ru
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Открыть в Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
182 967
Подписчики
+4424 часа
+8987 дней
+4 55230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን አቢሲንያ እ.ኤ.አ በ2024/25 የበጀት ዓመት በሀገራችን እየተተገበሩ የሚገኙ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ይዘዋቸው የመጡ የዕድገት ዕድሎችን በመጠቀምና የባንካችንን የስድስተኛውን ትውልድ ስትራቴጂ የመጀመሪያ ዓመት ተግባራዊ በማድረግ በሁሉም ቁልፍ የስራ አፈጻጸም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ ዓመቱን አጠናቋል:: በ2024/25 የበጀት አመት የባንካችን የስራ አፈፃፀም ከተቀመጠለት እቅድ አንፃርም ሆነ በቀዳሚ ዓመት ከተገኘው አንፃር የላቀ አፈፃፀም ያስመዘገበ ሲሆን ለዚህ ውጤት መሳካት ጉልሕ አበርክቶ የነበራችሁ ውድ ደምበኞቻችን፤ ክቡራን ባለአክሲዮኖች፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የስራ አመራር አባላት፣ ታታሪ ሰራተኞቻችን እንዲሁም ሁሉም የባለድርሻ አካላትን እያመሰገንን፣ አዲስ የጀመርነውን የበጀት ዓመት በጋራ ጠንክረን በመስራት “እንከን የለሽ የሆነ ዲጂታል የባንክ አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ የወደፊት አቅምን ማጎልበት “ የሚለውን ርዕያችንን ለማሳካት ተባብረን በመስራት የላቀ ውጤት የምናስመዘግብበት የበጀት አመት እንዲሆንልን ከወዲሁ እንመኛለን፡፡
Показать все...
👏 151 75👍 33🔥 13👌 9🥰 8🤔 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
በቀላሉ ቤት እፈሱ! ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “አቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ!” አሁኑኑ የዕጣ ቁጥሮን ይያዙ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 25 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
23👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጨማሪ ጉርሻ ! ውድ ደንበኛችን ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ወርልድ ሬሚት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች Facebook Instagram LinkedIn Twitter Website TikTok Telegram
Показать все...
33👍 28
Фото недоступноПоказать в Telegram
የባንካችን ደንበኛ አቶ ሙባረክ ሻፊ የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ላይ ባለው የዕድል ጨዋታ 50 ሺ ብር አፍሰዋል! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
👍 57 24😁 7🤔 6👏 5👌 4
00:07
Видео недоступноПоказать в Telegram
በቀላሉ ቤት እፈሱ! ሲመገቡ፥ ሲጠጡ፥ ሲሸምቱ ለክፍያ “አቢሲንያ ይሁንልኝ በሉ!” አሁኑኑ የዕጣ ቁጥሮን ይያዙ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 9.mp47.93 MB
49🔥 23👍 13🤔 7😁 4🤩 3👌 1
00:07
Видео недоступноПоказать в Telegram
በዚህ ኑሮ ውድነት የሚያጎርስ አለ? ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ ለሚቀበሉ ካሸሮች እና አስተናጋጆች በቀን እስከ 500 ብር ጉርሻ!! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 8 (1).mp48.20 MB
👍 67 40👏 11🔥 6😱 6🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የባንካችንን ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ ፤ ቤተሰብ ይሁኑ! ቤተሰብ ሲሆኑም በየጊዜው የምንለቃቸውን የተለያዩ መረጃዎች በቀላሉ ያገኛሉ። ለዚህም ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡https://www.facebook.com/BoAeth #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
