ru
Feedback
Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

Открыть в Telegram

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
228 740
Подписчики
-18824 часа
-1 0407 дней
-4 59130 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም… "…ትንቢቴን እንዴት አያችችሁት? እናንተም የምትተነብዩት ትንቢት ካለ ልሰማችሁ ዝግጁ ነኝ። • አሜን ነው…? • ጻፉ እስቲ…✍✍✍
Показать все...
star reaction 1 505👍 232🙏 102🏆 10😡 10🤯 8🔥 4 2🤔 2🕊 2
በለው ብቻ ከዚያም ከዚህም ሳይሆን ሜዳ ላይ ቀረ። አንተ ደጉ ዐማራ አንተ የዋሕ ዳያስጶራ የፋኖ ትግል በደንብ እስኪጠራ ዶላርህን የትም ለማንም እንዳትዘራ ሸክፈህ፣ አጥብቀህ ያዘው አደራ አደራ። • ቆይ ግን መልሼ ልተኛና ማስተካከያ ካለው ልጠይቅ…! አይመስላችሁም…?
Показать все...
star reaction 1 662👍 320🙏 72🏆 29😡 9🔥 7🕊 7 2😱 2🤯 1
• ትንቢተ … • ከምር ቀልዱስ ቀልድ ነው። ከእነ ኢዩ ጩፋ የተሻለ ትንቢቴን ኮምክሙልኝ። "…በትናንት ዕለት ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት አንድ ወሬ አምጥቶ አየሁ። ዜናው የሚለው የሆነ ሰሞን ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉና አርቴፍሻል ፀጉር ቀጣጥለው የሆነ የፍልስጤሙ ፕሬዘዳንት የያሲን አራፋት መታወቂያ እና መለያ የሆነች የእስላም ሻሽ ጠምጥመው፣ በቆሸሸ  አገር አቋራጭ አውቶቡስ ተጭነው፣ የኦነግ ባንዲራ እያውለበለቡ በአዲስ አበባ እንዲያልፉ እና አመሻሽ ላይ ከእነ ሽመልስ አብዲሳ ጋር ሲፈራረሙ፣ በማግሥት የዓድዋን ሚዚየም ሲጎበኙ፣ አዳነች አበቤም በሬ አርዳ ስታበላቸው በቲቪ እንዲታዩ ተደርገው የነበሩት የጃል ሰኚ የኦሮሞ ቄሮ ትያትረኞች አሁን ላይ ከያሉበት እየተለቀሙ እየታሰሩ ነው የሚል ዜና ነበር ያመጣው አቶ አሌያስ መሠረት ይሄን መነሻ አድርገን እንተንተነብያለን። ያዙ እንግዲህ… "…እነዚያ ኦነግ ሸኔ፣ አባ ቶርቤ፣ ጋቸነ ሲርና ሆነው በኦሮሚያ እና በአዲስ አበባ ተደራጅተው ዐማራውን ያጸዱ፣ ኦርቶዶክሱን ድምጥማጡን ያጠፉ፣ ሰው አግተው በባንክ ብር ሲቀባበሉ የኖሩ፣ የአዲስ አበባን ነጋዴ፣ ባለሀብት ሙልጭ አድርገው መናጢ ደሀ ያደረጉና ግማሾቹ በጫካ እንዲቀሩ ተደርገው ገሚሱ በሰላም ስምምነት መሰረት ስም ገቡ የተባሉትና አሁን እየታሰሩ ነው የተባሉት ቀጥሎ ምን ይሆናሉ ነው? የሚሆኑትማ ያው ሰልጥነው ኦነግ ሰዴት ነዋ የሚሆነት። አባ ቶርቤ ብሎ አባ ሰዴት ነው አይደል? 7 ብሎ 8 እንደዚያ ይሆኑና ምርጫው ሲቃረብ የምርጫ ሰሞን ዕጣው የወደቀባቸውን ንፁሓንን እያረዱ አጀንዳ አስቀያሽ ይሆናሉ። አለቀ። ይሄ ይመዝግቡልኝ። • ሁለተኛውን እንተንብይ። "…ማስረሻ ሰጤም ያው ህመምተኛ ነው። ፋንታሁን ሙሃቤም እንደዚያው። ሙሀቤ ታርቆ ቢገባም ባይገባም ዕድሜ አይኖረውም። ያው ታሞ በሽታው ገደለው ይባልና ለዘር ማንዘሩ የሚተርፍ የሚያሰድድ ሃፍረት አሸክሟቸው ወደ ፈጣሪ ይሄዳል። ከዚያስ ምን ይሆናል ነው? አሜን ነው? አጠገብህ ያለውን ነካ አድርግና ከዚያ ምን ይሆናል በለው። ሃሌ ሉያ… "…ከዚያ ታናሹ እስክንድር አብይ አሕመድ የጨበሬ ምርጫውን እንዳሸነፈ የምርጫውን አሸናፊነት እና ግርግር ለማወዛገብ ሲባል እስኬው በአማሪካና በአፍሪካ ሕብረት አደራዳሪነት፣ በማርኮ ሩቢዮና በእስራኤል አሸማጋይነት ታርቆ ገባ፣ ውል ተፈራረመ ይባልና ሰማይ ምድሩ እንዲበላለቅ ይደረጋል። እነ አልጀዚራ፣ ሲኤንኤን እና እነ ቢቢሲ ሳይቀሩ ውክቢያ እንዲፈጥሩ ይደረጋል። ያቺ ጊዜ የምትሆነው  ከምርጫው ሶስት አራት ቀን ቀደም ብሎነው። አዎ በዚያን ጊዜ እስኬው እጅ ይሰጥና ልክ የአብይ ምርጫውን የማሸነፉ ወሬን በሚሸፍን መልኩ እስኬው ሲፈራረም፣ ሲጨባበጥ እነ ኢዜማ እነ ብሬ ሲጨፍሩ እሱም ሚኒስትር ሲሆን ወዘተ ይታየኛል። • ልብ አድርጉ…አስተውሉም… "…የእነ ጸዳሉ፣ የእነ ቆራጡ ፋኖዎች ከደቡብ ጎንደር፣ የእነ ባሪያው ፋኖ ከሰሜን ጎንደር፣ እነ መንግሥቱ አገው ምድርበሰላም ገቡ ሲባል ከእነ ጸዳሉ በቀር ሌሎቹን የተቀበሏቸው የቀበሌ አመራሮች ናቸው። ከወረዳና ከዞን እንኳ ለወጉ ያህል መጥተው አልተቀበሏቸውም። የእነ ጸዳሉ ፋኖዎች ናቸው ወደ አገዛዙ ገቡ በተባለ ጊዜ ደቡብ ጎንደሮች እነ ሲሳይ እና መላኩ አለበል ስላሉ ጥቂት መከላከያና ጥቂት ፖሊሶች በቀበሌ ደረጃ በአገር ሽማግሌ የ።ተቀበሏቸው። ብልፅግና እሱን በአሁኑ በማስረሻ ጊዜ አሻሽሏል። "…ማስረሻ ተልእኮውን ሲጨርስ አገዛዙን ተቀላቀለ ተባልንና በእምቻው በክልሉ መሪ በአረጋ ከበደ እና የአፍሪቃ ኅብረት ተወካዮች ይሁኑ አይሁኑ እስከአሁን የማይታወቁ ግለሰቦች ባሉበት ሲፈራርመው አየን። ይሄ ምንም እንኳ ከደቡብ ጎንደሮቹ ብአዴን የምሥራቅ ጎጃሞቹ ብአዴኖች የተሻለ አቀባበል ቢሆንም አሁንም ቢሆን አቀባበሉ ላይ በጣም ይቀራል። • ከዚህ በላይ ምን ይቀራል አትሉኝም ? "…እንዴት ከኦሮሞው ጃልመሮ እናንሳለን ብለው ጓ እንዳይሉ የአቀባበል ደረጃው ከፍ ማለት አለበት ኬንያም ቢሆን በአውቶቡስ፣ ወይም ጅቡቲ በባቡር ሄደው መጀመሪያ ዜናው ተሠርቶ፣ ጥቂት ነጮችና ጥቁሮች፣ ዓረቦችና ቻይናም፣ ሕንድና ሞንጎሊያኖች ባሉበት መፈራረም አለባቸው። እናም ከማስረሻ ሰጤ ትምህርት ተወስዶ ለእስክንድር እና ለእነ ጌታ አስራደ ለእነ አስረስ መዓረይ እንዲሁም አርበኛ ዘመነም አቋሙን ቀይሮ ከባልንጀሮቼ ተለይቼ ለምን እቀራለሁ ብሎ ከተከተላቸው እነ ተመስገን ጥሩነህ አለቃቸውን ካሳመኑ ከራሱ ከአብይ ጋር ዲፕሎማቶች በተገኙበት ከፍተኛ ዝግጅት በተደረገበት አዳራሽ ይፈራረማሉ። ያነዜ ሁሉም ሾተላዮች ተጠራርገው ከዐማራ ትግል ሲወጡ የዐማራ እርግማንም ይሰረይለታል። • ማን ይቀድማል…? "…በመቅደም በመቅደሙ የጎንደር ዩኒቨርስቲዎቹ ፕሮፌሰሮች እነ ጌታ አስራደ ይቀድሙ ይሆናል ነው የሚለኝ ቀኙ ትከሻዬ። ድርድሩ በጥሩ ሁናቴ ነው እየሄደ ያለው። እስከ አሁን የቆዩትም ከጎንደር እንደ አስቻለው ደሴ፣ እንደ ውባንተ አባተ የሚያስወግዱት ሰው ስላልተቀመሰላቸው ነው። ባዬ ቀናም ሳሚ ባለድልም ነፋስ ሆነው አልጨበጥ ስላሏቸው ነው እንጂ ቶሎ ጠሽ ጠሽ የሚደረገውን አስደርገው በጊዜ መውጣት ነው ዓላማቸው። እናም የቀን ጉዳይ ነው የሚሆነው። "…እስክንድር ነጋ እስከ ምርጫው ድረስ እንዲቆይ ቢፈለግም ነገር ግን በሸዋም የመከታው የጦር አዛዦች ተቃውሞ እያሰሙ ስለሆነ የሚሰነብት አይመስለኝም። እንደ ማስሬ በቶሎ የሚሸበለል ነው የሚመስለኝ። ከዚያ በፊት ግን አሁን የተጀመረው የዐፋብኃ እና የአፋሕድ ድርድር ከተሳካ እና ሁለቱም የሚዋሐዱ ከሆነ እስክንደር ውሕደቱን ስለማይፈልገው በራሱ ጊዜ እጅ የመስጠቱን ጉዳይ ሊያፈጣጥነው ይችላል ነው የሚለኝ የሚሸክከኝ ቀኙ ትከሻዬ። ••••★ በነገራችን ላይ እነ አስረስ መዓረይ አፋብኃን ይዘው ለመውደቅ ከአፋሕድ ጋር በቶሎ ካልተቀላቀልን እያሉ ነው። ውሕደቱ ባይጠላም ጥንቃቄ ግን ይፈልጋል። መስፍንና ማስረሻ ወጡ ማለት ጌታ አስራደ፣ ሰሎሞን አጠናው፣ አስረስ መዓረይ፣ እነ ፓስተር ዳዊት፣ እነ ፓስተር ተሰማም እኮ ገና አልተገለጡም። እና ዓሣን መብላት በብልሃት*••• ጥንቃቄ ለዐፋብኃ። "…የስኳድ፣ የሸንጎ፣ የፖለቲካው ቅማንት፣ ሸንጎና ድቅል ብአዴኑ በማስረሻ እጅ መስጠት ይሄን ያህል መንገብገባቸው ግን አልገባኝም። ለምን የጎጃሙ ብአዴን በፕሬዘዳንት ደረጃ አቀባበል ተደረገለት ብሎ እንዲህ መበሳጨት ጥሩ አይደለም። ተረጋጉ። ይልቅ እነ ጌታ አስረደ፣ እነ ኢያሱ ሰሞኑን ሲመጡ ባይሆን የተሻለ አቀባበል እንዲደረግላቸው መጣር እንጂ በማስረሻ አቀባበል መቅናት ጥሩ አይደለም። እነ አረጋ እኮ የሥጋ ዘመዳሞች ናቸው። እና እንደ ጸዳሉ በእናርጅ እናውጋ ቀበሌ ሊቀመንበር ካፕቴን የሆነ ዘመዳቸውን እንዲቀበሉል ነው የምትፈልገው? አያሌው መንበር ተረጋጋ። ለልጆችህ ቆይላቸው። ከዕድሜ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ህመሞች ስላሉ ተጠንቀቅ። ጥሩ አይደለም። "…ዳያስጶራውን ጨቅጭቄ ዶላሯን ማስቀረቴ፣ እንድትቋረጥ ማድረጌ ግን ስንትና ስንት ለውጥ እንዳመጣ አትጠይቁኝ። ዶላሩ ሲቀር ፓስተር ምስጋናው ራሱ ሚስት አገባ እኮ። ሥራም ጀመረ። በሁለት ቀን ለፋኖ የተለመነ 60 ሺ ዶላር ይዞ መሸብለል ቀረ። እነ መሴም የአብንን 150 ዶላር ቆርጥመው ነበር የቀሩት። እስክንደርም በሚልዮን የሚቆጠር ዶላር ቀርጥፎ በልቶ፣ ከባልደራስ ጀምሮ የሰበሰበውን ዶላር ዶር አምሳሉን ገንዘብ ቤት አድርጎ ሾሞ አላላውስ ብሎ፣ ኢትዮ 360 በዚያ ብር ተገዝቶ ሲንዘባዘብ ከርሞ፣ ዶላሩም አለቀ። 360 ም ተበታተነ፣ አበበ
Показать все...
star reaction 1 776👍 190🙏 32🕊 13 9😡 9🏆 8🔥 7🤔 6🤯 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም… "…ከተፈቀደልኝ፣ ለመስማት ፈቃደኞች ከሆናችሁ ከኢዩ ጩፋ፣ ከእስራኤል ዳንሳ፣ ከዮኒ የተሻለ ትንቢት ልናገር ነኝ። አሜን ነው? • ልናገር ኣ…?
