"ኡማ ቲቪ " Tv
Открыть в Telegram
ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
Больше2025 год в цифрах

46 279
Подписчики
Нет данных24 часа
-877 дней
-54930 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ሱብሃን_አላህ 😱
በሶሻል ሚዲያ በብዛት እየተሰራጨ ያለ ምስልና ቪዲዩ ገና የተወለደ ህፃን ነገሩ እንዲህ ነው ...
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
AI ነው እንዳትሸወዱ ኢሄኔ #ሱብሃን_አላህ እያለቹህ ይሆናል ኮ
Repost from "ኡማ ቲቪ " Tv
00:38
Видео недоступноПоказать в Telegram
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ።
- OIL PRESS MACHINE
- COFFEE PRINTER
- DABO KOLO MACHINE
- COOKS MACHINE
- PEANUT BUTTER MACHINE
By Kitchen Power Brand
0904032200
0990900909
091183 6029
የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።
https://t.me/kitchenpowerr
7.52 MB
❤ 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰመራ ተዘጋጂ
በአፋር ለሚደረገው የሙስሊም ወጣቶች ፕሮግራም ታላላቅ እንግዶች ስለሚገኙ የምትችሉ ተጋብዛቹሀል ።
👍 20❤ 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!!
አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ!
ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ።
አስፈላጊ ሰነዶች
አዲስ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ
ፓስፖርት እድሳት
1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ
2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ
ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት
1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ
2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)
ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች)
1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ
2. የልጅ የልደት ካርድ
3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ
ፓስፖርት ለመቀበል
1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
2.ፋይዳ መታወቂያ
3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት
4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr)
እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!!
ለበለጠ መረጃ;
0940958895 ይደውሉ።
Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
❤ 13👍 1
የምታዩት ምስል ኢሮፕ አይደለም #ሳዑዲ ዘንድሮ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔተ በአብዛኛው ቦታዎች በረዶ እየጣለ ይገኛል 🌧
Snow in Trojena, NEOM 🇸🇦
Al Qassim
Tabuk
Jabal lewaz
😢 31❤ 13
ከአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በሐጅ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ ።
10 /04/2018
بسم الله الرحمن الرحيم
የተከበራችሁ የክልላችን ሙስሊሞች ከሁሉ አስቀድመን እንኳን ለ1447ኛው ወይም የ2018 ዓ.ል የሀጅ ምዝገባ አደረሳችሁ አደረሰን ፡፡
