በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Открыть в Telegram
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
Больше2025 год в цифрах

222 413
Подписчики
-6224 часа
-1947 дней
-1 19830 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
How could telegram be used for marketing?
Help me with my bachelor thesis 🙏
Quick survey (max 3 minutes).
3 people win $10 USDT 🎁
Thanks!
https://qualtricsxmtfg9cjqzs.qualtrics.com/jfe/form/SV_eUKFbnB166Qz5FI
Sponsored By WaybienAds
Explore Now!
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
ይቀላቀሉ ✅
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
Фото недоступноПоказать в Telegram
How could telegram be used for marketing?
Help me with my bachelor thesis 🙏
Quick survey (max 3 minutes).
3 people win $10 USDT 🎁
Thanks!
https://qualtricsxmtfg9cjqzs.qualtrics.com/jfe/form/SV_eUKFbnB166Qz5FI
Sponsored By WaybienAds
❤ 1
Explore Now!
Показать все...
ምንድን ነው እውነት!?
ምንድን ነው እውቀት!?
ምንድን ነው እምነት!?
በምን ይሻላል ካንቺ ሰውነት !?
ምንድን ነው ቦታ !?
ምንድን ነው ጊዜ !?
ምንድን ነው ሕይወት!?
በምን ይለያል ከገላሽ ሙቀት!?
ምንድን ነው አምላክ!?
ምንድን ነው ጥበብ !?
ምንድን ነው ኪነት !?
በምን ይበልጣል ከዐይኖችሽ ውበት!?
ምንድን ነው ሎጂክ !?
ምንድን ነው ሳይንስ !?
ምንድን ነው ፍልስፍና !?
በምን ይሻላል ከአንገትሽ ቃና !?
ልልሽ እልና . . .
አንቺ ለራሱ ምድንነሽና !?
By Tewodros Kassa
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 13🤩 12🤔 2💔 1
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 16✨✨✨
ሰላማዊት ደጋግማ ስልኳን እያየች ወዲወዲያ ስትል ነው ያመሸችው ፣ ስልኳ ግን ቀኑን ሙሉ ሳይጠራ ዋለ ፣ የግዛው ስልክ ዝግ ነው ይላታል ፣ ድንገት ሲከፍተው ያየዋል ብላ በማሰብ መልህክት ላከችለት 'ምንድነው የሚዘጋህ ጉዳዩን ፈፀምከው ወይስ ፈራህ ' ይላል መልስ የለም ጨነቃት ፣ ስህተት ፈጥሮ ተያዘ ይሆን ከሆነ ደሞ ቀባጥሮ እንዳያሲዘኝ ብቻ ብላ ፣ማሰብ ጀመረች ፣ እንደዛ ካዋረዳት የሚመጣውን መዘዝ መጋፈጥ ሊኖርባት ነው ። አይምሮዋን ለመጠቀም ሞከረች በመጨረሻ አንድ አሳብ መጣላት ፣ ሳምሶን ጋር ደውዬ አብሬው ብወጣስ ፣ በቃ አንዳች ነገር ቢመጣ እንኳን ራቅ ብዬ እንደነበር ለመናገር ይመቸኛል መጠንቀቅ አይከፋም ብላ ፣ ወደሳምሶን ደወለች ፣ ሳምሶንን ከታሪኩጋር ስላጣላት ተቀያይማው ብትቆይም ለዚለዚ መጠቀሚያዋ ልታደርገው ቆርጣለች