Показать все...
star reaction 2👍 733 168🙏 90🕊 9 4🤔 3😡 3👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…ወርቁንና ብሩን፥ ናሱንም፥ ብረቱንም፥ ቆርቆሮውንም፥ አረሩንም፥ በእሳት ለማለፍ የሚችለውን ሁሉ በእሳት ታሳልፉታላችሁ፥ ንጹሕም ይሆናል፤ ነገር ግን በማንጻት ውኃ ደግሞ ይጠራል። በእሳትም ለማለፍ የማይችለውን በውኃ ታሳልፉታላችሁ።" ዘኁ 31፥ 22-23 "…መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል። ዮሐ 3፥12 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Показать все...
star reaction 3🙏 863 259👍 122🕊 11😡 8 6🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
• የቤተሰብ ቅልቅል… "…የደ.ጎንደሩ ብአዴን፣ በግል የማስሬ አድናቂ፣ የአፋሕድ ጠበቃና ተሟጋቹ አፍቃሬ ብልፅግናው አያሌው መንበር እንዲህ አለ…! "…ማስረሻ ለተመሰገን ጡሩና የአክስት ልጅ፣ ለአረጋ ካባዳ ደግሞ የእሚታ ልጅ ናቸው። አስረስ መዓረይ ደግሞ የአጎት ልጅ፣  የአፋጎው ማርሸት ፀሐዩ ም የእህት ልጅ ናቸው። እነዚህ ሁሉ አብዛኛዎቹ ግን በሌላ ለፕሮፖጋንዳ ተታለው ህዝብ እየበደሉ ያሉ ናቸው። ከሁሉም ለማስረሻ ክብር አለኝ በማለት ሓሳቡን አጠቃሏል። • እስክንድር ግን ከምር አሳዘነኝ። የጎንደሮቹን ብአዴን አምኖ፣ በዝናሽ በኩል ይታደጉኛል ብሎ ጉድ ሆነ። 😁 ወንድሜ ተበላ። ወዳጄ የጎጃሙ ብአዴን አልተቻለም። • በምሳሌ ላስረዳ…✍✍✍ "…ጋዜጠኛ ጌጥዬ ወዳጄ ነው። ትሑት በዚያ ላይ። ሸዋ የገባው እስክንድርን ተከትሎ ነው። እስክንድር በአባቱ ጎጃሜ ስለነበር አባቱ ሀገር ገብቶ ፖለቲካ ሲሠራ አብሮት የነበረው ጌጥዬ ነበር። ጌጥዬ የጎጃም ልጅ ነው። ያውም የደጀን የሉማሜ ልጅ። እናም እስክንድር ከደንበጫ ተነሥቶ የ4 ወሩን የእግር መንገድ በግማሽ ቀን አባይን ሁላ ተሻግሮ ሸዋ ሲገባ 😂 ጌጥዬም ከተወለደበት ምድር ተሰድዶ ሸዋ እስክንድርን ተከትሎ ገባ። • ከዚያስ…! "…ከዚያማ… ሸዋ ተቀምጦ ከሀብታሙ አያሌው እና ከኢየሩሳሌም ተክለ ጻድቅ ጋር ሆኖ አርበኛ አሰግድን ሲያዋክብ ኖሮ፣ ኖሮ አሰግድ ከተያዘ በኋላ የሀገሩ የጎጃም ልጅ እጅ ከመስጠቱ ከወራት በፊት ከሸዋ ማን እንዳስወጣው ሳይታወቅ በናዝሬት አድርጎ፣ ሀዋሳ ከርሞ፣ በሞያሌ በኩል በኬንያ አልፎ ኡጋንዳ ገብቶ ተረፈ። የጎጃሙ ብአዴን የተመስገን ጥሩነህ የደኅንነት መሥሪያ ቤት ግን ግፉ ኧረ በስመ አብ…😂 "…እስክንድር ግን ምስኪን ነው። ሀብታሙ አያሌው እንኳን እስክንድር መደክረቱን ሲያይ ለአስረስ መዓረይ እኮ ፈረመ። አቤት ሰው። እስኬው የጎንደሩን ብአዴን አምኖ፣ የእናቱን ዘመዶች ተማምኖ ጉድ ሆነ። ይኸው በወሎና በሸዋ ድንበር ላይ አስረው እያሰቃዩት ነው አሉ። ጠመንጃ አናቱ ላይ ደቅነው ለመሳይ መኮንን ቃልህን ላክ እያሉ እያሰቃዩት ነው አሉ። • እስክንድርን ፍቱት። ተናግሬአለሁ ፍቱት። ጌጥዬን ከሸዋ አውጥታችሁ ካምፓላ ወስዳችሁ፣ እስክንድርን አግታችሁ ማሰቃየት በምንም መንገድ ተገቢ አይደለም። ትግሉ ይቅር ግን ከልጁና ከሚስቱ አገናኙት። ይበቃዋል ጎበዝ። "…የጎንደር ብአዴኖችም በእስክንድር በኩል አስባችሁ የነበረው ገንዘብ፣ ሥልጣንና ቅቡልነት ነፍሶበታል። በቃ የጎጃም ብአዴን ዘርሯችኋል። ወሎም ኢግኖር ገጭቷችኋል። ሸዋም ሸዋ ነው። እናም እስክንድርን ፍቱት። አያሌው መንበር እባክህ ለምትወዳቸው ልጆችህ ስትል እስክንድርን አስፈታው። ፓስተር ምስጋናው አንዷለም እባክህ፣ እባክህ በጌታ ይሁንብህ እስክንድርን ነፃ አውጣው። በፈጣሪ ይሁንባችሁ። 🙏 ብሊስ 🙏 • አይ የሐረርጌ ቆቱ ነገር… የእሚታ ግን ምንድነው? 😁
Показать все...
star reaction 1👍 818 428🙏 66🤔 32🏆 27😡 20 14🕊 13🔥 7 4🤯 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…ቆይ ቆይ ሙድ አንደዜ እንያዝማ…! • ኢጋድ ማለት እኮ… የኦነጉ ኦቦ ኃይሉ ጎንፋ እና ሻሸመኔ የተወለደው ትግሬው ኦቦ ወርቂና ገበዮ ኪዳኔ ማለት እኮ ነው። • አንዳንድ ሰዎች ወርቅነህ ገበዮ ኪዳኔ ኦሮሞ ነው በቃ እመን ይሉኛል። የአባቱ ስም እሺ ገበዮ ይሁን የአያቱ ስም በአፄ ቴዎድሮስ ጊዜም ኪዳኔ እንዴት ይሆናል? 😂 አይ ኦሮሞ እንዲህ መጫወቻ ትሆን? "…ሴቷ ፈረንጅ፣ ወንዱስ ምናዊ ይሆን? ወግ ወጓንም ይዘዋታል እኮ። • ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው? ኢጋድ ማለት ኦህዴድ ነው።
Показать все...
star reaction 1👍 715 211🙏 63🤔 23👌 21😡 12 11🏆 8🤯 5🕊 5 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
• ማስታወቂያ ነው። "…ይልቅ ለሠራዊተ ጌዴዎን የዘመድ ቴቪ አባላት በሙሉ የዛሬ ምሽቱ ስብሰባችን እንደተጠበቀ ነው። ወደ ስብሰባ አዳራሹ የሚያስገባችሁ የጥሪ ካርድ ለሁላችሁም በኢሜይል እንደተላከ የዘመድ ቴቪ የአይቲ ክፍል አረጋግጧል። ኢሜሉ ያልደረሳችሁ የሠራዊተ ጌዴዎን አባላት በውስጥ መስመር አግኙኝ። ፍጠኑ። "…ሌሎቻችሁም የሠራዊተ ጌዴዎን የዘመድ ቴቪ አባል ለመሆን የምትፈልጉ ይፋዊ ጥሪ እስክናደርግ ድረስ በተጠንቀቅ ተዘጋጅታችሁ ጠብቁን። "…በዘመድ ቴቪ የኢትዮጵያን እንደ ሀገር፣ የዐማራን እንደ ነገድ፣ የኦርቶዶክስን እንደ ሃይማኖት የገጠሟቸውን ፈተናዎች ከፊት ለፊት ሆነን በጋራ እንጋፈጣለን። የጠላትን ሴራም እግር በእግር ተከታትለን እናፈርሳለን። የሲኦል ደጆችም አይችሉንም። እሳት የሚተፋ ብዕር እንተኩሳለን፣ ብረት በሚያቀልጥ መብረቅ አንደበታችንም የጠላትን ቅስሙን እንሰብራለን፣ ጅስሙንም እናፈስሰዋለን። "…318 ኢትዮጵያውያን ለሠራዊተ ጌዴዎን ተመዝግበው፣ 120 የዘመድ ቴቪ ቤተሰቦችም ተጨምረው፣ 160 ኢትዮጵያውያን በአጠቃላይ 438 ሠራዊት ተመዝግቦ እንደ ሠራዊተ ጌዴዎን ጸንቶ የተገኘው፣ ቃሉንም የፈጸመው፣ ከገልዓድ ተራራ ፈርቶ ያልተመለሰው፣ በወንዙም ዳር እንደ ውሻ ጠጥቶ ያልተባረረው፣ ከምርጦቹ ጋር ተቆጥሮ ያለምንም ጎፈንድ ሚ፣ ያለምንም ልመና ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር በአየር ላይ የመለሰው የሠራዊት ብዛት ከ164 አይበልጥም። አይገርምላችሁም ግን። የተጠሩ ብዙዎች ናቸው። የሚገቡት ግን ጥቂቶች። "…አሁን የዘመድ ቴቪ ተፈላጊነቱ እየጨመረ ነው። እነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ፣ እነ አቶ ተክሌ የሻው፣ እነ ዶክተር አበባ ፈቀደ፣ እነ ያሬዶ፣ እነ ዶክተር ደብሩ ነጋሽ፣ እነ አቶ አንተነህ፣ እነ ሊቀ ጠበብት ተክሌ ሲራክ፣ ኢትዮ ቤተሰብ፣ እነ ኤሶፔጵ ኢትዮጵያ አየሩን ሞልተውታል። ከሰኞ እስከ እሁድ አየሩ ሙሉ ነው። በቅርቡም አዳዲስ መርሀ ግብሮችም ይጀመራሉ። • ተወዳጁ፣ ተናፋቂውና ከእነ ኢዩ ጩፋ የሚበልጠው የእኔ የዘመዴ ርእሰ አንቀጽም በንባብ መልክ ተዘጋጅቶም መቅረብ ይጀምራል። • ሠራዊተ ጌዴዎን ለስብሰባ ተዘጋጁ። ሌሎቻችሁ ደግሞ ሠራዊተ ጌዴዎንን ለመቀላቀል ተዘጋጁ። የፈቀደለት ብቻ ነው የሚቀላቀለን። • ዘመድ ቴቪ ከተጀመረ ዓመት ሊሞላው እየተንደረደረ ነው። ዓመት ሙሉ በጥቂት ሰው የግዙፍ ተቋም ያህል ገዝፎ መቀጠሉ ሲታይ ይሄ ነገር ከላይ ከሰማይ እንጂ ከማንም አይደለም እና ፍጻሜያችን እንዲያምር አብዝታችሁ ጸልዩልን። 🙏🙏🙏
Показать все...