63👍 38😁 8🔥 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዉድ ደንበኛችን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
1👍 1
የባንካችን የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን በሽልማት ማንበሽበሽ ጀመረ ባንካችን አቢሲንያ የዲጂታል ክፍያ አጠቃቀም ሥርዓትን በማዘመን የደንበኞችን እርካታ ለመጨመርና የነጋዴዎችን ሽያጭ ለማሳደግ ያለመው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ዕድለኞችን መሸለም ጀመረ። በዚህም የአቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት አቢሲንያ አሚን ደንበኛ የሆኑት አቶ ሙባረክ ሻፊ ባከናወኑት የዲጂታል ግብይት የብር ሃምሳ ሺህ ዕድለኛ ሆነዋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋን ደንበኞች ጊዜን በሚቆጥቡና ሕይወትን በሚያቀልሉ የዲጂታል ክፍያ አማራጮች በመጠቀም፤ ባንካችን በጀመረው የመርቸንት ኢንጌጅመንት ካምፔይን ተሳታፊ እንዲሆኑ ጥሪ ያቀረቡ ሲሆን፤ "የዲጂታል ግብይትን ከወትሮ በላቀ በማስፋፋት የደንበኞቻችንን ጊዜ መቆጠብና ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ ተቀዳሚ ዓላማችን ነው" በማለት የንቅናቄውን ዓላማም አብራርተዋል። በርካቶችን በየዕለቱ በሽልማት እያንበሸበሸ በሚገኘው በዚህ ካምፔይን በተለያዩ የዲጂታል አማራጮች ግብይት ለሚያከናውኑና ክፍያ ለሚፈፅሙ ነጋዴዎች፣ ለተገልጋይ ደንበኞችና በሂደቱ ተዋናይ ለሆኑ ሁሉ የባለ ሁለት መኝታ ዘመናዊ አፓርታማን ጨምሮ ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት፣ ዘመናዊ የስልክ ቀፎዎች፣ ላፕቶፕና ሌሎች አጓጊ ስጦታዎች የተዘጋጁ መሆኑን በሥነ ሥርዓቱ ላይ ተገልጿል። በሽልማቱ ሥነ ሥርዓት ላይ የአቢሲንያ አሚን ዋና የወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ኦፊሰር አቶ አብዱልቃድር ሬድዋንን ጨምሮ የአቢሲንያ አሚን የሥራ ኃላፊዎችና የብራንድ አምባሳደሩ ተገኝተዋል።
Показать все...
148👍 18👏 12🥰 10😁 10🤩 10🔥 5
ባንካችን የአፖሎ መተግበሪያን ለማስተዋወቅ ካካሄደው ሽያጭ ዘመቻ ጋር በተያያዘ ዕድለኛ ደንበኞቹን ለመለየት የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት አከናወነ ባንካችን አቢሲንያ ‹‹በአፖሎ ደንበኛ ይሁኑ፣ይቆጥቡ፣ለወዳጅ ዘመድ የአፖሎ የዲጂታል ባንክ መተግበሪያን ያጋሩ፣ይሸለሙ›› በሚል ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ያካሄደውን የሽያጭ ዘመቻ መጠናቀቁን ተከትሎ በዛሬው ዕለት ዕድለኛ ደምበኞቹን ለመለየት በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕጣ ማውጣት ሥነ ሥርዓት አከናወነ፡፡ በዛሬው ዕለት ሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ተጋባዥ እንግዶችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት ለሽልማት ብቁ የሆኑ ደምበኞች ከጥር 26 እስከ ግንቦት 25 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከብር 1000 (አንድ ሺህ) ጀምሮ ተቀማጭ ያደረጉ፤ አዲስ ደምበኞች እንዲሁም ነባር ደምበኞች ለወዳጅ ዘመዶቻቸው የአፖሎ ዲጂታል መተግበሪያን በማጋራትና በተመሳሳይ የብር 1000 (አንድ ሺህ) ተቀማጭ ያስደረጉ ወይም አዲስ ደምበኛ ያመጡ ደምበኞችን ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የአንደኛው ዕጣ ማለትም ለሁለት ደንበኞች የባንኮክ ሽርሽር ጉብኝትን ጨምሮ ሌሎች ከ2ኛ እስከ 4ኛ የዕጣ ሽልማቶች አሸናፊ ባለዕድል ደንበኞች ተለይተዋል፡፡ በቀጣይም ባንካችን በሚያካሂደው መርሐ ግብር ሌሎች ዕድለኛ ደንበኞች ሽልማቶቻቸውን የሚረከቡ ሲሆን ለሽልማት ብቁ የሆኑ የዕጣ ቁጥሮችንም ይፋ የምናደርግ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Показать все...