እንደሚታወቀው የኢትዩጲያ እስልምና ጉደዮች ጠቅላይ ም/ቤት የ1447ኛው ወይም 2018 ዓ.ል የሀጅ ምዝገባ ህዳር 22/03/18 ዓ.ል በሁሉም የሀገራችን ክልሎች ባሉ የምዝገባ ጣቢያዎች ምዝገባው ተጀምሯል፡፡ በክልላችንም ሦስት የምዝገባ ጣቢያዎቻችን ማለትም በባህር ዳር ፣በደሴና በኬሚሴ የሀጅ ምዝገባ ተጀምሯል፡፡
ይህ የሀጅ ተግባር ከእስልምና መሰረቶች ውስጥ አንዱ በመሆኑ ሀጅ የማደረግ ግዴታ ያለባችሁ የክልላችን ሙስሊሞች በሦስቱም ጣቢያዎች በመገኘት መስፈርቱን ማለትም ጉርድ ፎቶ ግራፍ፣ፓስፖርት፣የቢጫ ወባ ክትባት ካርድ ፣ከጤና ተቋማት ሜዲካል ሰርተፊትኬት በማሟላት እንድትመዘገቡ ጥሪ እናስተላልፋለን፡፡ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በኩል በተገለፀልን መሰረት የዘንድሮው የሀጅ ክፍያ ብር 740,000.00 (ሰባት መቶ አርባ ሺ ብር) ሁኗል ምንም እንኳ በውጭ ምንዛሬ ሲታሰብ 600 ዶላር ቢቀንስም፡፡ ነገር ግን የብር የመግዛት አቅም በየጊዜው በመዳከሙ ምክንያት በብር ሲመነዘር ከባለፈው አመት ክፍያ በተወሰነ መልኩ ጭማሪ አሳይቶል፡፡
ማንኛውም ሀጅ ለማደረግ ያፈለገ ሰው ከእንዚህ 10 በሽታዎች ነፃ መሆን አለበት
1.የኩላሊት እጥበት የሚያስፈልገው የኩላሊት ድክመት ያለው፡፡
2. የልብ ድካም በቀላል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የድካም ምልክት ያለው፡፡
3. ማንኛውም የሳንባ ሀመም አልፎ አልፎም ሆነ ሁል ጊዜ ኦክስጅን የሚያስፈልገው ከሆነ፡ ፡
4. ማንኛውም ደረጃ ላይ የሚገኝ የጉበት ህመም፡፡
5. ማንኛውም የታወቀ የአእምሮ ህመም ያለው፡፡
6. የነርቭ ህመም ኖሮት የማገናዘብ ችሎታው የተጎዳ እና እጁን ወይም እግሩን ማንቀሳቀስ የማይችል።
7. ከእድሜ ጋር የሚመጣ የመርሳት እና የዕለት ተዕለት ተግባራቸውን ማከናወን ድክመት ያላቸው፡፡
8. የካንስር ህመም ያለበት እና ኬሞቴራፒ እየወሰደ ያለ፡፡
9. ለወሊድ ሶስት ወር የቀራት ማንኛዋም ነፍሰ ጡር
10.በህክምና ላይ የሚገኝ እንደ ቲቢ እና መሰል ማንኛውም ተላላፊ ህመም ያለው፡፡
በመጨረሻም እንደ አማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ከ1000 (አንድ ሺ) በላይ ሁጃጆችን ለማስመዝገብ እየተንቀሳቀሰን እና ዋና ተግባራችንም በመሆኑ የሀጅ ምዝገባው ከህዳር 22/03/18 እስከ ጥር 18/05/18 ዓ.ል ብቻ በመሆኑ ሀጅ ለማድረግ ያቀዳችሁ የክልላችን ሙስሊሞች በቀሩት ጊዜዓት በየ ምዝገባ ጣቢያዎች በመገኘት እንድትመዘገቡ በድጋሚ ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡
አላሁ አክበር
Jumada II 28, 1447 AH
Amhara Region Islamic Affairs Higher Council/የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
❤ 24🥰 2
00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የብሪታኒያ የህዝብ ተወካይ
===========
የብሪታኒያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ጄረሚ ኮርቢን በለንደን የፍትህ ሚኒስቴር ፊት ለፊት ፍልስጤማውያንን ለመደገፍ በተደረጉ የተቃውሞ ሰልፎች ላይ በብሪታንያ እስር ቤቶች ውስጥ በረሃብ አድማ ከታሰሩ እስረኞች ጋር አጋርነታቸውን በይፋ አሳይቷል
ከዚህች ሀገር የመጡ እና የተከበሩ ሰዎች… ወረራውን ተቋቁመው መቆማቸውን ታሪክ ይመሰክራል" ሲሉ ተናግሯል።
1.06 MB
❤ 68
🌙 የተከበረው ወር 60 ቀናት ያህል ይቀሩታል
አላህ ሆይ ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን 🤲🤲
اللهم بلغنا رمضان
❤ 47🥰 8🙏 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያና ሶማሊያ አስከፊ ድርቅ ሊከሰት ይችላል - የተመድ የምግብ እና የእርሻ ድርጅት