star reaction 1🙏 520 229👍 136🏆 28😡 14 7🤔 3🔥 2🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
😂😂😂 "…ጎጄ መለኛው… 😁 • አሁን የጎንደሩን ብአዴን ነው ማየት። "…ይልቅ ያፈናችሁትን እስክንድርን ልቀቁት እና ወደ ልጁና ሚስቱ ይሂድበት። "…ጋዜጠኛ ጌጥዬ የጎጃም ልጅ ነው። ያውም የደጀን ልጅ። እስክንድርን ተከትሎ ሸዋ ገባ። በሸዋ ጎንደሮች አሸነፉና እስክንድርንም፣ መከታውንም ወጡ። በኋላ ጌጥዬ አደጋ ተጋረጠበት። ጎጄ መለኛ አይደል። ጌጥዬን ከጎንደሩ ብአዴን ከበባ አውጥቶ፣ በአዋሳ አድርጎ፣ በኬንያ አሻግሮ ኡጋንዳ አገባው። ተመስገን ጥሩነህ የዋዛ መስሏችኋል። እስክንድር ምስኪኑ ግን ፈጣሪ ይሁነው። በቃ ልቀቁትና ይውጣ። እስከአሁን አፍናችሁ ያሰራችሁት ይበቃችኋል። አንተ እስክንድርም በቃ ቢያንስ እስክትወጣ ድረስ ረጋ በል። ሰከን በል። "…የጎጄው ብአዴን ለጊዜው ያሸነፈ መስሏል። አቢይ አሕመድ የጎጃሙን ብአዴን በጎንደሩ ብአዴን ሊተካው እያሟሟቀ ስለሆነ አቢይ እንዳትሞክረው ብለው ሊያስጠነቅቁት ስለፈለጉ ወሎና ደቡብ ጎንደርን ያተራምስ ዘንድ አስቀድመው የላኩትን ማስረሻ ሰጤን ካስቀመጡበት አምጥተው ተፈራርመዋል። ጎጄ መለኛው። "…ተመስገን ጥሩነህ፣ አረጋ ከበደ፣ ማስረሻ ሰጤ፣ አስረስ መዓረይ፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም፣ ማርሸት ፀሐዩ ቤተሰብ ናቸው። የአጎት፣ የአክስት ልጆች። በትግሬ የዓድዋው የህወሓት ስርወ መንግሥት፣ በጎንደር የደቡብ ጎንደሩ ብአዴን ስርወ መንግሥት፣ በጎጃም የእነ ተመሥገን ጥሩነሁ ስርወ መንግሥት፣ ወሎ የአብለይ፣ ሸዋ የግርማ ቤተሰብ ነበር አቅም የለውም። በኦሮሚያ የምዕራብ ሸዋው ስርወ መንግሥት… … "…በእነ አረጋ ከበደ፣ በእነ ተመስገን ጥሩነህ፣ በእነ ማስረሻ ሰጤ ቤት እየተጨፈረ ነው አሉ። የጎንደሩን ብአዴን ደግሞ እንጠብቃለን። በነገራችን ላይ የፋኖ ትግል እየጸዳ ነው። በተለይ የትግሬውን ጦርነት አቢይ ጓ ብሎ በቶሎ ከጀመረው ሙልጭ ብሎ ይጸዳ ነበር። • እስቲ የጎንደሮቹ ብአዴኖች ቤት ገብቼ ወሬ ልቃርም። አያሌው መንበር የሚለውን ለመስማት ነው የናፈቅኩት። ዘመነ ካሴን ስለሚሰድብለት በግሉ የማስረሻ ሰጤ አድናቂ ስለሆነ ዛሬ ምን ይለው ይሆን? ፓስተር ምስጋናውም የጫጉላ ሽርሽሩ ይበቃሀል። በቃ አሁን ተመለስና አዝናን እንጂ። 😂 • የአስረስ መዓረይስ መቼ ይሆን…? ኢትዮ ፎረምን፣ ኢትዮ ኒውስንና ጣናን መከታተል አሁን ነበር። • አይ ጎጄ… ጎጄ መለኛው… የጎንደሩን አፋሕድ አፍርሶት መጣ። ዐፋብኃ ይቀረዋል። አስረስ መዓረይ ሞክር እንጂ…!
Показать все...
star reaction 1 766👍 273🙏 73🤔 32😡 18 13🕊 10🤯 8🏆 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…ምድሪቱም ታለቅሳለች፤ እያንዳንዱ ወገን ለብቻው፥ የዳዊት ቤት ወገን ለብቻው፥ ሴቶቻቸውም ለብቻቸው፤ የናታን ቤት ወገን ለብቻው፥ ሴቶቻቸውም ለብቻቸው፤ የሌዊ ቤት ወገን ለብቻው፥ ሴቶቻቸውም ለብቻቸው፤ የሰሜኢ ወገን ለብቻው፥ ሴቶቻቸውም ለብቻቸው፤ የቀሩት ወገኖች ሁሉ እያንዳንዱ ወገን ለብቻው፥ ሴቶቻቸውም ለብቻቸው ያለቅሳሉ።" ዘካ 12፥ 12-14  "…ነገር ግን ልባችሁ በመጠጥ ብዛትና በስካር ስለ ትዳርም በማሰብ እንዳይከብድ፥ ያ ቀንም በድንገት እንዳይመጣባችሁ ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፤ በምድር ሁሉ ላይ በሚቀመጡ ሁሉ እንደ ወጥመድ ይደርስባቸዋልና። እንግዲህ ሊመጣ ካለው ከዚህ ሁሉ ለማምለጥ፥ በሰው ልጅም ፊት ለመቆም እንድትችሉ ስትጸልዩ ሁል ጊዜ ትጉ።  ሉቃ 21፥ 34-36 "…እንደምን አደራችሁ? "…እንደምን አረፈዳችሁ? "…እንደምን ዋላችሁ? "…እንደምን አመሻችሁ?
Показать все...
star reaction 2🙏 920 225👍 93 13🕊 10💔 8🤔 6😡 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም… "…በይደር ቆይቶ ለዛሬ የቀረበላችሁ የዛሬው ርእሰ አንቀጽ ይህን ይመስል ነበር። ከርእሰ አንቀጻችን ንባብ በኋላ የሚጠበቀው ደግሞ የእናንተ የበሰለ፣ ምራቅ የዋጠ፣ በዕውቀት የተመለው የተለመደው አስተያየታችሁ ነው። እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ የእናንተን አስተያየት እየኮመከምን እናመሻለን። • ጀምሩ… ✍✍✍
Показать все...
star reaction 4 622👍 261🙏 66🏆 30😡 17🤔 7🕊 7 4
👆⑤✍✍✍ …ወደ ላካቸው እየተመለሱ ነው። ገና ይቀጥላል። "…ማስረሻ ሰጤ በፋኖ ላይ ያን ያህል፣ እዚህ ግባ የሚባል ተጽዕኖ ባለማምጣቱ አቢይ ተመለስ አለው፤ ተመለሰ። ጅሉ ፈንታሁን ሙሀቤ የውኃ ላይ ኩበት ሆኖ ቀረ። ከወንድሞቹ ከነዋርካው ምሬ ወዳጆም ሳይሆን፣ ከአቢይም ሳይሆን መሃል ሜዳ ላይ ቀረ። ሙሉ ሠራዊቱም ወደ እነምሬ ተቀላቀለ። የቤተ ዐምሓራዎቹ እነ ድርሳን ብርሃኔ እና እነ ብርሃን አረጋ ሳይቃጠል በቅጠል ብለው ከእነ ምሬ ጋር ተሰልፈው ሥራ እየሠሩ ነው። ኮሎኔል ፈንታሁን ሙሀቤ በእስክንድር ቂም ተቋጥሮበታል። በሥሩ የነበሩ አመራሮች የእስክንድርን ማንነት እስኪረዱ ድረስ ዕድል ሰጥቷል፣ አፋሕድን ወሎ ላይ ሙሉ በሙሉ እንዲከስም አድርጓል ተብሎ የጦስ ዶሮ ሆኗል። እግዚአብሔር ይሁነው። ከነመከታው ቶርቸርም ያድነው። አብረውት ፎቶ ተነሥተው ታይተዋል የራሱ ጉዳይ። "…አሁንም እንጠይቅ? አፋሕድ ግን ሰሞኑን በማስረሻ ሰጤ ወደ አቢይ መሄድ አስከፍቶት ነው መግለጫ ያወጣው? ቀድሞውኑ ሳይረዳው ቀርቶ ነው? አይደለም። ማስረሻ ሰጤ በዘመቻ አደም አሊ ጊዜ የመኬን ልብስ ለብሶ የተናገራትን ንግግር ምክንያት አድርጎ በወሎ የነበራቸው የፋኖ ሠራዊት አፋሕድን እንዳይጠራጠር፣ እስክንድርን ከሞት ለማስነሣት እና አፋሕድን ከግዙፉ አፋብኃ ጋር ለመቀላቀል ሲባል ማስረሻን ይዘው ለማሰር ሞክረዋል። ሰውየው ካፒቴን ነውና በርሮ አመለጣቸው። ታዲያ አሁን ምን ይደረጋል የይስሙላ መግለጫ ማውጣት? እንደውም ስጠረጥር ስጠረጥር እንዴት ቀድመኸን ገባህ ብለው የተበሳጩበት ነው የሚመስለኝ። በውኑ አፋሕድ ንጹሕ ቢሆን ኖሮ እስክንድርንና ሰሎሞን አጠናውን ከአፋሕድ እስከአሁን ያስወግድ ነበር። እስክንድር ዶላር እነሰንስልሃለሁ የጎንደር ፋኖን ከፋፍልልኝ፣ በገንዘብ መግዛት ዓለም አቀፍ ሕግም ሳይንስም ይደግፈዋል ያለው ማነው? ማስረሻ ሰጤ ነው? እስክንድር አይደለምን? በጀቱ ይለቀቅ፣ ዶላሩ ይሰጠኝ እንጂ ከእኛ የወጣውን ፋኖ መልሼ ባላስገባው እኔ ሰሎሞን አጠናው አይደለሁም ያለው ማስረሻ ሰጤ ነው? አይደለም። ማስረሻ የተለየ የፈጸመው ወንጀል ምንድን ነው? ያው ህመምተኛ፣ በመድኀኒት የሚንቀሳቀስ ምስኪን፣ ተዋግቶ የማያውቅ የፋኖ ሙሽራ፣ ምን የተለየ ነገር አድርጎ ነው በአፋሕድ የሚወገዘው? ለእኔ ማስረሻና እስክንድር አንድ ናቸው። ሁለቱም ፌክ ፋኖዎች፣ ዐማራ መሳይ አሞራዎች፣ ኢትዮጵያዊ መሳይ ፌክ ኢትዮጵያኒስቶች ናቸው። "…በሸዋ ብቻ ተወስኖ በእስክንድርና መከታው ጉያ ስር የቀረው በጎንደር የሞተው አፋሕድ እውነተኛ የዐማራ ድርጅት አይደለም እንጂ ቢሆን ኖሮ ይህን አድርጎ ብዙውን ያሳምን ነበር? አርበኛ ደረጄ በላይ እውነተኛ የዐማራ ታጋይ ቢሆን ኖሮ በዐማራ ላይ ይሄን ሁሉ ትርምስ ከፈጠሩት ጋር አይቀጥልም ነበር። እነ እስክንድር ነጋን፣ እነ ጌታ አስረደን እና ሰሎሞን አጠናውን ያውግዝ ነበር። ነገር ግን በፍጹም ይህን አያደርግም። ብአዴንም፣ እነገዱም፣ አቢይም፣ አሜሪካም ይቀየማሉ፤ አይሆንም። ይህንን ከማድረግ እስክንድርን