ru
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

Открыть в Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
182 993
Подписчики
+4424 часа
+8987 дней
+4 55230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዲጅታሉ ዓለም እያደገ እና መልኩንም ከአዳዲስ ከቴክኖሎጂ ለውጦች ጋር በመለዋወጥ የብዙዎችን የፋይናንስ ደህንነት አደጋ ላይ በመጣል ላይ ስለሚገኘው የበይነ መረብ ስርቆት (ዲጅታል ስካም) ምንነት፣ ቅድመ ጥንቃቄዎች እና የመፍትሔ ነጥቦች ላይ ዳሰሳ የሚያድርግ ጽሁፍ አሰናድተናል። ማስፈንጠሪያውን በመጫን ሙሉ ይዘቱን ያግኙ ፡https://tinyurl.com/4va9t6ad
Показать все...
27👍 8😱 1
🇮🇹🤝🇪🇹 Bank of Abyssinia Sponsors 79th Anniversary of the Italian Republic at Embassy Event in Addis Ababa On the occasion of the 79th Anniversary of the Italian Republic, the Embassy of Italy in Addis Ababa, under the patronage of Ambassador H.E. Agostino Palese, is hosting an exclusive reception today on Monday, June 2, 2025, at the Italian Embassy’s compound. This distinguished event, features an open-air concert by the celebrated Italian artist Serena Aneti, promises an evening of elegance, diplomacy, and cultural exchange. Guests also enjoys a special Ethiopian surprise performance, symbolizing the deep-rooted friendship between Italy and Ethiopia. We are proud to announce that the Bank of Abyssinia is a key sponsor of this prestigious celebration. As one of Ethiopia’s leading financial institutions, BoA continues to play a central role in supporting international partnerships and bilateral cultural events, strengthening Ethiopia’s ties with global communities. #BankofAbyssinia #ItalyRepublic
Показать все...
100👍 22👌 8😁 6😱 4🤩 4👏 1
00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠብሰቅ ያለ ጉርሻ!! ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ ለሚቀበሉ የንግድ ባለቤቶች በ3 ወራት እስከ 1.6 ሚሊዮን ብር!! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 3.mp412.37 MB
36👍 13🤩 5🔥 1
00:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
ደስ የሚል የምስራች ሰምተው መሆን አለበት። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA Digital Cut post 2.mp44.92 MB
69👏 17🤔 9👍 8😁 7🤩 4
00:11
Видео недоступноПоказать в Telegram
ወገን ምን እየተካሄደ ነው? #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
WhatsApp Video 2025-05-29 at 16.42.55_0a74d841.mp42.87 MB
😁 68 44🔥 14😱 7🤔 6🤩 6👏 5
00:15
Видео недоступноПоказать в Telegram
ቤት እኮ ነው!! ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመክፈል የቤት እድለኛ መሆን ይቻላል፤ ሊያውም ባለ ሁለት መኝታ አፓርታማ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
Bank of Abyssinia Digital post ለደንበኛ.mp415.99 MB
👍 74 43👏 9🤔 5👌 5😱 2
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ባለሱቆች የት ናችሁ? ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ በቀን እስከ 10ሺህ ብር ጉርሻ የእናንተ ነው! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
IMG_9873.MP41.83 MB
👍 54 17🤩 4
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጉርሻ እንዳያመልጥሽ! “ሒሳብ በአቢሲንያ” ይሁንልኝ በይ! #BankofAbyssinia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA_Merchant - WAITER (1).mp418.54 MB
👍 93 12🔥 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርትን በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ በማሟላት የዕውቅና ሰርተፍኬት አገኘ ባንካችን አቢሲንያ የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርትን (Payment Card Industry Data Security Standard) መስፈርቶች በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ አሟልቶ በመገኘቱ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተቀብሏል። ይህ የላቀ ውጤት ባንካችን የክፍያ ካርድ ተጠቃሚ ደንበኞቹን መረጃ ለመጠበቅ ለሚያደርገው ያላሰለሰ ጥረት ጉልህ ማሳያ ነው። ለዚህም ባንካችን አለማቀፍ የደህንነት መለኪያዎችን ተግባር ላይ በማዋል ደንበኞች እያንዳንዷን ግብይት ሙሉ ዕምነት ኖሯቸው እንዲያከናውኑ ለማድረግ ያልተቆጠበ ጥረት ያደርጋል። በተለይ አሁን ላይ በዲጂታል ግብይት ወቅት በብዛት እየተስተዋለ የመጣውን የማጭበርበር ወንጀል በመከላከል ረገድ ባንካችን የደንበኞቹን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ የተለያዩ የቅድመ መከላከል ስራዎችን ይሰራል። በዚህም ደንበኞች የተለያዩ ግብይቶችን በኦንላየን ሲያከናውኑ ስጋት እንዳይገባቸው ጠንካራ የደህንነት ስርአቶችን ዘርግቷል። ይህ አሁን ባንካችን እውቅና ያገኘበት የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርት (version 4.0.1) ዘመኑ የደረሰበት የወቅቱ ጠንካራ የመረጃ ደህንነት ማዕቀፍ ነው። ወደፊትም ባንካችን የደንበኞቹን የመረጃ ደህንነት አስተማማኝና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመጠበቅ ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነው። #BankOfAbyssinia #PCIDSS #DataSecurity #CyberSecurity #Compliance #TrustedBanking
Показать все...