"ሃሉ ሳሚ "አለችው ተቅለስልሳ
"አሃሃሃ እሺ ወይዘሮ ዛሬ ከየት ተገኘሽ ትቢትሽ ለቀቀሽ "አላት ሳምሶን
"በክህ አሁን የት ነህ በጣም ደብሮኛል "አለችው ሰላማዊት
"ስለደበረሽ በጣም ደስ ብሎኛል ለምን ቤቴ አትመጪም አዲሱን ቤት ትመሪቂልኛለሽ ወደመገናኛ አካባቢ ቤት ተከራይቻለው ምን ይመስልሻል "አላት ሳምሶን ከተለያዩ ሴቶች ጋር ቢወጣም እንደሰላማዊት እብድ ሴት ግን ገጥሞት አያውቅም ለዛነው የምትመቸው
"እሺ አሁኑኑ አድራሻውን ላክልኝና እመጣለው "አለችው
🥀ግዛው የሰላማዊትን እቅድ ለማሳካት ሲሞክር ቆይቷል የገባችለትን የፍቅር እና የገንዘብ ቃል እንደምትጠብቅ እርግጠኛ ሆኗል ፣ አንዲትን ሴት በማሰናበት የሚያገኘውን የተሻለ ሕይወት ሲያስበው ለምን አይሆንም ብሎ ወስኗል ፣ ነገር ግን ፣በሰላማዊት እቅድ መሰረት ከባድ ነው ያቺን ሴት ለማጥፋት መርዝ በምትጠጣው ማኪያቶ ውስጥ ጨምሮ መስጠት ፣ ሊያጋልፅ ይችላል በዛላይ ልትተርፍ ትችላለች ብሎ በማሰብ የሰላማዊትን እቅድ በመተው ሴናን ለማጥፋት በግሉ ተንቀሳ ቀሰ ፣ ተከታትሏትም እሁድ ቀን የመጨረሻ እንደሚያደርገው ለሰላማዊት በመንገር ፣ ሴናን በምሽት ከወንድሟ ቤት ስትወጣ ጠብቋት ተከታትሎ ወደ ሰፈሯ የሚወስደውን ጭር ያለ ቅያስ ስትገባ ስታወራ የነበረበትን ስልክ ከእጇላይ በመንጠቅ ደጋግሞ በያዘው ብረት ጭንቅላቷን በመምታት መንገዱ ላይ ደፍቷት ሄደ ፣ መሞቷን ለማረጋገጥ ጎንበስ ሲል ፣ ድንገት አንድ ሰው በፍጥነት ሲመጣ በማየቱ ትቷት እሮጠ ፣እንደምትሞት ግን እርግጠኛ ነበረ ምክንያቱም በደም ተበክላ አፏን ለመክፈት እንኳ ስትቸገር አይቷታል ፣ ይሁን ከሰላማዊት ፍቅር አይበልጥብኝም በምን ቸገረኝ እሮጠ ........
🥀 አካባቢው በለቅሶ በጫጫታ ተውጧል የተጠራው አንፑላንስ በጣም ዘግይቶ መጣ ። ያንፑላንስ ሰራተኞቹ ሲያነሷት ፣ትንፋሿ ነበረ .....ታሪኩ በደመነብስ ነበረ ወደነ ሴና ሰፈር የሮጠው ፣እዛ ሲደርስ ሴናን አንፑላንሱ አንስቷት ነበር ፣ ሰዎቹን የትሆስፒታል ነው የወሰዷት ማነው እንዲ ያደረጋት ወይኔ ሴና ...."እያለ እንደእብድ ጮኽ። የተሰበሰቡት ሰዎች የሆስፒታሉን ስም ነገርው አባቷም አብረው ሄደዋል ፣ ማን እንዲ እንዳደረጋት አናውቅም አሉት ፣ ታሪኩን የነሴና ሰፈር ሰው ሁሉ ስለሚያውቀው አይዞ ትተርፋለች ብለው ሊያፅናኑት ሞከሩ ፣ አዳዬ እንባቸውን መቆጣጠር አቅቷቸዋል "ዋይ ልጄን አሁን ላንቺ ምንሽ ይመታል የኔስስት ዋይ ዋይ "እያሉ አለቀሱ ፣ ታሪኩ ከጎረቤት መኪና ያለው ጠይቆ አንድ የነሴና አብሮ አደግ እኔ አመጣለው አብረን እንሄዳለን አለው እሱም እያለቀሰ ነበር በሁኔታው ደንግጧል አለም ይባላል ። መኪናውን ይዞ መጥቶ አብረው ወደተባለው ሆስፒታል አፈጠነው ................