91👍 21🤔 4😁 3👏 2👌 2
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 6.mp49.43 MB
66👍 19😱 4🔥 2🤔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን የዲጂታል ፋይናንስ ፍላጎት ለማርካት በስራ ላይ ያዋለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብዙዎችን ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎት ባሉበት እንዲያገኙ ያስቻለ ሲሆን ይህ አጭር ጽሁፍ ባንኩ በቅርቡ በአዲስ መልክ ለደንበኞቹ ይፋ ያደረገው የተሻሻለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ምን ዓይነት አዳዲስና ምቹ ገጽታዎች (features) እንደያዘ ይዳስሳል። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ: https://shorturl.at/hrYY3
Показать все...
68🤩 9👍 8👏 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን እያደገ የመጣውን የደንበኞቹን የዲጂታል ፋይናንስ ፍላጎት ለማርካት በስራ ላይ ያዋለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ብዙዎችን ቀልጣፋና ምቹ የሆነ አገልግሎት ባሉበት እንዲያገኙ ያስቻለ ሲሆን ይህ አጭር ጽሁፍ ባንኩ በቅርቡ በአዲስ መልክ ለደንበኞቹ ይፋ ያደረገው የተሻሻለው የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ምን ዓይነት አዳዲስና ምቹ ገጽታዎች (features) እንደያዘ ይዳስሳል። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ: https://shorturl.at/hrYY3
Показать все...
00:05
Видео недоступноПоказать в Telegram
አንደበታችን በምስጋና፣ በተክቢርና በተህሊል ይድመቅ! ልቦናችን በሙሐባና በዚያራ ሃሴት ይፍካ! ፀጋ በረከቱ እንደ ዘምዘም ውሃ ይትረፍረፍ! ፍቅር ሰላሙ እንደ ዐረፋ ተራራ ከፍ ይበል! ተድላና ድሎቱ በዚያራ ታጅቦ በአያም አት–ተሽሪቅ ውብ ቀናትም ይዝለቅ! አሚን!! ዒድ ሙባረክ!! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!! #IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Показать все...
ED design.mp41.26 MB
85👍 33🤩 3😱 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አንደበታችን በምስጋና፣ በተክቢርና በተህሊል ይድመቅ! ልቦናችን በሙሐባና በዚያራ ሃሴት ይፍካ! ፀጋ በረከቱ እንደ ዘምዘም ውሃ ይትረፍረፍ! ፍቅር ሰላሙ እንደ ዐረፋ ተራራ ከፍ ይበል! ተድላና ድሎቱ በዚያራ ታጅቦ በአያም አት–ተሽሪቅ ውብ ቀናትም ይዝለቅ! አሚን!! ዒድ ሙባረክ!! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!! #IFB #Abyssiniameen #BankofAbyssinia #እሴትዎን_ያከበረ #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all
Показать все...
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
የሰማ ይፍጠን። ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ብር ይታፈሳል! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 5.mp410.09 MB
👍 32 26😱 7🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ውድ ደንበኞቻችን! ይህ መጠይቅ የተዘጋጀው የደንበኞቻችንን የእርካታ ደረጃ ለመለካት፤ እንዲሁም ደንበኞቻችን በዕለት ተዕለት አገልግሎታችን ላይ የሚያዩዋቸው የአገልግሎት ጥራት ማነሶች ካሉ መረጃ በመውሰድ ወጥ፣ ዘላቂና የተሻለ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉንን ስልቶች ለመቀየስ በማሰብ ነው፡፡ ካለዎት ውድ ጊዜዎ ላይ ጥቂት ለግሰው ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን፣ ከዚህ በታች ያሉትን ማስፈንጠሪያዎች በመጠቀም መጠይቁን እንዲሞሉልን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡ በአማርኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/7nvzg1E2YhnrmV4y6 በእንግሊዘኛ የተዘጋጀው መጠይቅ ማስፈንጠሪያ: https://forms.gle/zsYnQEM3X6PTaboi6
Показать все...
35👍 16😁 6😱 3
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጉርሻችን ቢዝነስ ይደጉማል። ባለሱቆች “ክፍያ በአቢሲንያ ባንክ” ይሁንልኝ በሉ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 4.mp410.45 MB
👍 45 19👌 4🤔 3😁 2😱 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጉርሻችን ቢዝነስ ይደጉማል። ባለሱቆች “ክፍያ በአቢሲንያ ባንክ” ይሁንልኝ በሉ!
Показать все...