👍 130 20👏 18🤩 5🔥 4😁 3
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከደሞዝሽ ሌላ - በየቀኑ ደሞዝ እንደጉርሻ! ደንበኞች ለሚከፍሉት ክፍያ ካሸሮች በአቢሲንያ ባንክ የክፍያ አማራጭ ሲቀበሉ በየቀኑ ጉርሻ አለ! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA_Merchant - Cashier_4 (1).mp410.86 MB
👍 86 9👏 2🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
53👍 48
👍 41🔥 6👏 4😱 4👌 4 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባንካችን አቢሲንያ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረምና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀውና በሳይንስ ሙዚየም ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ተሳተፈ ። አቢሲንያ ባንክ በዚህ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የልማት አጋሮች፣ የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፣ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች እና የዳያስፖራ ኮሚዩኒ ተገናኝተው ልምድ በተለዋወጡበትና ለፋይናስ ዘርፉ እድገት ባሉ ዕድሎች ላይ በተወያዩበት ፎረም ላይ በመሳተፍ ጥሩ ልምድ ቀስሟል። በተመሳሳይ ባንካችን አቢሲንያ ከግንቦት 8 እስከ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይም ተሳትፎ ጥሩ ልምዶችን ወስዷል። በዚህ ኤክስፖ ላይ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ የፖሊሲ አውጭዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን እናንተም እንድትጎበኙት እንጋብዛለን።
Показать все...
👍 51 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሐዘን መግለጫ የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የሥራ አመራርና መላው ሠራተኞች በቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዢ እና የአዋሽ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡ አቶ ለይኩን ብርሃኑ  ለፋይናንስ ዘርፉ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ሁሌም የሚታወስ ነው፡፡
Показать все...
👍 152😱 29 25🤔 16🔥 13👏 7🤩 1
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
በአቢሲንያ ባንክ የክፍያ አማራጮች ለሚቀበሉ የንግድ ቤቶች እስከ 1.6 ሚሊዮን ብር ጉርሻ እንዲሁም ለደንበኞች የአፓርታማ መኖርያ ቤት እጣ!
Показать все...
BOA_Merchant - [QR]Final.mp411.93 MB
👍 44 6🤩 3
24👍 23
ባንካችን አቢሲንያ “ማርች 8” አስመልክቶ ያዘጋጀውን የእችላለሁ መርሐ-ግብር የመዝጊያ ፕሮግራም አካሄደ ባንካችን አቢሲንያ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8ን አስመልክቶ ለ4ተኛ ጊዜ ባዘጋጀው መርሐ-ግብር በድምጽ፣ በቲክቶክ ቪዲዮ እና በሥራ ፈጠራ ውድድሮች ላይ ተሳትፈው ያሸነፉ እንስቶችን ሸለመ፡፡ ተወዳዳሪዎቹ በድምጽ እና በቲክቶክ ቪዲዮ ያቀረቡት ሥራ በባለሙያና በማህበራዊ ሚዲያ በተሰጠ የሕዝብ ድምጽ ተለይተው አሸናፊ ሆነው ከ1ኛ-3ኛ ለወጡ እንስቶች ከብር 50,000 - 100,000 የሚደርስ ሽልማት የተበረከተ ሲሆን፣ በሥራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 50 እንስቶችም ለሥራ ማስፋፊያ የሚሆን በአነስተኛ የወለድ ምጣኔ ካለመያዣ እስከ ብር 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) የብድር አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል፡፡ በዚህ ውድድር ከቀደሙት ዙሮች በተለየ ሁኔታ የተለያዩ ሕብረተሰቡን አሳታፊ የሆኑና ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በተጨማሪ እንዲወጣ የሚያስችሉ ሥራዎች የተሠሩ ሲሆን ከእነዚህም አንዱ ለአንድ ሳምንት የቆየ የደም ልገሳ ፕሮግራም በመላው ሃገራችን በሚገኙ አስሩም የባንካችን ዲስትሪክት ጽ/ቤቶች ተከናውኗል፡፡ በተጨማሪም ሴት ደንበኞችና ከባንካችን ብድር ወስደው ሥራቸውን ማስፋፋት የቻሉ ሴት ሥራ ፈጣሪዎች ሥራቸውን ያስተዋወቁበትና ለሽያጭ ያቀረቡበት የንግድ ትርዒትና ባዛር የተከናወነ ሲሆን ከዚህም ባሻገር ከ400 በላይ ለሚሆኑ ሴት ሥራ ፈጣሪዎችም ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የዘንድሮውን እችላለሁ የሽያጭ ዘመቻ አካቶ ባለፉት ሦስት ዓመታት በተከናወኑት ዘመቻዎች ባንካችን ከብር 80 ሚሊዮን በላይ ብድር ለ175 ሴት ደንበኞች ያለዋስትና በመስጠት ባንካችን የሴት ደንበኞችን ስኬት ለማገዝ ያለውን ፍላጎት በሚገባ ያሳየ ሲሆን በሴቶች ዘንድ ያለውን ዝቅተኛ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚነትም ወደ ተሻለ ደረጃ ለማምጣት ችሏል፡፡
Показать все...
👍 51 10🔥 3👌 3
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
በጉርሻ 1.6 ሚሊዮን ብዙ ነው? ግን እውነት ነው! ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ ቢዝነስ የሚደጉም ጉርሻ!! #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...
BOA_Merchant MERCHANT.mp418.59 MB
👍 91😁 9👏 6 4👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዉድ ደንበኛችን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉም ሆነ ሲመነዝሩ ዛሬ ባለው የምንዛሪ ተመን ላይ የ2% ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ። #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
Показать все...