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19
❤ 43👍 1😢 1
"ብላ ስትጮኽ ታሪኩ በግዱ ሰማ "ሴና !!!"ብሎ ታሪኩ አብሮ ጮኽ አዳዬና ሰራተኛዋ ደንግጠው ሴና ሴና እያለ ስልኩን ይዞ የሚጣራውን ታሪኩን ቆመው ምንድነው በሚል ጠየቁ ስልኩ ተቋረጠ ። ታሪኩ እየሮጠ ወጣ አዳዬ ልጄን ብለው ተከተሉት ...............
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19
❤ 20
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 15✨✨✨
ሰላማዊት በንዴት እንደተቃጠለች ነው የቆየችው ፣ ታሪኩና ሴና እጅለእጅ ተያይዘው ሲሄዱ ካየችበት ቀን ጀምሮ የሴናን መግቢያ መውጫ ስትከታተል ነው የሰነበተችው ። በተለይ ሴና ና ወንድሟ ከስራ ሰአት ውጪ አብዝተው ኤርሚ ካፌ ሲገቡ አስተውላለች ይሄንንም ሁኔታ በቀላሉ ልታልፈው አልፈለገችም ፣ ሴናን ለማጥፋት ወሳኙ ቦታ ነው ብላ ደምድማለች ግን እንዴት ፣ የሚለውን ከራሷጋር ስትመክር በመጨረሻ ያገኘችው ዘዴ የተሻለ እንደሆነ በመረዳት ፣ ኤርሚ ካፌ ከሚሰሩ አስተናጋጅ መሃል አዘውትሮ እነ ሴናን የሚታዘዛቸውን ግዛው የተባለ ተቀጣሪ መረጠች ፣ እናም እነሱ በማይጠቀሙበት ሰአት እየሄደች ከግዛው ጋር መላመድ ጀመረች አንድ ማኪያቶ ጠጥታ የምታሸክመው ቲፕ ግዛውን እየተመቸው መጣ ፣ ከሌሎቹ በተለየ በፍቅር አይን ስታየው ወደ ሰላማዊት ተሳበ ፣ እሷ በምትሰጠው ቲፕ ገና በአስራምስት ቀን እንግድነቷ ፣ የቤት ክራዩን የሚከፍል ገንዘብ አገኘባት እናም በአሳቡ ሰላማዊት በጣም እንደወደደችው ተሰማው ፣ባይሆንማ ይህን ሁሉ ገንዘብ እንዴት ቲብ እያለች ትሰጠዋለች ።
ሰላማዊት የግዛው ደካማ ጎን የገንዘብ እጥረት መሆኑን እየተረዳች መጣች ፣ ስለዚህም ስልኩን ተቀብላው ልታወራው እንደምትፈልግ ነገረችው ደስ አለው በውስጡ በቃ ሊያልፍልኝ ነው በሩቁ የሚሰማው የአብታም ልጅ የደሃልጅ አፍቅራ ህይወቱን ቀየረችው የሚባለው ነገር እሱም ላይ እንደደረሰ በማሰብ ልቡ ጮቤ እረገጠች ፣
🥀 መሳይ ለሴና እና ለታሪኩ የሚስቱን ማርገዝ ሲነግራቸው ፣ ያየባቸውን ደስታ መቼም አይረሳውም ከሱ ይበልጥ ሲፍነከነኩ በነሱ ላይ ያለው እምነት ይበልጥ ጨመረ ፣ የጓደኛው የትዳር ህይወት መበላሸቱ ግን ሁሌም እንዳሳዘነው ነው ፣ ሰላማዊትን በደንብ ሳያውቃት ካላገባሃት ብሎ ያሁሉ መሃት ያመጣበት እሱም እንደሆነ ጭምር ነው የሚሰማው ፣ እህቱ ሴና የታያትን ነገር ቀድሞ ቢያይ ኖሮ ታሪኩን እዚ ነገር ውስጥ ባልጨመረው ነበር ። ግን የሆነው ሆኗል....