ከሞት ማንሣት፣ የቀድሞ ስብእናውን (የፖለቲካ ቁመናውን) መመለስ፣ የነጠፈውን ዲያስፖራ መልሶ ማለብ፣ በዶላር የሚገዛ ፋኖን ተጠቅሞ ከውስጥ ገብቶ አፋብኃን አፈር ከደቼ ማብላት፣ ቀድሞ እስክንድርን ጥሎ እውነተኛ የፋኖ አደረጃጀት ውስጥ የገባውን ሀብቴ ወልዴን በራሱ ልጆች ማስወገድ፣ ግድያውን አርበኛ ሳሙኤል ባለዕድል ፈጸመው ብሎ እሱንም ከቻሉ በመግደል ካልሆነም በመተካት ፋኖን በተለይ የጎንደሩን ፋኖ እርስ በርሱ ማጫረስ ነው የታቀደው። ከዚያም እስክንድር ታማኝ አሽከሮቹን ይዞ ይደራደራል። አፋብኃ ጀግና ሠራዊት እንደያዘ በበግ የሚመራ የአንበሳ መንጋ መስሏልና ይሸነፋል፤ ሕዝብን እንደተሸከመ ይከስማል። አቢይም ዕድሜ ለእስክንድር ነጋ እያለ የእሱ ሠራዊት ማምጣት የማይችለውን ድል ይጎናጸፋል። "…እስክንድርን ወደ አፋብኃ እንዳይንደረደር የገታው የቋራው ቃል ኪዳን ነው። በቋራው ቃል ኪዳን አስረስ መዓረይ ሊፈነግል ያመቻቸውን ዘመነን አንግሦ፣ አፋብኃን አስሮ ገንዞ ለመቅበር ያደረገው ጉዞ አልሳካ ሲለው፣ አፋብኃን በሌላ መቃብር ለመቅበር፣ እስክንድርን ከሞት ለማንሳት ከእስክንድር ጋር እየመከረ የአፋብኃ ማእከላዊ ኮማንድ አመራሮችን እየወተወተ ነው። አፋብኃና አፋሕድ አንድ ከሆኑ የሚከተሉት ነገሮች ያሰጋሉ። ከአፋብኃ የተቆረጡ፣ የአገዛዙ ቅጥረኞች፣ የተረፈ ብአዴን ፌክ ኢትዮጵያኒስት እጆች ሙሉ በሙሉ ወደ ፋኖ መዋቅር ይገባሉ። እነ መሳይ መኮንን፣ እነ መዓዛ መሀመድ፣ እነ ገዱ አንዳርጋቸው፣ እነ አቢይ አህመድ ሁሉም በአንድነት እስክስታ ይወርዳሉ። ዘመነ ካሴ፣ ምሬ ወዳጆ፣ ሀብቴ ወልዴ፣ ሳሙኤል ባለዕድል፣ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ፣ ድርሳን ብርሃኔ እና ሌሎች እውነተኛ የፋኖ አመራሮች ለአደጋ የተጋለጡ ይሆናሉ። "…ፕሮግራሙ ነጭ ነጯን ስለሆነ ፍጥጥ ያለ እውነት፣ ነጭ ነጯን ነው የምናገረው። የዐማራው ትግል ስጋት የሆነው ለአቢይ ብቻ አይደለም። ስጋቱ ለምዕራቡ ዓለም፣ ለምሥራቁ፣ እና ለአረቡም ጭምር ነው። አቢይ ምዕራቡንም፣ ምሥራቁንም፣ አረቡንም ይዞ ፋኖን ይዋጋል። ፋኖ እውነትንና እግዚአብሔርን ይዞ ይዋጋል። እስክንድር እውነተኛ ከሆነ፣ ወደ ጫካ የወጣው ለዐማራ ከሆነ፣ ለዐማራው አንድ ውለታ ይዋልለት። እስኪ ራሱን ከፋኖ አደረጃጃት ያግልል? የሚታወቅበትን ጋዜጠኝነቱን ተጠቅሞ በግሉ፣ በሚድያ፣ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘንድ ለዐማራውና ቆሜለታለሁ ለሚለው ምስኪን ኢትዮጵያዊ መብት ይሞግት። ፋኖነትን ለፋኖ ይተወው። ያን ጊዜ እውነትም ዐ"ማራ መሆኑን እናያለን። ያን ጊዜ እሱ ሳይሆን ፋኖዎች እራሳቸው መርጠው መሪ ያደርጉታል። እስክንድር ግን ቢሞት ይህንን አያደርገውም። ይህንን ስል ከተሞክሮ ነው። ከዚህ በፊት ገና በእንቁላሉ ጊዜ ግንባር ብሎ ድርጅት መሠረትኩ ሲል የፋኖ አባላት በተደጋጋሚ ሽማግሌ ልከው ተው ብለውታል፤ ደብዳቤ ሳይቀር ጽፈው ልከውለት እንደነበር ደብዳቤውን ለታሪክ ስላስቀረሁት እኔም አውቃለሁ። ስለዚህ እስክንድር ከፋኖ ጀርባ አይወርድም፤ አያደርገውም። አሜሪካ አትፈቅድለትም፤ እጇ ከፋኖ ይቆረጣል። ሌላ ታማኝ እስክንድር እስክታገኝ አትፈቅድለትም፣ አትለቀውም። በአስረስ መዓረይ በኩል የዘረጋችው መስመር ስለዘገየባት እስክንድር ከፋኖ እንዲወጣ አትፈቅድም። ምናልባት ጀነራል ታደሰ ወረደ ሲገኝ ጌታቸው ረዳ ወደ ፌደራል እንደተሳበው፣ ሌላ እስክንድር ሲገኝ እስክንድር ነጋ አምባሳደር ሆኖ ወደ አሜሪካ ይላክ ይሆናል። …አበበ ሙላቱ፣ መከታው ማሞ ገና ናቸው። ቀንድ አላወጡም፤ ጥርስ አላበቀሉም። ለሲአይኤ አባልነት መሆን አይችሉም። ለጎጃም፣ ለወሎ፣ ለጎንደር እና ለሸዋ ቀጠናዎች እየታገለ ለሚገኘው እውነተኛ ፋኖ የምመክረው ነገሮችን በጥሙና እንዲመለከት፣ አመራሮቹን እንዲጠብቅ፣ አስረስ መዓረይንና እስክንድር ነጋን እንዲጠነቀቅ ነው። አስረስ ጎጃምን እስክንድር ሸዋን ተላብሰው የፋኖን ጉዞ ኮሮኮንች ያደረጉ እኒህ ናቸው። አስረስ እያለ ዘመነ አይመረጥም፤ አንድነትም አይመጣም። እስክንድር እያለ የፋኖ ጉዞ አይቋጭም እመኑኝ። ይኸው ነው! አከተመ! • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ ከራየን ወንዝ ማዶ።
Показать все...
star reaction 3 839👍 280🙏 61🏆 31😡 15 9 7👌 6🔥 3🤯 3😱 2
👆④✍✍✍ …አርበኛ ሳሚ በለድልም እንደዚሁ ትግሬ ነው፣ የአዳነች አበቤ ጋርድ የነበረ ነው፣ ክፍለ ጦሩ ጭምር ዓድዋ ክፍለ ጦር ተብሎ የተሰየመው ሳሚ የዓድዋ ትግሬ ስለሆነ ነው። መልኩም እንደ እኛ እንደእነ አያሌው መንበር ቆንጆ አይደለም በማለት ሲጋተቱት እንደነበር ታስታውሳላችሁ። እናም ከትግራይ ጋር ጦርነት የሚጀመር ከሆነ ጎንደሬን ለማንቀሳቀስ፣ ከአገዛዙ ጋር ለማሰለፍ ሲባል ሀብቴን ይገድሉና ሳሚ ላይ ዘመቻ ከፍተው ድብልቅልቁን እናወጣለን ብለው ነው አሉ ሒሳብ እየሠሩ ያሉት። ትግሬ ጎንደር ምን ይሠራል ብለው ቲክቶክ ላይ ሊንተከተኩ ማለት ነው። ያው ብትሰሙኝም፣ ባትሰሙኝም እኔ ዘመዴ አስቀድሜ ተናግሬአለሁ። ብትሰሙኝ ስሙኝ ተጠንቀቁ። ባትሰሙኝ ግን ምስክር እጠራለሁ። ሰማይ ስሚ ምድርም አድምጪ ቤተ ክርስቲያን መስክሪ… እናንት ይሄን ርእሰ አንቀጽ ያነበባችሁ ሁላችሁም እማኞቼ ናችሁ። በጎንደርም፣ በጎጃምም፣ በወሎም፣ በሸዋም የምትገኙና ዐማራ የሆናችሁ ፋኖዎች ተጠንቀቁ። በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። "…እደግመዋለሁ ተባብረው የዐማራን ፋኖ የሰረቁ፣ የዐማራን ሕዝብ የዘረፉ፣ የዐማራን ዲያስፖራ አልበው ያነጠፉ፣ የፋኖን የዐርባ ቀን የትግል ጉዞ የዐርባ ዓመት ያደረጉ፣ ተጠቃቅሰው ዳውንት በረሃ ከአቢይ አህመድ ጋር" የመግባቢያ ሰነድ የፈረሙ፣ የዐማራን ሕዝብ የከዱ ሲሰርቁ ተስማምተው ሲካፈሉ መጣላት ጀምረዋል። "…የሲአይኤ አባል እንደሆነ ራሳቸው ጓዶቹ የሚያወሩበት እስክንድር ነጋ እና የብአዴን ቀኝ እጅና የአቢይ አህመድ የቅርብ ተጠሪው ማስረሻ ሰጤ አብረው ወንብደው አሁን ምን አጣላቸው? ምክንያቱማ ዲያስፖራው ነጠፈ፣ የእስክንድር የፕሮፓጋንዳ ማሽን ሀብታሙ አያሌው ርቃኑን ቀረ፣ የጎንደር ስኳድ ወገብ ዛላውን ተመታ፣ ፋኖም እንደታሰበው አልገዛ አለ። የሚታለል፣ የሚሞኝ፣ የሚበዘበዝ ጠፋ። በዐማራ ደም ለመነገድ አኩፋዳቸውን ሸክፋው፣ ዓይናቸውን በጨው ታጥበው፣ ሰንዳ በጠር በጠር ብለው፣ ቫዝሊንም ጄልም ተቀብተው፣ ጡንጂትም ወይራም ታጥነው ይሄን ምስኪን ዳያስጶራ ከአማሪካ እስከ አውሮጳ፣ ካናደነሽ አውስትሊያ በተራ፣ በመደዳ ሊገፍፉት ዝግጅታቸውን ጨርሰው ነገሩ ከሸፈባቸው። በነጻ ከሚፏልሉበት ከመረጃ ቴቪ ረግጠው፣ ትተው ወጥተው፣ ለፋኖ በተለመነ ብር የሳታላይት ቴሌቭዥን ከፍተው፣ ሎጎውንም አፄ ምኒልክን በጀርባቸው እንደ ወዛደር ዲሽ አሸክመው፣ ተሳልቀው፣ ከአቤ እስክስ ጋር ተቀናጅተው ዐማራን ማወረድ፣ ፋኖን ማሳደድ ጀመሩ። ውባንተን አስገደሉ፣ አሰግድን አሳሰሩ። በመጨረሻም ብትንትናቸው ወጣ። በተለይ ሀብታሙ አያሌው ገና የውባንተ አባተና የእነ ከፍያለው ደሴ ደም ይከታተለዋል፤ ደማቸው ከኋላው ይጮኻል። ሀብታሙ አያሌው ለእስክንድር ነጋ ሥልጣን ሲል በርካታ ንጹሐን የዐማራ ፋኖዎችን አስገድሏል፤ አዋክቧል። የአቤል አምላክ አሁን መልሶ ራሱን እያዋከበው ነው። ገና በአደባባይ ዓለሙ ሁሉ እያየው ፍዳውን ያያል። "…የእስክንድር ነጋ ወደ ፋኖ መግባት ለኢትዮ 360 ሚድያ ሲሳይ ነበር። ሀብታሙ ዶላር ተንተርሶ ይምነሸነሽ ነበር። ሻለቃ ዳዊት በደርግ ዘመን ያጣውን የጡረታ ገንዘብ በእስክንድር እያጣጣመ ጥሩ ጡረተኛ ሆኖ ነበር ብለው እነ ዶክተር አምሳሉ እስኪያሙት ድረስ ዋተተ። አቢይ አሕመድ ከብአዴን ያባረረው ነፈዝ፣ እንከፍ ዥላንፎ ሁሉ እስክንድር ትከሻ ላይ ተከምሮ ፋኖን ለመዘወር አመችቶት ነበር። እስክንድር በውጭ ሀገር ዲያስፖራውን ያልባል፤ በሀገር ውስጥ በዐማራ ንጹሐን ፋኖዎች ደም የሥልጣን መቆናጠጫ ኮርቻውን ያመቻቻል። እስክንድር በነበረው የፖለታካ ሕይወት ብዙ የዐማራ ድርጅት አፍርሷል። አቢይ የዳሰሰው ሰው እና እስክንድር የገባበት ድርጅት አይበረክትም ተብሎ እስኪተረትባቸው ድረስ ነው ሁሉ የደረሰው። አይ የሰው መመሳሰል… "…ከእስክንድር ነጋ፣ ከአቢይ አህመድ፣ ከጌታቸው ረዳ፣ ከጀኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሣኤ እና ከአስረስ መዓረይ  የተጠጋ ድርጅት ሁሉ ይፈርሳል። ጉምቱ ፖለቲከኛ ከሆነም ይሞታል። ታዋቂ ጋዜጠኛም ከሆነ በአደባባይ ይዋረዳል። ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች ተኩላ ሾተላይ ናቸው። ጌታቸው ረዳ እና ጻድቃን ገብረ ትንሣኤ የትግሬ ለምድ የለበሱ የአሜሪካ ሰላይ የሲአይኤ አባል ናቸው ይሏቸዋል። አስረስ መዓረይ በፋኖ ውስጥ የተሰነቀረ የሲአይኤ አባል፣ የፋኖ እውነተኛ አንድነት እንዳይመጣ የሚተጋ ነው ይሉታል። አርበኛ ዘመነ ካሤ " I LoVe USA" የሚል ቲሸርት አስለብሰው ይነግዱበታል እንጂ እንደ ጠበቃው ለሰላይነት የሚበቃ አይደለም ይሉታል። እስክንድር ግን በሲአይኤ ተመልምሎ ወደ ኢትዮጵያ የተላከ ባንዳ ነው፤ በዐማራ እየማለ ዐማራን የሚበላ እፉኝት ነው። ከታዋቂው ፕ/ር አስራት ወልደየስ ጀምሮ የዐማራ የቁርጥ ቀን ልጆችን ቅርጥፍ አድርጎ የበላ ጨካኝ አውሬ ነው እያሉ በአደባባይ ይሞግቱታል"። "…እስክንድር ነጋ፣ ጌታቸው ረዳ፣ ጀኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሣኤ፣ ጀነራል ታደሰ ወረደ በአቢይ አህመድ ላይ ሽጉጥ ቢመዙ እንኳ አቢይ አህመድ እጁን አያነሳባቸውም። አለቆቹ አሜሪካኖች አይፈቅዱለትም። እስክንድር በሸዋ ከሚገኝ የመከላከያ ካምፕ ሰተት ብሉ ቢገባ ዝንቡን እሽ የሚል የለም። የመከላከያውን አለቃ አቢይን አለቆቹ ይቆጡታላ! የእስክንድር ጭምብል የተገፈፈው ፋኖን ሲቀላቀል ነው። ተኩላነቱ የታወቀው በዚህ ጊዜ ነው። ጎንበስ ብሎ ተለሳልሶ ሲጓዝ ምስኪን ይመስላል፤ ግን መርዘኛ ተናዳፊ ነው። ልክ እንደ አስረስ፣ እንደ ኮሎኔል ሙሀባው እስክንድርም የብዙ ንጹሐን ዐማሮች ደም በእጁ ነው። ጊዜው ሲደርስ ይጠየቅበታል። እስኬውን አቢይ አህመድ እንደ ጌታቸው ረዳ ይሾመዋል የሚሉም አሉ። ደግሞም ይጠይቃሉ? ጌታቸው ረዳ የሚገባው ሞት ነው ወይስ ሥልጣን? አቢይ ከጎኑ ያደረገው ወዶት ነው? አቢይ ይቅርባይ ሆኖ ነው? ጌታቸውን ይቅር ያለው? አይደለም አማሪካን ያህል ጌታ በመካከል ስላለች ነው። አቢይና ጌታቸው በምን ይተናነሳሉ? በምንስ ይበላለጣሉ? ሁለቱም የአሜሪካ ሎሌ ናቸው። አቢይ እንደፈለገ ይሳደባል። ጌቾም የልቡን ይናገራል። ታማኝ ባሪያ በጌታው (ጋሻ) እንትን ይፎክራል እንደሚባለው ጌቾ አቢይን ጥንብ ርኩሱን አውጥቶ በአደባባይ ካሰጣው በኋላ አቢይ ጆሮውን ተይዞ ጌቾን ወደ ሥልጣን እንዲያመጣው ታዘዘ። አቢይ ሳያቅማማ ጌቾን አምጥቶ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ አድርጎ ቁጭ አሁን ቁጭ ብድግ ይልለታል። ለሻአቢያና ለኦነግ ይሰልል የነበረው አቢይ ለአሜሪካም ተሰልፎ መዋጋት እንደሚፈልግ እንደነገረው የነገረን የአማሪካ ጋዜጠኛ እኮ ነው። ሰላይ ጆሮ ጠቢ ብቻ። "…ምድራዊ ጌታ የሌለው ዐማራው፣ ትከሻውን ለባርነት ያላጎነበሰው ዐማራው ግን በየቀኑ ይታረዳል፣ ይጨፈጨፋል፣ ድሮን ይዘንብበታል፤ ሞቱን የሚዘክርለት፣ ጩኸቱን የሚሰማው ሀገር የለም። አሜሪካ አላየችም፤ እንግሊዝ አልሰማችም፤ ፈረንሳይ አታስተውልም። ዐማራው ባንዳ ባለመሆኑ ሰማይ ቢደፋበት፣ መሬት ቢገለበጥበት ከፈጣሪው ውጭ ማንም የሚያየው የለም። እየቆየ ሲመጣ እስክንድር ዶላሩ አለቀ፤ ተቀባይነቱ ሞተ፤ ሁሉም ዐይንህን ላፈር አለው። ሲያዛዝን! በእሱ ልብ እኮ እስካሁን በዶላር ብዛት ጠቅላይ የፋኖ አለቃ ሆኖ ዐማራውን እንደ ቂጣ አገላብጦ ጨርሶ ነበር። ዐማራውን የሚመታውን አስመትቶ፣ የሚደራደረውን አደራድሮ አስገብሮ፣ የጌች ያህል ሥልጣን አያመልጠውም ነበር። ምን ዋጋ አለው! ሳይሆን ቀረ! ስለዚህ ወዳጆቹ ቀስ በቀስ እየሾለኩ መውጣት ጀመሩ። ገሚሶቹ ወደ ቤታቸው ቀሪዎቹም…👇④✍✍
Показать все...
star reaction 1 538👍 149🙏 28🏆 15🕊 5 4 3🔥 2🤔 2🤯 2😡 2
"…ሀብቴ ወልዴ ከአፋሕድ ወጥቶ በመሄዱ ጥርስ ተነክሶበታል። በእነ አያሌው መንበር፣ በእነ ፓስተር ምስጋናው፣ በእነ ዶር ደረጄ ሁላ ሲብጠለጠል እንደነበረ ታስታውሳላችሁ።…👇③✍✍✍
Показать все...
👆③✍✍✍… በአገዛዙ ሊያሸልመው የሚያስችለውን ሽልማት አዘግይተውበታል። "…ሁለተኛው ደግሞ አስረስ መዓረይ የጎጃምን ፋኖ እንደበታተነው፣ ለአገዛዙ ሽባ አድርጎ አሳልፎ እንደሰጠው ሁላ አፋብኃንም ብትንትኑን እንዲያወጣ የተሰጠውንም ሓላፊነት ባለመወጣቱ አሁን እንደ አጎቱ ልጅ እንደ ማስረሻ ሰጤ እጁን ቢሰጥ በአገዛዙ ዘንድ በበጎ አይታይለትም። ወደ ሚስቱና ልጆችም ዘንድ ወደ አሜሪካ ሊያስወጣው አይችልም። አስረስ ከትግሉ መውጣቱ አይቀርም ነገር ግን የቤት ሥራውን በአግባቡ ስላልተወጣ እንጂ መቼ የሚልው ለጊዜው ምላሽ የለውም። አፋብኃን እንደተፈለገው እንዳይሠራ በማድረጉ በኩል እነ አስረስ ተሳክቶላቸዋል። ያልተሳካላቸው መጠቅለሉ ነው እንጂ በሚፈለገው መጠን እንዳይንቀሳቀስ ሽባ አድርገው በማስቀመጡ በኩል ከ10/10 ነው የተሰጣቸው። እነ እነ ፓስተር ተሰማ እንደዛቱት፣ እንደፎከሩት ነው ያደረጉት። የዐፋብኃ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከተሰበሰበ ወራቶች አለፈዋል። ጎንደር፣ ወሎ፣ ሸዋ በግላቸው እየተናበቡ ነው እንጂ የሚሠሩት በጋራ ወፍ የለም። አሁን ላይ አስረስ መዓረይን አምኖ የሚንቀሳቀስ ዐፋብኃ የኧብለይ። "…የጎጃም አክቲቪስቶች በሌላ ሥራ ጭምር ነው ተጠምደው ያሉት። ከጎጃም አልፈው ወሎ ተሻግረው የላስታውን ፋኖ ፍቅሩን ለብቻ ነጥለው በማጀገን ወሎን ለመከፋፈል ሲላላጡ ነው የከረሙት። በጎረቤት ፋኖ ትግል ፍቅር መቅናት የአባት ነው፣ ክፍተት ያገኙ ሲመስላቸው ደውለው በርታ፣ አለንልህ እያሉ ሳንቲም ጭምር እየላኩ ለመከፋፈል መጣር ግን የበሽታ ነው። ክፉ በሽታ። ወሎ ቤተዓምሓራ ወዳጄ ልቤ ብልህ ነው። እየሳቀባቸው አንድነቱን አጠንክሮ ወደፊት ቀጥሏል። የጎጃም አክቲቪስቶች ሸዋ ገብተው መከታው መከታው እያሉ፣ በዚህ በኩል ደሳለኝን እያጣጣሉ ለሀጫቸውን እያዝረበረቡ ነው። የጎጃም አክቲቪስቶች የተልባ ስፍር ነው የሆኑት። በማስረሻ ሰጤ እጅ መስጠት ፍራሽ አንጥፈው ለቅሶ የተቀመጡት አልማዝ ባለጭራዋን ማየት ይቻላል። ከምር ያሳዝኑኛል የራሳቸውን በላይ ዘለቀን የመሳሰሉ ጀግኖች አስበልተው፣ የራሳቸውን ቤት አፈራርሰው ሲያበቁ አሁን የጎረቤት ቤት ለማፍረስ ነው ቸክለው እየሠሩ ያሉት። ወሎ፣ ጎንደር፣ ሸዋ ይራወጣሉ። አስረስ አማቾቹ ጋር ደቡብ ጎንደር እየዳከረ ነው። ከፋፍህዴን ጋር እንሥራ እያለ ነው። እስክንድርን ከመቃብር አውጥተው አብረው ለመስራት መቃብሩ ላይ ቆመው እየተማጸኑ ነው። የዚያ ሁሉ ንፁሕ ጎጃሜ ደም ፈስሶ ሲያበቃ፣ ያንን ሁሉ ሕዝብ ዘርፈው፣ አራቁተው ሲያበቁ፣ በዘረፉት ብር ባህርዳር፣ ደብረ ማርቆስ ቤት ገንብተው፣ ሲኖ ትራክ እና አውቶቡስ ገዝተው፣ አዲስ አበባ፣ ሀዋሳ፣ ድሬደዋና ደቡብ ኢንቨስት አድርገው