🤔 8
💻የላፕቶፕ እና የዴስክቶፕ ሳታዎች
ብዛት:-50+
ዋጋ:- የዴስክቶፑ (150 ብር) /የላፕቶፑ (300ብር)
📥Contact @im_only_Human_from_Et
❤ 6
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Показать все...
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Elon MUSK የ SpaceXን አዲስ ትልቅ Plan ይፋ አድርጓል።
ይህ ዕቅድ በዓመት 1,000 Starship ሮኬቶችን ማምረት የሚችል Gigabay የተሰኘ ፋብሪካ መገንባትን ነው። Starship Version 3 ተብለው የሚጠሩት እነዚህ አዳዲስ ሮኬቶች፣ 124 ሜትር ርዝመት ያላቸው ወይም አዲስ አበባ ከሚገኘው የ ንብ Headquarters ጋር የሚስተካከሉ ናቸው እናም እስካሁን ከተሰሩት ሁሉ ረጅሙ ሲሆኑ፣ በ2025 መጨረሻ ላይ ወደ ጠፈር ሊምዘገዘጉ ይችላሉ።
የ Elon Plan በቢልየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደ ቀይዋ Planet መውሰድ ነው፡፡Watch The Full Vid👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDeb52Nd/ 🤖@Ethio_Techs🤖
👍 7🔥 6❤ 5😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወደኋላ??😳😂
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
😁 39👍 2🤔 2
Repost from N/a
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ ለመመልከት ከስር start ወይም JOIN ሚለውን ይጫኑ።
JOIN ✅