እሁድ ቀን ታሪኩ ከእናቱ ጋር ነው የዋለው ደስብሎት የሚወደውን ምግብ ሰርተው በቅርቡ የቀጠረላቸውን ሰራተኛቸውን አልማዝን ቡና አስፈልተው እንደ አገር እንደወጉ ከጓዳ ወደሳሎን ሽርጉድ እያሉ የልጃቸውን ደስታ እጥፍ ድርብ አድርገውለት ነው የዋሉት ፣ ስለልጅነቱ ፣ ስለ አባቱ እያወሩ ሲያዝናኑት ታሪኩ በሰላማዊት ታፍኖ የቆየውን የናቱን ፍቅር ምንኛ እንዳጣው ተገነዘበ ፣
"እማዬ ሳትዋሺ ንገሪኝ ሰላማዊት በድጋሚ መጥታ አልረበሸችሽም!"አላቸው ሰስቶ እያያቸው
"ዋይ ለምን ብዬ እዋሽሃለው ታሪኬ ፣ፊቱንስ ላንተ ብዬ እንጂ ለሷ የማንስ ይመስልሃል እኔ የተክላይ ልጅ አታቀኝ ሆነህ ነው ፣ ይሁን ብዬ የተውኩ አንተን እንዳትጎዳብኝ ብዬ ነው !!"አሉት እጃቸውን ጨብጠው
"አይ እኔማ ሴና ትላንትና እያወራን ሳለ አዳዬ ነገሮችን እንደበፊቱ ልትደብቀን ትችላለች ፣ ሰላማዊት ድጋሚ ብትመጣባትም ላትናገር ትችላለች አንተን ላለማስጨነቅ ፣ ብዙ ደጅ እንዳታመሽ ለሰራተኛዋም አስጠንቅቀህ ንገራት ማንንም ወደቤት እንዳታስገባ ስትለኝ አሳስቦኝ ነው "አላቸው፣
"አለሜ እኔ በጭራሽ ዝም አልላትም ከአሁን በዋላ ፣ ሴናዬም አትጨነቅ ዛጎሌይ ! ለኔ በማሰብ ነው ይገባኛል ግን ካሁን በዋላ አትችለኝም እንዲ አድርጌ.... እንዲህ ..... ነው በሾኬ የምጥላት እኔ ያንተ እናት!!!! ኪኪኪኪ"ብለው እግራቸውን እያጠላለፉ እሱንም ሰራተኛቸውንም አሳቋቸው
"kkkkkkk.....አይ እማዬ አሳቅሽን እኮ የኔ ውድ እናት "
"ይልቅ እንደው ታሪኬ አንድ ነገር ላማክርህ ነበር "አሉ ፈራ ተባ እያሉ
"ምነው እናቴ "አለ ታሪኩ
"ያቺ ከቤት ጠፍቼ ሳለ ያረፍኩባት ሎሚ ጓደኛዬ....."
"እእ ምን ሆኑ ?"አለ ታሪኩ በጥርጣሬ
"አይ እሱስ ጤናዋ ደና ነው .... ግን ቤቷ ለልማት ተብሎ ፈረሰባት እንደው ወገን ዘመድ የላት እዚ ቢኖሩ እንኳ ጥንት የተለያየችውን አሁን ማን ሰው ሊላት !!እንደው እሺ ካልከኝ መንግስት አንዳች ነገር እስኪያደርግላቸው እዚ ከኛጋር እንድትኖር ብዬ ነው ፣ የክፉ ቀኔ ናት ልጄ !!"አሉት በተለማማጭ አይን እያዩት
"ውይ አፈረሱባቸው ያንን የሚያክል ቤት በቃ ምንም አልተሰጣቸውም !ሲያሳዝኑ ወይጉድ ፣ "አለ ታሪኩ በመገረም
"አዎ ልጄ በስተርጅና ቤቷን ከነመጦሪያዋ ነው ያጣቸው ፣ቤቱ ማረፊያዋ ብቻ አልነበረም መጦሪያዋም ጭምር እንጂ "ብለው ተከዙ
"እንዴ አስተዳደሩ ተለዋጭ ቦታ አይሰጥም እንዴ ?"