አይኖሯትም። ከምር ፈጣሪ የለማ እንዲያ ከሆነ። ቱ አትበሏትም አልኳችሁ። "…የጎንደሩ ትንሽ ከበድ ይላል። የጎንደሩ ከበድ የሚለው በሞት ለማወክ ስለተወሰነ ነው። ጎንደሮች ከወዲሁ ካልተጠነቀቁ በቀር መጪው ጊዜ ትንሽ ሳይከብዳቸው አይቀርም ባይ ነኝ። የጎንደር ፋኖ አፋሕድና ፋፍዴኖቹ ከጎንደር ፋኖ ትግል የሚወጡት በሁለት ምክንያት ነው። አንደኛው አገዛዙ ከወያኔና ከሻአቢያ ጋር ጦርነት ከጀመረ ወዲያው ውልቅ ብለው ይወጣሉ። ከሸዋ እነ አቤ ጢሞ፣ እነ መከታውም ይከተሏቸዋል። አገዛዙ ጦርነት በፍጥነት ከትግሬ ጋር የማይገጥም ከሆነ ግን እነ ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በመላክ፣ በእርቅ ሰበብ በማድከም፣ ሰርጎ በመግባት መሪዎችን እንደተለመደው ይበሏቸዋል። በፋኖ ውስጥ የተሰገሰጉ ቅጥረኞች ከዚህ ቀደም እንዳደረጉት አሁንም ያደርጋሉ። ባንዳዎቹ በርካታ ጀግኖች አርበኞችንና የዐማራን ሕዝብ ሲያስበሉ እንደኖሩ ይታወቃል። ለምሳሌ አርበኛ ውባንተ አባተ፣ አርበኛ ከፍያለው ደሴን ወዘተ ለአብነት መጥቀስ ይቻላል። ከዚህ ቀደም ፋኖን መስለው በፋኖ መካከል ገብተው ፋኖን ከፋፍለዋል፣ ፋኖ አንድ ሆኖ እንዳይታገል ሠርተዋል፣ ጠቁመው አስይዘዋል፣ አስተኩሰው ገድለዋል፣ የፋኖ አመራሮችን ተጠግተው አስገድለዋል፣ ምልክት ሰጥተው በድሮን አስጨፍጭፈዋል። "…ፊት ለፊት በከባድ መሣሪያ፣ ከላይ በድሮን፣ ውስጥ ለውስጥ በፋኖ መሳይ ቅጥረኞች ተንኮል ሊሸነፍ ያልቻለውን ፋኖ አሁን ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲወገዝ አዲስ ስልት ተነድፎ ስምሪት ተሰጥቷል። ይኸውም፣ የአገዛዙ ቅጥረኞች ተጨማሪ ተልእኮ ወስደው በፋኖ ስም የዐማራን ሕዝብ ለመጨፍጨፍና ፋኖ ፈጸመው ለማለት በማይሰምር ስሁት ስሌት እልቂት ደግሰዋል። አገዛዙ ያቀደው ከተሳካለት ፋኖን በአሸባሪነት አስፈርጆና አስደንግጦ ወደ አዲሱ ከትግራይና ከኤርትራ ጋር ለሚደረገው ጦርነት ያለ ስጋት ለመንደርደር እንዲያመቸውም ነው ተብሏል። ሁሉም ይከሽፋል። ባለፈው ጊዜ ፋፍዴን፣ አፋሕድ የነበሩት እነ አርበኛ ደረጄ በላይ በእነ ብፁዕ አቡነ ሉቃስ ውትወታ አንድነት ሊፈጥሩ ነው ተብሎ እኛም ሰምተን ደስ ብሎን ነበር። ብዙም ሳይቆይ የዐፋብኃ ተደራዳሪዎች በድሮን ተመቱ። "…የሆነው እንዲህ ነው። የእነ ደረጄ ቡድን በመረጠው ቦታ ለመገናኘት ሁለቱም ቀጠሮ ይይዛሉ። የእነ ደረጄ ቡድን በተባለው ቦታ ቀድሞ ደርሶ ይጠብቃል፣ የሀብቴ ልጆች ማታ ገብተው ካደሩበት ወጥተው ለቁርስ ከተቀመጡበት ብዙም አልቆየ ሰማይ ምድሩ በድሮን ቦንብ ተናወጠ። እንደ ድንገት የሞተው ሞተ፣ ከከፍተኛ አመራሮችም የቆሰሉት ቆሰሉ። አስቻለው እና ዮሐንስ ሙጬ ከሞት መንጋጋ ተረፉ። እናም አብረው የነበሩት እንዲህ ነበር የደገሱላቸው። ለዛሬ ብታመልጡ አሁንም ካልተጠነቀቃችሁ ነገ የሚጠብቃችሁ ይሄው ነው። የርእዮተ ዓለም ልዩነት በጳጳስ ቃለ ውግዘት፣ በታቦትና በመስቀል አይፈታም። የርእዮተ ዓለም ልዩነት የሚፈታው አንድም በኃይለኛ ክርክር፣ አንዱ አንዱን በማሳመን፣ አልያም ትልቁ ዓሣ ትንሹን ዓሣ በመዋጥ ብቻ ነው። አፄ ቴዎድሮስ ዘመነ መሳፍንትን ያጠፉት፣ አፄ ሚኒልክ በኢትዮጵያ፣ ቢስማርክ በጀርመን፣ በአሜሪካም፣ በፈረንሳይም ሀገር የተገነባው አንድ ጨፍላቂ ሲነሣ ብቻ ነው። ለአንድነት ጨፍላቂ ፍቱን መድኃኒት ነው። እንዲያ ነው። የብህትውና ትግል አያዋጣም። ጸልየሕ ጠላትህን መክት ተባልክ እንጂ ልጸልየህ ላለህ ሁሉ በርህን ከፍተህ እንዳትወገር ተጠንቀቅ። "…አሁን የሚያሰጋው አንድ ነገር ነው እሱም በጎንደር አንድ ታዋቂ ጀግና መግደል። ማስወገድ። ልክ እንደ አርበኛ ውባንተ አባተ ያለ ጀግና ማስወገድ። ከዚያ ያ የተገደለውን ፋኖ እገሌ ነው የገደለው ብሎ ማስወራት። ከዚያ ዘመቻ መክፈት። ይሄን ነው አሁን አገዛዙ ያቀደው። ያዘዘውም። ያሰማራውም። በእርቁ ሰበብ ብዙዎች ወደ ጎንደር ቀጠና ገብተዋል። አሁን ሚሽኑን ለመፈጸም ምቹ ጊዜና ሰዓት ብቻ ነው የሚጠብቁት። ለዚህ ሚሽን የጎጃሙ ሾተላይ ቡድንም ድጋፍ ሰጪ ነው ተብሏል። አርበኛ ሀብቴን መግደል ከዚያ አርበኛ ሳሚ ነው ያስገደለው በማለት በሁለቱ የጎንደር፣ የአፄ ቴዎድሮስ ልጆች ላይ የደም ማዕበል ማወጅ ነው የፈለጉት ተብሏል። ይሄን ጦማር የምታነብቡ መልእክቱን ለአርበኛ ሳሙኤል ባለድልና ለአርበኛ ሀብቴ ወልዴም አድርሱልኝ። ከወትሮው በበለጠ ይጸልዩ፣ ራሳቸውንም ይጠብቁ ዘንድ አሳውቁልኝ። ቢያንስ ጦማሬን እንዲያነቡት አድርጉልኝ። መልእክቱን ለአርበኛ ሳሙኤል ባለድልና ለአርበኛ ሀብቴ ወልዴም አድርሱልኝ። ከወትሮው በበለጠ ይጸልዩ፣ ራሳቸውንም ይጠብቁ ዘንድ አሳውቁልኝ። ቢያንስ ጦማሬን እንዲያነቡት አድርጉልኝ።
Показать все...
star reaction 1 547👍 170🙏 37🏆 15👌 5🕊 5😡 5🤔 3 2
👆② ✍✍ …አቀባበል ያደረገለት። ሁለቱም ግማታሞች ሽታዬ ሽታዬ እየተባባሉ ነው እያየናቸው የለነው። ነገርኩህ ወንዙ እየጠራ ነው። ይጠራልም። ይኸው ሰሞኑንም ከጎጃም ወደ ወሎና ደቡብ ጎንደር በተቀደደለት ትቦ ፈስሶ ወሎንና ደቡብ ጎንደርን አግማምቶ የነበረውና ከእነ ተመስገን ጥሩነህ፣ ከእነ አረጋ ከበደ፣ ከእነ አቢይ አሕመድ ሽንት ቤት ተለቅቆ ቅዱሱን የዐማራ ፋኖ የትግል ወንዝ ሲያደፈርስና ሲያግማማ የነበረው መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤ የተባለ ባንዳ ወደላከው ተመልሷል። አሁን ወሎና ደቡብ ጎንደርም በመጠኑ እረፍት አግኝቷል። ገና ይቀጥላል። የፋኖ ወንዝ ከፋብሪካ ዝቃጭ፣ ከሽንትቤት ሰገራና ሽንት ይጸዳል። አከተመ። "…አሁን ሽንትቤቱ ሲቋረጥ ሰገራቸውን በቤታቸው ታቅፈው የሚለፈልፉትን በሙሉ መቁጠር ነው። አያሌው መንበር ቤት፣ እነ ስዩም ተሾመ ቤት፣ እነ ናቲ አንደግምም ወይ ቤት፣ እነ ጌትነት አልማው ቤት ወዘተረፈ መፈለግ ነው። በተለይ አያሌው መንበር ቤት ፈልጓቸው። ይቀራል። ያልተቋረጠ ሽንት ቤት በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎ እንኳ እየጸዳ ነው። በሸዋ አለ። የፋኖን ወንዝ የበከለ፣ ያግማማ፣ ሸታታ ያደረጉ ከመንግሥት ሽንት ቤት ከባለ ሀብቶች ፋብሪካ የተለቀቁ ወንዝ በካይ ሰገራዎችና ዝቃጮች አሉ። እነርሱ ሲወጡ ወንዙም፣ ሕዝቡም ጤናውን ያገኛል። እስከዚያው መታገል ነው። ግንዝቤ መስጠት ነው። ቱቦውን ለመድፈን፣ ሰገራውን ለማጽዳት ወገብን ታጥቆ መታገል ነው። አሁን ወንዙ ስለተረጋጋ ጥርሳም አዞውን ማደን፣ ጯሂ አደንቋሪውን እንቁራሪት መልቀም ይቻላል። ሽፍታውን፣ እባቡን፣ ጊንጡን፣ ሕዝቡን የሚናከሰውን፣ የሚያሰቃየውን ኮተት አጥብቆ መታገልም ይቻላል ። በፋኖ ስም ሕዝብ የሚዘርፈውን ወንበዴ፣ አገዛዙ የሚልከውን ቀማኛ፣ እንደ ደቡብ ጎንደር ባሉ ቦታዎች ከመከላከያው ጋር ማዶ ለማዶ ቆሞ በጥቅሴ ሲጋራ እየተለኳኮሰ አሰቃቂ ወንጀል የሚፈጽመውን የአገዛዙን ፋኖ በገባበት ገብቶ አሁን ከያለበት መልቀም ነው። በግንባሩ ላይ ጥይት መቁጠር ነው። ለላኪው እንዲከፈል ሕግ ያስገድዳል እንዲል ብሔራዊ ባንክ ባንዳ በጥይት በጥሶ መጣል ነው። ሴት ደፋሪውን፣ አግቶ ገንዘብ ዘራፊውን የገባበት ገብቶ በአፍጢሙ መድፋት ነው። አለቀ። ያነዜ የተላከው በሙሉ ወደ ላከው ይፈረጥጣል። "…በወሎ አሁን የቀረው ኮሎኔል ፋንታሁን ሙሐቤ ብቻ ነው። ኮሎኔልም የብዙ ፋኖዎች ደም በእጁ ስላለ በፋኖ ትግል ውስጥ ብዙም የሚቆይ አይመስለኝም። የገበቴ ውኃ ነው የሆነው ኮለኔሉ። ተወደደም፣ ተጠላም የኮሎኔሉም ዕጣ ፈንታ መቶ አለቃ ማስረሻ ሰጤን እና የደኅንነት ሓላፊውን መስፍንን ተከትሎ ወደ ላከው መመለስ፣ ወደ ላከው መግባት ነው። የፈለገ ፎቶ ብትደረድሩ፣ በግርማ ካሳ በኩል ዋይ ዋይ ብትሉ ማኔቴቄልፋሬስ ነው ነገሩ። ሙሀቤ አብቅቷል። ማስረሻን ተከትሎ መግለጫ ሲሰጥ መጠበቅ ነው። ቢሳካላችሁ፣ አንድ ብትሆኑ ደስ ባለኝ ነበር። ነገር ግን አይሆንም። የእድሜ ጉዳይ ተጨምሮ፣ ብላክ ሜል ተደርቦ፣ የንፁሐን ፋኖዎች ርሸና ተጨምሮ ኮሎኔሉን በፋኖ ውስጥ የሚያቆያቸው ያለ ነገር ያለ አይመስለኝም። አሁን ላይ ኮሎኔሉ ለብልፅግና እንደ አስረስ መዓረይ፣ እንደ ስለሺ ከበደ፣ እንደ ፓስተር ተሰማ፣ እንደ ፓስተር ዳዊት አቅም ኑሮት ፋኖን የመከፋፈል አቅምም ስለሌለው ከእንግዲህ በፋኖ ውስጥ ቢቆይ በሕመም ተሰቃይቶ ከመሞት በቀር ለብልፅግና የሚጠቅመው ነገር ስለሌለ ወጪ ተመላሽ የሚሆን ነው የሚመስለኝ። "…አፋሕድ የተባለ የእስክንድር ዘር በሙሉ የጊዜ ጉዳይ እንጂ ሁላቸውም ወደላካቸው በቅርቡ መመለሳቸው አይቀርም። ከዐፋብኃ ጋር ሊዋሐዱ ነው፣ ሊቀላቀሉ ነው፣ ሊቀናጁ ነው፣ የጋራ ኮሚቴ ተመርጦ፣ ምደባም ጨርሰው በቅርቡ አንድ ድርጅት ሊፈጥሩ ነው ብለው እነ ዘርዓያዕቆብ እና እነ አኪላ ከጎጃም አክቲቪስቶች ጋር ተቀናጅተው የሚያስጮሁትም አጀንዳ ፉርሽ ነው። የጋራ ኮሚቴ አዎ ተቋቁሟል ነገር ግን ምደባ ምናምን ብሎ ነገር የለም። በርእዮተ ዓለም ምዕራብና ምሥራቅ የሆኑት አፋሕድ እና ዐፋብኃ በተአምር ካልሆነ በቀር ይስማማሉ ተብሎ አይጠበቅም። ጎጃሞቹ አንድነቱ እንዲረዝም ነገር እንደሚፈትሉ ዐውቃለሁ። አሁን ይቆይ ቢባል በፋኖ ወንዝ ውስጥ እንዳግማማ የሚቆየው ጎጃም ያለው ብአዴን ብቻ ነው ትንሽ የሚቆየው። የጎጃሙ ብአዴን አሁን የሚመራው በጠበቃ አስረስ መዓረይ እና በፓስተሮቹ ነው። አርበኛ ዘመነ ለጊዜው በጎጃም ስለሌለ እንደ አጋጣሚ ሆኖ አሁን የጎጃም ያለው ፋኖ የሚመራው በአስረስ መዓረይ ቀጥተኛ ትእዛዝ ነው። ከጀርባ በባንዳ ጥይት፣ ከሰማይ በጠላት ድሮን ጨርሰውት "ታጋይ ቢሞትም ትግል ይቀጥላል" በማለት በሴራ አስወግደውት "የ100 ተራራ ቀን ዘመቻ ዘመነ ካሤ" ብለው ሊሸውዱ ሲሉ እኔ ዘመዴ በፍጥነት ደርሼ ነው ያዳንኩት አርበኛ ዘሜን። አርበኛ ዝናቡንና አርበኛ ዘመነን አንድ ላይ በድሮን ሊያጋዩ ሲሉ የአርበኛ ባዬ ቀናው ልጆች ለዝናቡና ለዘመነ ነግረው በመታደግ በሕይወት ቢቆዩም አሁን ግን ነገሮች በሚፈለገው አቅጣጫ ሊሄድ ስላልቻለ እግዚአብሔር ባወቀ አርበኛ ዘመነ ካሤን ከእነ አስረስ መዓረይ ወጥመድ ለጊዜውም ቢሆን ከእነ ማርሸት ጉድጓድ አርቆ አስቀምጦታል። አርበኛ ዘመነ ካሤ ወደ ጎጃም ከተመለሰ ምናልባትም ወዲያው ያጠፉታል ብዬ እሰጋለሁ። (ዘመነ የት ነው ያለው እያልክ ጨቅጭቀኝ አሉህ ደግሞ አዳሜና ሔዋኔ) በቃ አለ፣ አለ። ጎጃም ግን የለም። "…አስረስ መዓረይ የጎጃም ፋኖ ክፍፍሉ እየበረታ ከመጣ የተወሰነ ኃይል ይዞ የአጎቱን ልጅ የማስረሻን መንገድ በመከተል ለተመስገን ጥሩነህና ለአረጋ ከበደ እጅ መስጠቱ አይቀርም። የማስረሻ ሰጤ እህት ከመንግሥት በተሰጣት ተልዕኮ መሠረት እኔ ነኝ ወንድሜን ከመንግሥት ጋር ተነጋግሬ በምሕረት ያስገባሁት እናም እናንተንም ከመንግሥት አስታርቄ ላስገባችሁ እያለች አይደለም ጫካ ያሉትን የለንደን ፋኖዎችን ጭምር እየወተወተች መሆኑን ደርሼበታለሁ። እነ ማስረሻ ሰጤ ከመናደዳቸው የተነሣ፣ እነ አስረስ በሰጧቸው አቅጣጫ መሠረት "ከወዲሁ አርበኛ ዘመነ ካሤን ሙልጭ አድርገው መስደብ ጀምረዋል። ዘመነን የእናቱ አምላክ አስመልጦታል። ድፍረት ካለው፣ ጀግና ከሆነም ባለበት ሆኖም ትግሉን መምራት ይችላል። (አሁን ምንአለ ዘመዴ በሉኝ እነ ሞጣ ከአማሪካ፣ እነ ስኳድ ከኡጋንዳ፣ እነ አኪላና አፄ ከአማሪካ ሆነው ይሄን መረጃዬን ይዘው ትን እስኪላችሁ ድረስ ይተነትኑላችኋል። የብልፅግና ሠራዊትም ዘመነ ያለበትን ሀገር ሲያካልሉ ይታያሉ። ናትናኤል መቀሌ ነው ሲል እነ አኪላ ሱዳን ነው ይላሉ፣ ስኳድ ኤርትራ ነው ሲል ብልፄዎች ኡጋንዳ ነው ይላሉ። አዛኜን ጠብቁ። ዘመነ ካሤ ቀጣይ የመንደሩ አጀንዳ ይሆናል። "…ጠበቃ አስረስ መዓረይ የጎጃምን ፋኖ ሽባ በማድረጉ ከአገዛዙ ክብር ተሰጥቶታል። እነ ኤርሚያስ ዋቅጅራ ጭምር ጀግና ነው ብለው አወድሰውታል። ምንም እንኳ የጎጃምን ፋኖ ሽባ ቢያደርግም አገዛዙ ግን ሁለት ቁልፍ ጉዳዮችን ባለማሳካቱ የሚፋታው አይመስለኝ። አንደኛው የምዕራብ ቀጠናን ከጎጃም ፋኖ፣ ከአገው ክፍለጦር፣ ከእነ መቶ አለቃ የእኔ ዓለም አጽድቶ፣ ፈረካክሶ ቀጠናውን ልክ እንደ ምሥራቅ ጎጃም ለመከላከያ ነፃ አድርጎ ባለማስረከቡ አገዛዙ ደስተኛ አይደለም። የምዕራቡ ክፍል ከዐማራ ፋኖ እውነተኛ ታጋዮች ነፃ ከሆነ እነ መዓረይ ከጎንደሩ ሳሚ ባለድል ሠራዊት ጋር በመጋጨት፣ አገውና ዐማራን፣ ጎጃምና ጎንደርን በማጣላት የፋኖን ትግል ያዳክምልናል ብለው ነው የሚያስቡት። ለዚያ ደግሞ አገዎቹም፣ ዐማራና ጎንደር ጎጃሞቹ ወግመው አስረስ መዓረይን…👇②✍
Показать все...
star reaction 1 557👍 158🙏 32🏆 19🕊 9😡 4 3🔥 2🤯 1
"ርእሰ አንቀጽ" "…እንደ ደራሽ ጎርፍ ድንገት የገነፈለው የፋኖ ትግል አሁን ላይ ጎርፉ እየሰከነ ትግሉም ወደ መጥራቱ እየመጣ ነው። ደራሽ ጎርፉ ይዞት ወደ ፋኖ ወንዝ ያንጋጋው፣ አግበስብሶም ይዞ የመጣው አሰሳገሰሱ ኮተት በሙሉ አሁን እየጠራ ነው። ደራሽ ጎርፉ የፋኖ ትግል ሰብስቦ ያመጣው ጥንቡ፣ ግንዱ፣ ድንጋዩ፣ አፈሩ፣ ወርቁም ሁሉ አሁን የመለያው ሰዓት ደርሷል። የግድ ነው የሚለዩት። ከንፁሑ የፋኖ ወንዝ ወጥተው ጥጋቸውን ይይዛሉ። ከባህር ከውቅያኖሱም ይገባሉ። ኩልል ያለው ጥርት ያለው የፋኖ ወንዝ አሁን በጋው ስለመጣ፣ ክረምቱም ስላለፈ የመገለጫ ሰዓቱ ነው። ጊዜው ነው አልኳችሁ። ግድ ነው አልኳችሁ። ግድ ነው። "…ምንም አንሆንም በማለት ደራሽ ጎርፉን እንሻገራለን ብለው ደፍረው ወደ ወንዙ ገብተው የነበሩትን ከዚህ ቀደም ደራሽ ጎርፉ ያለ ምሕረት በልቷቸዋል። ለመሻገር ወደ ወንዙም ሳይገቡ ደራሹ ከወንዙ ወጥቶ ከቤት ከመንገድ ዳር ሁሉ ብዙ ነፍሳትን ቀጥፏል፣ ንብረትም አውድሟል። አሁን ደራሽ ጎርፉ ከወንዙ እየቀነሰ ነው። ከለሩም፣ መልኩም ከጭቃነት ወደ ኩልል ያለ ውኃ ሰማያዊ ከለርነት እየተቀየረ ነው። በቆሻሻው ደራሽ ጎርፍ ወቅት በወንዙ ውስጥ ምን እንዳለ እንኳ ከቅርብም፣ ከሩቅም ተሁኖ አይታይም፣ አይታወቅምም ነበር። ከላይ ያለው የጅብ፣ የውሻ፣ የአውሬ የጠነባ ሬሳ፣ ግንድ፣ ሳር፣ ፕላስቲክ፣ ደራሽ ውኃው የሚያገላብጠው ኮተት ብቻ ወንዙን ሞልቶ፣ ከውስጥ ያለውን ሸፍኖ ነበር የሚታየው ሌላ የሚታይ የለም ነበር። አሁን ግን ወንዙ ሰክኗል። እየጠራም ነው። ወንዙ አጠገብ ሆነው፣ ቆመው ወደ ወንዙ ቢመለከቱ ከውኃው ጥራት የተነሣ በወንዙ ውስጥ ስላለው ፍጥረት መናገር ይችላሉ። ውኃው እንደ መስታወት ውስጡን ያሳያል። ባልጩት ድንጋይ፣ በሀ ድንጋይ፣ ጥቁር ድንጋይ፣ ዓሣም፣ እንቁራሪትም ቢሆን ወንዙ አሁን ያሳያል። አዞውም ጥርሱን አፍጥጦ ይታያል። ጉማሬውም እንደዚያው። አፈሩም፣ አልጌውም ይታያል። ከሁሉ ከሁሉ ወርቅ የወርቅ አፈሩም ይታያል። ዛቅ አድርጎ አውጥቶ ማጠብ እና መጠቀም ብቻ ነው የሚጠይቀው። "…በቀደመው ወራት እንደ ጎርፍ ደራሽ የሆነውን የፋኖ ወንዝ ቢጠማህ አትጠጣውም። ብትቆሽሽ አትታጠብበትም። ለአትክልትም፣ ለመስኖ እርሻም አይሆንም። የደራሽ ውኃ ተጓዥ ነው። ሂያጅ መንገደኛ፣ ያገኘውን ሁሉ እያገላበጠ የሚወስድ ጉልበተኛ፣ ቆሞ ማሰብ የማይችል ስለነበረ መግራት አይቻልም ነበር። ልግራውም ቢባል እንደ ሕዳሴው ግድብ ያለ ግድብ መገንባት ግድ ይል ነበር። እሱ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብና ጉልበት ይጠይቃል። የሰው ሕይወትም እስኪገበርበት ድረስ ነው ድካሙ። አሁን ግን