Jafer Books 📚
Открыть в Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Больше2025 год в цифрах

30 526
Подписчики
-124 часа
+607 дней
+21530 день
Архив постов
Repost from Jafer Books 📚
Фото недоступноПоказать в Telegram
“የኀይሌ ኃይሎች “የተሰኘዉ የጀግናዉ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ታላቅነት ምስጢሮች የሰነደዉ መጸሐፍ በመደብራችን ለሽያጭ ቀርቦል
ሽያጭላይ ነን
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️
0911932088
0911125324
❤ 13👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዲ/ን ሔኖክ ኃይሌ ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበነህልን እናመሰግናለን ::
❤ 72🥰 18🔥 1
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የ_ቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ገዝታቹ ለማንበብ ያሰባችሁትን መጸሀፍ በ ስራ ጫና ምክንያት ያራዘማቹ፣በ አካል ተገኝታችሁም ሆነ ካሉበት ሆነዉ ማዘዝ ላልቻላቹ፣በተጨማሪም የወደዳቹትን መጸሐፍ ለመሸመት ቅዳሜ እና እሁድን የምትጠባበቁ ደንበኞቻችን በሙሉ በ አካል ተገኝታቹ ሆነ፣በዴሊቨሪ፣ መኪና ካላቹም ማቆሚያ ሳያሳስባቹ፣ ለራሳችሁም ይሆን ለልጆቻችሁ፣ ያሻችሁን መጸሀፍ መጥታችሁ መሸመት እንደምትችሉ ስንገልጽ በ ደስታ ነዉ።
ኑ ከባለሙያ እገዛና ከ ልዩ ቅናሾቻችን ጋር እየጠበቅናችሁ ነዉ።
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website
📞+251911932088 || +251911125324
5.08 MB
❤ 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
“የኀይሌ ኃይሎች “የተሰኘዉ የጀግናዉ አትሌት ኀይሌ ገ/ስላሴ ታላቅነት ምስጢሮች የሰነደዉ መጸሐፍ በመደብራችን ለሽያጭ ቀርቦል
ሽያጭላይ ነን
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️
0911932088
0911125324
❤ 14👍 7👎 3
14:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
15 አመታትን መጻሕፍትን በመሸጥ! | የጃዕፈር አዲሱ እና ልዩ መጻሕፍት መደብር! | በNBC እሁድ @NBCETHIOPIA ➜
@AllSavesBot
• 🎬 480p15_አመታትን_መጻሕፍትን_በመሸጥ!_|_የጃዕፈር_አዲሱ_እና_ልዩ_መጻሕፍት_መደብር!_|_በNBC_እሁድ_@NBCETHIOPIA.mp4133.05 MB
👍 15❤ 10🔥 3⚡ 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከማይነጋው ሌሊት፤ ከማይጨልመው ቀን አጋማሽ… መመልከቱ በዚያ፤ መታዘቡም ከዚያው እንደሆነ ያምናል።
የ“እምነት”ን ግብር ልትገዳደር ደፈርክ ብሎ ማንም ጠይቆት፣ ማንም ሊጠይቀው አስቦ አያውቅም።
ሊጠይቅ የሚደፍር ቢኖር “ቃል” በእሱ ይፈጸም የሚሆንን ቃል ይናገር ይፈራልና ዝምታን ይላበሳል።
ይነገር በሚሆን ቃል “ፍርሃት” ያድርበታል።
ሊወዳጀኝ የማይፈቅድ ሁሉ በ“ቃል” ሰበብ ከእኔ አይጣባ ይጠነቀቃል።
.
እስኪጠሩት… በብርሃን እስኪገለጥ… ሥሙን በጉልህ እስኪጽፍ ማንም አልነበርኩም ብሎ መኮፈሱን ማንም ሊመለከት አይፈቅድም።
የሚጓዝበትን ይረዳ… የሚሄድበትን ያምን ዘንድ ታድሎ እንደነበር ይደሰኩራል። ከሆነው ሁሉ… ከደረሰበትም ሁሉ ሳያምነው የሆነበት አንድ እንኳን እንዳልነበረ ደረቱን ነፍቶ ይናገራል።
ይጠይቅ ያልፈቀደ፣
ያምን የወደደ ሁሉ ይጠጋው ይፈልጋልና ተቃርኖ አያሰማም።
ይጠይቅ የሚደፍር ቢኖር ልል በሆነ እምነቱ ይመጣብኝ ይሆናል ብሎ ከሚያስበው ሥጋቱ ሊርቅ ወድዶ የመጠየቅ ፍላጎቱን አርቆ ቆፍሮ ይቀብረዋል።
እውነት / አዛምድ
❤ 6🔥 5
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የ_ቅዳሜና_እሁድ_ሸመታ
ገዝታቹ ለማንበብ ያሰባችሁትን መጸሀፍ በ ስራ ጫና ምክንያት ያራዘማቹ፣በ አካል ተገኝታችሁም ሆነ ካሉበት ሆነዉ ማዘዝ ላልቻላቹ፣በተጨማሪም የወደዳቹትን መጸሐፍ ለመሸመት ቅዳሜ እና እሁድን የምትጠባበቁ ደንበኞቻችን በሙሉ በ አካል ተገኝታቹ ሆነ፣በዴሊቨሪ፣ መኪና ካላቹም ማቆሚያ ሳያሳስባቹ፣ ለራሳችሁም ይሆን ለልጆቻችሁ፣ ያሻችሁን መጸሀፍ መጥታችሁ መሸመት እንደምትችሉ ስንገልጽ በ ደስታ ነዉ።
ኑ ከባለሙያ እገዛና ከ ልዩ ቅናሾቻችን ጋር እየጠበቅናችሁ ነዉ።
Telegram ● Facebook ● Instagram ● Tiktok ● Website
📞+251911932088 || +251911125324
5.89 MB
❤ 8🥰 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ደራሲ ይፍቱስራ ምትኩ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትተውን ዘመናዊውን መጻሕፍት መደብር ስለጎበኘሽልን እናመሰግናለን ::
❤ 29👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ግሩሜ ወዳጄ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱን ዘመናዊ መጻሕፍት መደብር ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !!
