uk
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Відкрити в Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
241 004
Підписники
-19024 години
-9407 днів
-3 36030 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
6ተኛ ማህበረሰባዊ እና የባህል ለውጦች የቁልቁለት ጉዟቸውን ይቀጥላሉ..የአእምሮ እክል ከሌላው ግዜ በላቀ ይጨምራል... እውቀት በብቃት እንጂ በማስታወስ (በሽምደዳ) ላይ ያተኮረ መሆኑ ይቀራል... በተቋማት ላይ ያለ አመኔታ የላሸቀ ይሆናል። ስለዚህም... ቀጣዩ 5 አመት ... 🔸ፈጣን 🔹ውሳጣዊ ግንኙነት የሚዳብርበት ▪️እኩልነት አስኪ ደረጃ ሚደርስበት ◽️ለአዲስ መዋቅር ህዝቦች እና ሃገራት ብዙ እድል በሯን ወለል አድርጋ ምትበተግድበት ..
Показати все...
4🔥 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
3ኛ የአለም ፖለቲካ ውጥረት እና መባጠስ እንደጉድ ይጨምራል (አማሪካና ቻይና እንዲሁም ሌሎችም) ያላቸው ፍልሚያ ይከራል... የአለም አቀፍ ተቋማት አንድነታቸውን ማስጠበቅ ያዳግታቸውል...። 4ተኛ መዋዕለ ንዋይ ተገማችነት በማይኖርበት ሁናቴ ውስጥ ሲገባ በዛው አንጻር ብዙ አዳዲስ እድሎች ይከፈታሉ... በአፍሪቃ እና በአንዳንድ የእሲያ ሃገራት ጠንካራ እመርታዎች መስተዋል ይጀምራሉ... ስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል ግብይቶችና አረንጓዴ ኢንዱስትሪዎች በሰፊ ሁኔታ ይቀጥላሉ፡፠። ከባዱ ፈተና (የኑሮ ውድነቱ ለሚሊየኖች አዳጋች ሆኖ ይቀጥላል ከዚህ በባሰ) 5ተኛ የጤና እና የምርምር እመርታዎች(ግኝቶች ይጨምራሉ ..። ይቀጥላል...
Показати все...
🔥 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከላይ እንደምናየው ፕሮምት "ለቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ" ብለን ስንጠይቀው የቀድሞ ጓዳችን የሆነውን chatGPT'ን ... በቅድሚያ ከራሱ ነው የጀመረልን(ለራስ ሲቆርሱ... መሆኑ ነው እንግዲህ 😅😅 1ኛ "ቴክኖሎጂያ" ብሎናል ... ምን ማለቱ ነው.. ከእኔ ውጪ ወደ ውጪ የምትሉበት ዘመን ነው ቀጣዩ 5 አመት (በጤናው ዘርፍ፣ በስራው፣ በትምህርቱ) ብቻ በብዙ ዘርፎች እኔን እንደ የህይወታችሁ አካል የምታደርጉኝ ዘመን ይሆናል.. በዚህም ምክንያት ብዙ የስራ ዘርፎች ምስቅልቅላቸው ይወጣል ባባቁ እና ባልበቁ ሰዎች መሃል ፉክቻው ይሰፋል እያለን ነው። 2ተኛ ደግሞ የአየር ንብረቱ ጠንከር ባለ ሁናቴ የለዋወጣል እያለን ነው(ከባባድ ሞገዶች፣ ጎርፎችና ድርቅ) ይጠበቃል በዚህም ምክንያት.. የፀሃይ ፣ የነፋስና የባትሪ ሃይል ጥቅም ከመቼውም ግዜ በበለጠ ይጨምራል እያለን ይገኛል ጓዳችን ChatGPT....
Показати все...
🔥 8 2
AI ምን ይላል🤔
እስኪ ዛሬ በቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ገጽታ እንደሚኖራት AI'ን እናናዘው 🙂.. 🤖@Ethio_Techs🤖
Показати все...
🤔 8
💻የላፕቶፕ እና የዴስክቶፕ ሳታዎች ብዛት:-50+ ዋጋ:- የዴስክቶፑ (150 ብር) /የላፕቶፑ (300ብር) 📥Contact @im_only_Human_from_Et
Показати все...
6
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Показати все...
JOIN😱
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Показати все...
JOIN 🥶
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показати все...
አው😳
አይ💀
00:31
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
2.19 KB
100 ✳️
20 ✳️
10 ✳️
0 ✳️
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Показати все...
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Показати все...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Показати все...
አው😳
አይ💀
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Elon MUSK የ SpaceXን አዲስ ትልቅ Plan ይፋ አድርጓል። ይህ ዕቅድ በዓመት 1,000 Starship ሮኬቶችን ማምረት የሚችል Gigabay የተሰኘ ፋብሪካ መገንባትን ነው። Starship Version 3 ተብለው የሚጠሩት እነዚህ አዳዲስ ሮኬቶች፣ 124 ሜትር ርዝመት ያላቸው ወይም አዲስ አበባ ከሚገኘው የ ንብ Headquarters ጋር የሚስተካከሉ ናቸው እናም እስካሁን ከተሰሩት ሁሉ ረጅሙ ሲሆኑ፣ በ2025 መጨረሻ ላይ ወደ ጠፈር ሊምዘገዘጉ ይችላሉ።
የ Elon Plan በቢልየን የሚቆጠሩ ሰዎችን ወደ ቀይዋ Planet መውሰድ ነው፡፡ 
Watch The Full Vid👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDeb52Nd/ 🤖@Ethio_Techs🤖
Показати все...
👍 7🔥 6 5😁 1
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Показати все...
JOIN😱
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ወደኋላ??😳😂                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Показати все...
😁 39👍 2🤔 2
Repost from N/a
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🔥ዛሬ የሚደረጉትን ጨዋታ በነፃ  ለመመልከት ከስር start ወይም JOIN ሚለውን ይጫኑ።
Показати все...
JOIN ✅