"እንጃ ካርታ ላለው ተሰቷል ነው የሚሉት የሷደሞ ያየር ካርታ ተሰጥቷት ነበር እሱ ይፀድቃል እየተባለ ነው የቆየችው እድሜልኳን ያፈራችውን ጥሪት አሱላይ ነበር ያፈሰሰችው ፣ ያሳዝናል "አሉ
"እማዬ ታዲያ በቃ ይምጡሃ ፣እንዴ ይሄ ቤት እኮ ያንቺም ነው የማዘዝ መብት አለሽ እሺ ችግር የለም ላንቺም ጓደኛ አገኘሽ ማለት ነው ።እንዲሁም የሚያስቸግርሽ ሰው ቢመጣም ለሁለት በሾኬ ትጥሉታላቹ kkkkkkkkk"ብሎ የሳቸውን ቀልድ በመጠቀም አቀለለላቸው ተነስተው እየመረቁ ሳሙት ደስታቸው ወሰን አጣ ይበልጥ ቤቱን በቀልድ አሞቁት .........
አመሻሹ ላይ ሴና ደወለችለት
"ሃሉ "አላት
"ድምፅህ ውስጥ ደስታ አለ kkkkk ምንድነው እንዲ ያስደሰተህ "አለችው
"አሃ ሰላምታው አይቀድምም"አላት ታሪኩ እየሳቀ
"ደስታህ ስለገዛኝ ነው እንዴት ዋልክ አንዴ እንኳ ተደውሎ የት ናቹ አይባልም "አለችው
"ውይ ብታይ ደስ የሚል ጊዜነው ከእማ ጋር ያሳለፍኩት እና ከቤት አልወጣውም "አላት
"ነው ይሁን እኔም እኮ እነመሳይ ጋር ሄጄ እዛው ነው የዋልኩት በዛውም የሳራን የጤና ሁኔታም ለመከታተል ስል ....."
"አሃ ተጨማሪ ዶክተር አስፈለጋት እንዴ kkkkkkk"
"አይ ያው ዶክተርም አይደለው ማየት የሚገባኝ ነገር ይኖራል kkkkkk ደሞ እሷም ደስ ይላታል አጠገቧ ስሆን ለዛ ነው"
"አይ ይሁን እና ናፈቃችሁኝ እንዴ "አላት ፣ ሴና ዝም አለች ውስጧ በይ በይ ንገሪው የሚላት ነገር መጣ ምን አልባት የጠጣችው ወይን እየገፋት ይሆናል ለምን 'አፈቅርሃለው ከልጅነታችን ጀምሮ ስወድህ ኖሬያለው ግን አልታወቀኝም ነበር .....'በይው አላት ውስጧ
"ሴ ና የት ሄድሽ ናፍቀሽኛል ማለት ነው kkkkkk "ብሎ መሳቅ ጀመረ
"አዎ ናፍቀኽኝ ነበረ ለዛም ነው የደወልኩልህ አንተ ግን ትዝ ብዬህ አውቃለው ? ለአንድ ቀን እንኳ አይምሮህ ውስጥ መጥቼ አውቃለው ? ካላየኽኝ አላየኽኝም ነው አይደል ?.........."
"ሴና ሴና.......አረጋጊው እንጂ መሳይ የሆነ ነገር አጠጥቶሻል ? አቅርቢልኝ ምንድነው ያጠጣሽ ?"አላት ታሪኩ እየተደናገረው እንደመሳቅም እያለ
"የለም እሱ ብቻዬን ወደ ቤቴ እየሄድኩ ነው አንተ ብትኖር ትሸኘኝ ነበር አይደል ?"
"ሴና ....ሴና እየተቀየርሽ ነው መጠጥ እንደማይሆንሽኮ አውቃለው !!"አላት ታሪኩ ግራ የገባው ሳቅ እየሳቀ
"አይ እንደውም ዛሬ እነግርሃለው እኔ ከልጅነትህ ጀምሮ በጣም ..............."ከማለቷ አንድ ተጨማሪ ድምፅ ተሰማ
"ስልኩን አምጪው !!!"አለ የወንድ ድምፅ ።ታሪኩ በስልክ የሚሰማው የሴናና በድንገት የተጨመረው የወንድ ድምፅ አስደነገጠው
"ማነህ አንተ ለምንድነው የምሰጥህ !!!!!!!!"ከማለቷ ጧየሚል ድምፅ ተሰማ ሴና "ዋይይይይይይይይይይይ.........
❤ 21
“ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም”
(በእውቀቱ ስዩም)
ልጅ እያለን አንድ በሰፈራችን የታወቀ፥ ገዜ የተባለ ተወዛዋዥ ነበር፤ የሆነ ጊዜ ላይ የመቶ ሀያ ፕሮግራም አዘጋጆች ደብረማርቆስ መጥተው፥ ስለ ክልላችን የኪነጥበብ እንቅስቃሴ የሚዘግብ ፕሮግራም ሰሩ፤ በዚያ ፕሮግራም ውስጥ ። ገዜ ለአምስት ሰከንድ አካባቢ ወዝወዝ ሲል ይታያል ፤ ብልጭ ብሎ ይጠፋል ብንለው ይሻላል፤
ይቺም ዝና ሆና ፥ ገዜ ሊጠቀምባት ፈለገ፤ በማግስቱ፥ የከተማችን አንደኛ ቆንጆ ከገበያ ስትመለስ አስቁሞ ሊጀነጅናት ሞከረ፤ ፊትም ጀርባም ነሳችው፤
“አላወቅሽኝም ?”
“አላወቅሁህም” አለች ልጂቱ፤
ገዜ ቀብረር እያለ እንዲህ አለ፤
“ በሰፈራችሁ ቴሌቪዠን የለም መሰል “
ለመጀመርያ ጊዜ ቴሌቭዠን የገዛሁበትን ሁኔታ አልረሳም፤ አልበላም አልጠጣም አለብስም ብየ፥ የሸመትሁት ባለ ሃያ አንድ ኢንቺ ቲቪ፥ ካዲስ አበባ ወደ ደብረማርቆስ ሲጫን እንዳይሰበር፥ እንደ እንቁላል በጭድ በተሞላ ካርቶን ውስጥ ተመስጎ ነበር ፤
የከተማው ህዝብ አሳዩን እያለ እንዳያስቸግረን ሰግተን ፥ እንደ ተጠለፈች የገጠር ሙሽራ በጠፍ ጨረቃ ይዘነው ገባን፤ ወንድሞቼና እህቶቼ ቲቪው ላይ በታላቅ ተመስጥኦ ተጣዱበት ፤ ፓርላማ አይቀራቸው፤ ዜና አይመክታቸው ሜትሮሎጂ አያልፋቸው ፤
አብርያቸው ስመለከት አመሸሁና እንቅልፍ ክንብል አረገኝ ፤ እኩለሌሊት ላይ የቲቪ ፕሮግራሙ አልቆ ስክሪኑ ሽሽሽሽ በሚልበት ሰአት, ሞሴ የተባለው የመጨረሻው ታናሽ ወንድሜ ትከሻየን አርገፍግፎ ቀሰቀሰኝ፤
“ምን ፈለግህ?” ስለው፥
“ ቴሌቭዡኑ ተሰናክሏል ፤ ተነስተህ ጠግንልን “🙂
አሁን እያንዳንዱ ሰው መዳፉ ላይ ስክሪን አለ፤ የቱን አይተን የቱን እንደምንተው ግራ ገብቶናል፤ የድሮ ሰው ጥሞና ነበረው፤ ቪክቶር ሂጎ የተባለ ደራሲ አንድ ስእል ለማጣጣም አንድ ቀን ፈጅቶበታል ይባላል፤ አሁን ሁሉም ሰው በየቤቱ የሚታይ ነገር ያመርታል፤ ማን ታይቶ ማን ይቀራል?
እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የሳንቲም ተመጽዋች ብቻ ነበር ያለው፤ አሁን የትኩረት ተመጽዋችም ተፈጥሯል ፤ “በፈጠራችሁ ይህንን ቪድዮ እንዳታሳልፉት “ ብሎ አንጀት በሚበላ ድምጽ የሚማጸን ማየት ተለመደ;
መኖር አይንን ለማስገበር የሚደረግ ግብግብ ሆኗል፤ መሰርያው በያይነቱ ይወለወላል፤ እንግዳ አለባበስ፥ ወጣ ያለ መፈክር፥ ብዙ ጥቅም ላይ ያልዋለ ጠገራ ስድብ ታጥቀው እሚሰለፉ አሉ፤ በተቃራኒ የስነምግባር ወኪል፤ የትውልድ ተቆርቋሪ ፥ የባህል በረኛ ሆነው የሚጫወቱም አይጠፉም፤
ለጊዜው ከሁለቱም ወገን ያልሆንነው፥ ተርታችን እስኪደርስ ፥ “ ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም” በሚለው የጠቢቡ ወያላ ጥቅስ ተጽናንተን ፤ ከፈንድሻው ቃም ቃም እያረግን ግብግቡን በተመስጦ እንከታተላለን::
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 21👏 3👍 1
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️👇
JOIN ✅
Request ለመላክ ✅
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
📚 ትምህርት ሚንስቴር 📚
⚽️ ስፖርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 💂♀
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📒መፅሃፍ 🗂
😄 ቀልዶች 😄
📍ትኩስ ዜና📍
የሃይማኖት ቻናሎች✅
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ፍጠኑ 👇👇
1⃣ ለወጣ 1000 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
3⃣-2️⃣0️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ👇👇👇
START ✅
ጀምር 🔥
✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ፍጠኑ 👇👇
1⃣ ለወጣ 1000 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
3⃣-2️⃣0️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ
👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ👇👇👇
Start ✅
ጀምር 🔥
Фото недоступноПоказать в Telegram
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇
አክሽን ፊልም
የሆረር ፊልም
የፍቅር ፊልም
ኮሜዲ ፊልም
ህንድ ፊልም
ተከታታይ ፊልም
ሁሉንም በአንድ ላይ ✅
Repost from N/a
⚠️ከ17 ደቂቃ ⏰⏰ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ ❓
ሀ, 1988
ለ, 1977
ሐ, 1978
መ, 1966
Фото недоступноПоказать в Telegram
🎬የጫካ ፊልም🎬
🎬የፍቅር ፊልም🎬
🎬የጦርነት ፊልም🎬
🎬አኒሜሽን ፊልም🎬
🎬የቱርክ ፊልም🎬
🎬የህንድ ፊልም🎬
🎬ተከታታይ ፊልም🎬
✅JOIN✅
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Fifa 2026 offline ጌም ተለቀቀ ✅
Transfer Update 😍
እንዴት እንደምትጭኑት በቪድዮ ማብራሪያ ተለቋል👇
💯DOWNLOAD FIFA26 💯
🔻JOIN🔻
Фото недоступноПоказать в Telegram
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
❇️መስከረም❇️
❇️ጥቅምት❇️
❇️ህዳር❇️
❇️ታህሳስ❇️
❇️ጥር❇️
❇️የካቲት❇️
❇️መጋቢት❇️
❇️መያዝያ❇️
❇️ግንቦት❇️
❇️ሰኔ❇️
❇️ሀምሌ❇️
❇️ነሃሴ❇️
❇️ጷጉሜ❇️