ደራሽ ጎርፉ ከላይ ሌላ ግብአት ስለሌለው ኃይሉም ስለሚቀንስ ቢያሻህ ትጠጣዋለህ፣ ቢያሻህ ትታጠብበታለህ፣ ቢያሻህ ጠልፈህ ስትፈልግ ለጓሮ አትክልት፣ ስትፈልግ ለመስኖ ለእርሻ ታደርገዋለህ። የተገራ ፈረስ በለው። ቦይ እየቀደድክ ብቻ ወደ ፈለግክበት አቅጣጫ መውሰድም ትችላለህ። የጠራ ውኃን ወይ ልትጠጣው፣ ወይ ልትዋኝበት፣ አልያም ገላ ሰውነትህን ልትታጠብበት፣ የቆሸሸ፣ የዳፈ ልብስህን ልታጥብበት ትችላለህ። አሁን የፋኖ ትግል ወደዚያ ደረጃ እየደረሰ ነው። ጤና የሚሰጥ፣ ሕይወት የሚሰጥ ውኃ ወደመሆን ነው የተሸጋገረው። ተውሳኩ ሁሉ እየተነቀለ ነው። "…የፋኖ ትግል ሳይጀመር በፊት አስልተው፣ ክፉ ጊዜ እንደሚመጣ ዐውቀው ቀድመው የተዘጋጁ ነበሩ። አስቀድመው ቦታ የመረጡ፣ ካምፕ የመረጡ፣ በአራቱም የዐማራ ግዛት ተዟዙረው መክረው የተዘጋጁ ነበሩ። እነሱ ትግሉ የገባቸው፣ ነባሩ ወንዝ፣ ምንጫቸው የጠራ ውኃም ናቸው። ነበሩም። ደራሹ ጎርፍ ኋላ ክልብስ ብሎ የመጣው ነው። ከአውቶቡስ ተራ ጫኝና አውራጅነት ጎርፍ ሆኖ የመጣ። ርቦት፣ ጠምጦት፣ ደክርቶ መሄጃ ሲያጣ የመጣ ነበር። ቤቱ፣ ትዳሩ ፈርሶ፣ እየተጋተ ሲቸገር የመጣም ነበር። በስሜት፣ ከሰፈር ልጆች እኔስ በምን አንሣለሁ ብሎም ጎፍልቶ የመጣ ነበር። ለፎቶ ብሎ ብሎም የገባ ነበር። ለፌስቡክ ፕሮፋይል፣ ለቲክቶክ ከቨር የሚሆን ፎቶ ክላሽ ይዞ ለመታየት ብሎ የገባም ነበር። ደራሽ ጎርፍ ያመጣው ማለት ነው። ቁጥሩ ግን ከፋኖ ነው የግድ የሚመደበው። "…ሽፍታውም ቀን ነው የወጣለት። የፋኖ ትግል ሁሉንም በወቅቱ ይፈልግ ነበር። ሽፍታውም፣ ቦዘኔውም፣ ዱርዬውም በደራሽ ጎርፍነት ነበር የገባው። ለዘመናት ብእርና ጠመኔ ይዜ ሲያስተምር የነበረው መምህርም ጠመኔና ብዕሩን ጥሎ በደራሽ ጎርፍነት ነበር ዘው ብሎ የገባው። ትምህርቴ ጨርሼ ወይ ተቀጥሬ፣ አልያም የግል ሥራዬን እሠራለሁ፣ አግብቼ፣ ወልጄ ልጆቼን አሳድጋለሁ ብሎ የነበረው ተማሪው ነው ትምህርቱን አቋርጦ ዘው ብሎ የገባው። ከመሳሪያ ጋር ጫካ ገብተው የተዋወቁ ብዙ ናቸው። እልህ፣ ስሜት፣ ቁጭት፣ የበደል፣ የግፉ ጥግ ምርር አድርጓቸው ግርር ብለው የገቡቱ ብዙ ናቸው። "…ከወያኔ እና ከሻአቢያ ጋር ከደብረ ብርሃን፣ ከሱሉልታ፣ ከአምቦና ከኮተቤ ጋር ተቀላቅለው 17 ዓመት እንደታገለ ታጋይ አክት አድርገው የኖሩ ሺዎችን በምናውቅበት ሀገር የዐማራ ፋኖ ትግል በአጭር ሳምንት አልቆ ሥልጣንም ሆነ የቁስም፣ የሆድም ሰቀቀናቸውን ሊያራግፉ የገቡም የትየለሌ ናቸው። ትግሎ ሰኞ ተጀምሮ አርብ የሚያልቅ መስሏቸው ብዙዎች ናቸው በዚህ መልክ ዘው ብለው የገቡት። እነዚህ ጤዛ ናቸው የጠዋት ጤዛ። ጤዛ ጠዋት ጠዋት ሣሩ ላይ ተኝቶ ሲታይ ባሕር ውቅያኖስ ነው የሚመስለው። ጤዛ የሚቆየው የጠዋቷ ፀኃይ ብልጭ እስክትል ድረስ ብቻ ነው። ከዚያ ይተንናል። ብዙ የፋኖ ጤዛዎች ነበሩ። ሲታዩ ባህር ውቅያኖስ ይመስሉ የነበሩ። ኋላ ላይ ግን የተነኑ። እስቲ ጥሯቸው። ቁጠሯቸውም። አሁን ወንዙ ተረጋግቷል። ቋሚው ተፈጥሮአዊው የወንዙ ፍሰት ብቻ ነው ወደፊት የሚቀጥለው። ሌላው ወደ ዳር፣ ወደውጪ ነው። የአውቶቡስ ተራ ጫኝና አውራጆች ወደ ነበሩበት። ሽፍታም ወደ ነበረበት። ዘማዊ፣ ቀማኛ፣ ሰው መሳይ በሸንጎውም ወደነበረበት ይመለሳል። በሳምንት የሚመጣ ድልም፣ ሥልጣንም ስለማይገኝ አሁን ቶሎ ቶሎ መንካት ነው። የሚቆየው፣ የሚፀናው ብቻ ነው። "…ወደ ፋኖ ትግል በሴራ እንዲቀላቀሉ የተደረጉ ሰገራዎችም ነበሩ። ወንዙን ለመበከል አገዛዙ ካካ ብሎአቸው ከሽንት ቤት ቱቦ ወደ ወንዙ፣ ወደ ፈሳሹ የቀላቀሏቸው ነበሩ። ሰፈሩንም፣ ሀገሩንም በሽታ ላይ የጣሉ። ሰውን በጉንፋን፣ በእንፍልዌንዛ ያደቀቁ ቆሻሻ ሰገራዎች ነበሩ። ወንዙን ፋኖ የበከሉ። ያግማሙ፣ ያጠነቡ፣ ሸታታ ግማታም ያደረጉ ሰገራዎች ነበሩ። እነሱ አሁን የጠራው ወንዝ የዐማራ ፋኖ ልክ እንደ አዳነች አበቤ ነው የሆነባቸው። የፋኖን ትግል ማግማማት አይቻልም። ሽንት ቤታችሁን ከቱቦ ጋር አያይዛችሁ ወደ ግንፍሌ ወንዝ፣ ወደ ቀጨኔ እና ቀበና ወንዝ ወዘተ የለቀቃችሁ በሙሉ በአስቸኳይ አቁሙ፣ ያለበለዚያ ቅጣት ይጠብቃችኋል ስላለ ቅዱሱን የፋኖ ወንዝ ለማግማማት ከአገዛዙ ሽንት ቤት በቱቦ ወደ ፋኖ ትግል ተለቀው ለሕዝብ፣ ለወንዙም ጠንቅ የነበሩት በሙሉ ተቋርጠዋል። ወንዙ አሁን እየጠራ ነው። "…ሰገራውና በቱቦ ተለቅቆ ወንዙን ፋኖ ሲያግማማ የነበረው ቆሻሻ ሁላ የሚቀረው እንዳለ ሆኖ አብዛኛው ግን ውልቅ እያለ እየወጣ ነው። የደቡብ ጎንደርን ሕዝብ ሲዘርፍ፣ ሲያሰቃይ፣ ሲገድል፣ የኖረውና ከአገዛዙ ሽንት ቤት በቱቦ ተለቅቆ ወደ ወንዙ ፋኖ በቱቦ ገብቶ የነበረው ፀዳሉ በለው ቆራጡ አሁን ቱቦህን ድፈን ተብሎ ቱቦውን ደፍኖ ነው የተቀመጠው። አገዛዙም ወንዙን አግማምቶ፣ አቆሽሾ ለነበረው አገልግሎቱ አበባ አንጥፎ፣ ድግስ ደግሶ ነው የጀግና…👇①✍
Показать все...
star reaction 1 630👍 171🙏 40🏆 14🤔 7 4🕊 4😡 4🤯 3🔥 2👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
መልካም… "…በይደር የቆየው የትናንት ርእሰ አንቀጽ አሁን ወደ እናንተ ሊቀርብ ነው። ጨቀጨቃችሁኝ እኮ። የመድኃኔዓለም ያለህ። ሌላው የሚያነበው አጥቷል እኔ ደግሞ ለጥፍልን እናንብብ በሚሉኝ አንባቢዎች ተከብቤያለሁ። ከምር ራሴን እንደ ዕድለኛ ነው የምቆጥረው። መጣሁላችሁ። "…ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር የነበረንን ውይይት እኔ በወንዴ አንቀጽ ጽፌዋለሁ። በሐረርጌ ቃና ነው ቃኝቼ ርእሰ አንቀጹን ያዘጋጀሁላችሁ። የሚያወራችሁ፣ ታሪክ የሚነግራችሁ ሽማግሌ የመሰለ ርእሰ አንቀጽ ነው ያዘጋጀሁላችሁ። እያነበባችሁ በአእምሮአችሁ ውስጥ ፊልም የሚያሳያችሁ ርእሰ አንቀጽ ነው ያዘጋጀሁላችሁ። ረጅም ጦማር ማንበብ ለምትፈልጉ፣ ለምትወዱማ አሸወይና ነው የሚሆንላችሁ። እናንተ ዘመዴ ጦማሩን አሳጥርልን የሚል ሰው እኮ ጠፋ። አይገርምላችሁም?,😁 "…እህሳ ለጅም፣ ቃሪያ በሚጥሚጣ፣ ሰናፍጭ የበዛበት በሬት የተለወሰ መቅመቆም ያለበት፣ ግዛዋም፣ ግራዋም የተጨመቀበት ጨክነው ካነበቡት ፈውስ የሚሰጠውን ኮሶ የመሰለ ርእሰ አንቀጽ ለማንበብ ዝግጁ ናችሁ…? • አንድ 10 ሰዎች… ዘመዴ ዝግጁ ነነ በሉኝማ🫡🫡🫡
Показать все...
star reaction 1 619👍 239🙏 105 14😡 9🏆 8🔥 5🕊 4🤔 2🤯 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…ንግግሬን የማታስተውሉ ስለ ምንድር ነው? ቃሌን ልትሰሙ ስለማትችሉ ነው። ዮሐ 8፥ 43 አሁንም “…ክፉውን ከመካከላችሁ አውጡት።” 1ኛ ቆሮ 5፥13 • እንደምን አደራችሁ? • እንደምን አረፈዳችሁ? • እንደምን ዋላችሁ? • እንደምን አመሻችሁ?
Показать все...
star reaction 2🙏 855 206👍 105🕊 11🏆 7 6 5😱 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
"…በሉ ወዳጆቼ… "…ከሊቃውንተ ኢትዮጵያ ጋር በነበረን ውይይት ለዛሬ አዘጋጅቼላችሁ የነበረው ርእሰ አንቀጽ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ለዛሬ ልለጥፍላችሁ አልተቻለኝም። የነገ ሰው ይበለን እና ነገ በጠዋት ተነሥቼ የተለመደውን የእግዚአብሔር ሰላምታ አቀርብላችሁ እና የተዘጋጀ ስለሆነ እለጥፍላችኋለሁ። "…እስከዚያው ለዛሬ በዚህ በፈረንጅ አፍ ሁላ ጓ በተባለብኝ አንቀጽ 39 ካናዳዊ ትግሬ ጉዳይ ስንወያይ እናመሻለን። • ጀምሩ…✍✍✍😂
Показать все...
star reaction 101🙏 647👍 319 219🔥 19 16🤔 8🏆 8🤯 5😱 5🕊 5