በተባበሩት መንግሥታት ስር የሚገኘው የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (FAO)፤ በተያዘው ዓመት ከጥቅምት እስከ ታኅሣሥ በምሥራቃዊ የአፍሪካ ቀንድ ክፍል የሚጠበቀውን ያህል ዝናብ አለመገኘቱን ገልጿል። በዚህም በፈረንጆቹ አዲስ ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ላይ የምግብ ዋስትና አቅርቦት ሥጋት በከፍተኛ መጠን ተደቅኗል ብሏል።
በድርጅቱ የምሥራቅ አፍሪካ አደጋ የመቋቋም ተግባራት ቡድን መሪ ሲሪል ፌራንድ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት፤ በሶማሊያ፣ በምሥራቅ ኬንያ እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክፍል የሚገኙ በርካታ አካባቢዎች ከአማካይ የዝናብ መጠን ያገኙት 60 በመቶ ብቻ ነው። የችግሩ ተጎጂ አካባቢዎች ከአማካይ መጠን ከ30 በመቶ በታች የዝናብ መጠን አስመዝግበዋል ያሉት ቡድን መሪው፤ የተወሰኑ አካባቢዎች በተቃራኒው ምንም ዐይነት ዝናብ አለማግኘታቸውን ጠቁመዋል።
በዚህ ሣቢያ አንዳንድ አካባቢዎች በታሪክ ከፍተኛ ተብሎ እንደተመዘገበው እ.አ.አ ወደ 1981 ድርቅ እያመሩ ነው ሲሉ አስጠንቅቀዋል። ኃላፊው በበርካታ ቦታዎች ይህ ሁኔታ ለሁለትና ሦስት ተከታታይ ወቅቶች ቀጥሏል ብለዋል።
የዝናብ እጥረት በሶማሊያ ሰፊ የሰብል ምርት ኪሳራ ማስከተሉ ሲገለጽ፣ በምሥራቅ እና መካከለኛው ኬንያ ደግሞ ዝቅተኛ የሰብል ምርት ይጠበቃል። በተመሳሳይ በእንስሳት ላይ ጉዳት በማስከተሉ የወተት ምርት መቀነስ እና ሞት ይጠበቃል። በሶማሊያ ከ185 ሺሕ በላይ ሰዎች በድርቅ ምክንያት ሲፈናቀሉ፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ከ55 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ወደ ኢትዮጵያ ፈልሠዋል ሲሉ ጨምረው ገልጸዋል። ከዝናብ እጥረት ጋር በተያያዘ ሞቃዲሾ በኅዳር ወር የድርቅ አደጋ አስቸኳይ ጊዜ አውጃለች።
እንደ አናዶሉ ዘገባ ከሆነ፤ በኬንያ 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሰዎች በከፍተኛ የምግብ ዋስትና እጦት ተጋላጭ ይሆናሉ። በሶማሊያ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሰዎች በከፍተኛ ደረጃ የምግብ ዋስትና እጦት ሊገቡ እንደሚችሉ ሪፖርቶች አመልክተዋል።
❤ 19
🗽🇺🇸
አዲሱ የኒውዮርክ ከንቲባ ማምዳኒ ግብፃዊውን አረብ አሜሪካዊ የኒውዮርክ የበጀት ሀላፊና ዳይሬክተር አድርጎ ሾመው፣ሸሪፍ ሱለይማን ለ30 ዓመታት በበጀት ዙሪያ የሰራ ለሶስት የተለያዩ የከተማዋ ከንቲባዎች በበጀት ዙሪያ ያገለገለ በሞያው ስመጥር የሆነ ግለሰብ ነው።
"በብቃት እሰራለሁ ብዬ ባላስብም የመጀመሪያው ሙስሊም ከንቲባ ጋር በመስራቴና ለዚህች ከተማ ኒውዮርክ የበጀት ዳይሬክተር ሆኜ ስለታጨኹ ኩራት ይሰማኛል።" በማለት አስያየቱን ሰጥቷል።
👍 55❤ 13💯 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
በኢራን ሆርሞዝጋን ግዛት ውስጥ በሚገኘው የሆርሞዝ ደሴት ላይ የሚታየው ቀይ ቀለም ያለው ውሃ ወይም "ቀይ ጎርፍ" ምክንያቱ የቀይ አፈር ክምችት ነው።
ሆርሞዝ ደሴት በዓለም ላይ ካሉ ልዩ ስፍራዎች አንዱ የሚያደርጋት "ቀይ አፈር" በከፍተኛ መጠን መገኘቱ ነው። ይህ አፈር ከፍተኛ መጠን ያለው የአይረን ኦክሳይድ (Iron Oxide) ወይም ሄማታይት ይይዛል።
በአካባቢው ከባድ ዝናብ በሚዘንብበት ጊዜ፣ ዝናቡ ይህንን ቀይ አፈር በማጠብ ወደ ባህር ወይም ወደ ዝቅተኛ ቦታዎች ይወስደዋል። በዚህ ጊዜ ውሃው ሙሉ በሙሉ ወደ ቀይ ቀለም ስለሚቀየር "ቀይ ጎርፍ" ወይም "ቀይ ባህር" የመሰለ እይታ ይፈጥራል።
እዚህ ላይ የተለየ ደምም ሆነ እግዚአብሔር ለእስራኤል የገጠመው ጦርነት፣ ሁለቱም የሉም።
⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻
©Yahyanuhe
❤ 49😁 20👍 6💯 5😢 2🥰 1😡 1
Repost from TgId: 2594327312
ቢስሚላህ በትንሽ እንቅስቃሴ ትልቅ መልካም ስራን ያገራልን አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ የተመሰገነ ይሁን ።
የዳሩር ኡማ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹህ❤