👍 17❤ 5🔥 3
የ"በዓሉ ግርማ: ቤርሙዳ" "የአና ማስታወሻ" ን ጨምሮ በርካታ ተውኔቶችን ያዘጋጁት ዶ/ር ተሻለ አሰፋ አሁን ደግሞ " የተውኔት ድርሰት መሰረታዊያን " በሚል ርዕስ ያዘጋጁትን መጽሐፍ ለንባብ አቅርበዋል :: መጽሐፉ በሁሉም በመደብሮቻችን ይገኛል ::
❤ 5👍 3🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ “የመደመር መንግስት “የተሰኘዉ አዲስ መጸሐፍ ለንባብ በቃ
ሽያጭ ላይ ነን
ጃዕፈር መጸሐፍት
☎️0911932088
0911125324
👎 80👍 20❤ 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሐጂ አወል አርባ በቅርቡ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን ዘመናዊውን መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኙልን ከልብ እናመሰግናለን ::
❤ 68👍 20🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
“የሳጥናኤል ጎል ኢትዮዽያ” የተሰኘዉ የፍሥሐ ያዜ ቁጥር 5 መጸሐፍ ለንባብ ቀርቧል።
መፀሀፋን በመደብራችን ያገኙታል
ጃዕፈር መጸሐፍት
👍 38👎 16❤ 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማምለጥ… መሸሽ… መሮጥ… እንዴት ይቻለኛል?
ከየትኛው ሥርቻ… ከየትኛው ኮተት መሀልስ ራሴን ፈልጌ ማግኘት እችላለሁ?
የጠፋ ራስ፣ የተሰወረ ገላ፣ የተደበቀ ማንነትን ይፈልግ የሚዳክርስ ማን ይሆን?
በመጮህና በመዋለል መሀል ታፍኜ… ከቤቴ ግድግዳ ላይ ከሚገኝ የገጽ መመልከቻ መስታወት ርቄ ለረጅም ሰዓት ከራሴ እየተሟገትኩ በዝምታ ተዋጥኩ።
ከእንቅልፌ እነቃ… ከአስፈሪ ሕልሜ እባንን አጥብቄ ተመኘሁ።
ነገር ግን ሁለቱም አልሆነም።
ከረቀቀ ድቅድቅ ጨለማ፣
ሕይወት አልባ በሆነች የምትሃት ዓለም እንደመዋለል፣
ከሰው ተፈጥሮ ሰውነት እንደጠፋው፣
ይደበቅበት እንዳጣ… ይደበቅ አይችል እንደሚሆን ግዑዝ ፍጥረት።
ይሰማኝ የሆነን ስሜት አስታምምበት የሚረዳኝ እንጥፍጣፊ ኃይል ከውስጤ የተሟጠጠ መሰለኝ።
ቤት ውስጥ ከቆየሁ የማብድ… የቀረኝን ሽርፍራፊ ራሴን የማጣ መሰለኝ።
እንደምንም ከተቀመጥኩበት ተነሳሁ።
በቤቴ በር አልፌ ከመውጣቴ ቀደም ያንቀጠቅጠኝ ከደፈረ ፍርሃት እየታገልኩ ከመስታወቱ ውስጥ ምስሌን ፍለጋ ቋምጬ ተመለከትኩ።
ቅባት ያወዛው ዘንድ አቅም የተነሳበት ግርጣት የተጣባው የአከራዬ ገጽ ከመስታወቱ መሀል ቁልጭ ብሎ ይታያል።
እውነት / አዛምድ
ከውስጥ ገፆች
❤ 16