ማክሰኞ ማታ በተጀመረ የኸይር ጥሪ በከሚሴ ከተማ የሙሀጂር መስጅድ የአዛን የሶላት እንዲሁም የደዓዋ እንቅስቃሴወች ማድረጊያ የድምፅ እቃወች ተበላሽተው መስጅዱ ለወራት ያለ ድምፅ ማጉያ እየተሰገደ እንደነበር አሳውቄቹህ ነበር ።
በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ የአላህ ባሪያወች በአጭር ሰዓታት ባደረጉት እንቅስቃሴ ለመስጅዱ የተለያዩ የድምፅ እቃወችን ድጋፍ ተደርጎል ።
1:- ጥራቱን የጠበቀ አንፕሪፍየር 1ፍሬ
2:- ጥራቱን የጠበቀ እስፒከር 1 ፍሬ
3:- ጥራቱን የጠበቀ ሆርን 2 ፍሬ
4:- ለሱጅድ የሚሆን ማይክ
5:- የጁመዓ ሶላት የሚሰገደው ከመስጅዱ ፊት ለፊት ባለ በቅርብ የተቀበሉት ለመስጅድ መስሪያ ቦታ ስለሆነ ለጁመዓ ሶላትና ለደዓዋ የሚጠቀሙበት ደረጃውን የጠበቀ ሞንታርቦ ድጋፍ ተደርጎል ።
በዛሬው እለትም የመስጅዱ ኢማም እንዲሁም ኮሚቴወቹ በተገኙበት ተበርክቷል ። በዕለቱም ከኮሚቴው አንዱ የነበርንበት ጨለማ ውስጥ ነበር ብርሀን ሁናችሁናል ብለው ዱዓ ተደርጎላቹሀል ።
በዚህ በትልቅ የኸይር ስራ ላይ የተሳተፍቹህ በሙሉ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምረው ለአላህ ቤት እንደቆማቹህ አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይቁምላቹህ ።
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://t.me/darulOmah
https://t.me/darulOmah
❤ 66🥰 16
Repost from TgId: 2594327312
ቢስሚላህ በትንሽ እንቅስቃሴ ትልቅ መልካም ስራን ያገራልን አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ የተመሰገነ ይሁን
ኢሄን ሁለት ቀን በከሚሴ ከተማ የሙሀጂር መስጅድ የአዛን የሶላት እንዲሁም የደዓዋ እንቅስቃሴወች ማድረጊያ የድምፅ እቃወች ተበላሽተው መስጅዱ ለወራት ያለ ድምፅ ማጉያ እየተሰገደ እንደነበር አሳውቄቹህ ነበር ።
በአላህ ፍቃድ በእናንተ ሰበብ የአላህ ባሪያወች በአጭር ሰዓታት ባደረጉት እንቅስቃሴ ለመስጅዱ የተለያዩ የድምፅ እቃወችን ድጋፍ ተደርጎል ።
1:- ጥራቱን የጠበቀ አንፕሪፍየር 1ፍሬ
2:- ጥራቱን የጠበቀ እስፒከር 1 ፍሬ
3:- ጥራቱን የጠበቀ ሆርን 2 ፍሬ
4:- ለሱጅድ የሚሆን ማይክ
5:- የጁመዓ ሶላት የሚሰገደው ከመስጅዱ ፊት ለፊት ባለ በቅርብ የተቀበሉት ለመስጅድ መስሪያ ቦታ ስለሆነ ለጁመዓ ሶላትና ለደዓዋ የሚጠቀሙበት ደረጃውን የጠበቀ ሞንታርቦ ድጋፍ ተደርጎል ።
በዛሬው እለትም የመስጅዱ ኢማም እንዲሁም ኮሚቴወቹ በተገኙበት ተበርክቷል ። በዕለቱም ከኮሚቴው አንዱ የነበርንበት ጨለማ ውስጥ ነበር ብርሀን ሁናችሁናል ብለው ዱዓ ተደርጎላቹሀል ።
በዚህ በትልቅ የኸይር ስራ ላይ የተሳተፍቹህ በሙሉ አላህ ዱንያ አኼራችሁን ያሳምረው ለአላህ ቤት እንደቆማቹህ አላህ በጉዳዬቻቹህ ላይ ይቁምላቹህ ።
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ ።
https://t.me/darulOmah
https://t.me/darulOmah
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውሸት አደለም ስልካቹን ዝንጥ ለማድረግ ትክክለኛ ማራኪ ቻናል የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ምስሎች እና ማራኪ ፒክቸሮች አዳዲስ ጥቅሶች ለማግኘት ፈጥነው ጆይን ይበሉ
❤ 7💯 5👍 1🥰 1😢 1
✨JOIN✨
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሳውዲ አረቢያ ፍርድ ቤት በሽተኛ ምንም እንኳን ህገወጥ ነዋሪ ቢሆንም አስቸኳይ ህክምና ሊከለከል እንደማይችል ወሰነ።
አንድ የግል ሆስፒታል ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የለለውን ግለሰብ በህክምና እየረዳ ሳለ ህይወቱ አለፈ የግል ሆስፒታሉ ለህክምና ያወጣውን ወጭ መንግስት እንዲከፍለው ወደ ፍርድቤት አቀና ፍርድ ቤቱ የህክምና ክፍያውን የመንግስት ባለስልጣን እንዲከፍል ወሰነ።
❤ 68👍 25😁 1🙏 1
