2025 год в цифрах

272 692
Подписчики
+14124 часа
+1887 дней
+1 37230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንችስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነዋል !
ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሬንደርስ እና እና ሼርኪ ሲያስቆጥሩ ለኖቲንግሀም ሁቺንሰን ከመረብ አሳርፏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪ መሆን ችለዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 40 ነጥብ
1️⃣7️⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት :- 18 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኤቨርተን
ሐሙስ - ሰንደርላንድ ከ ማንችስተር ሲቲ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 286👍 68👎 41🔥 17😁 17👏 6🥰 5🙏 4🤬 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
76 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 2 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 169👎 49🔥 19👏 17😁 7🤬 7🤔 5👍 2😢 2🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
76 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 53😢 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
64 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሁቺንሰን ⚽ ሬንደርስ
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 40👍 15😁 6👎 5🙏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
47'
ኖቲንግሃም ፎረስት 1- 1 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ሬንደርስ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🙏 85❤ 52👎 21🔥 15👏 11😁 11👍 3😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
47'
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 77👎 48🔥 18🥰 6👏 6😁 6👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
⚽ ሮቼ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 15👏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 30😁 13😢 9❤ 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Фото недоступноПоказать в Telegram
29'
ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 34👏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
38 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 15👍 4🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
2 '
ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ
ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 39👍 4🤩 3🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ ክብደቱ የጨመረ ተጨዋች አላገኘሁም “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ በበዓል ሰሞን የሚመገቡትን ምግብ እንዲቆጣጠሩ አስጠንቅቀው ነበር።
ከእረፍት በኋላ ክብደቱ ጨምሮ የተመለሰ ተጨዋች ስለመኖሩ የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ችግሩ እኔ ጋር ሆኗል "ብለዋል።
አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች በጥሩ ቁመና ላይ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል።
“ የሮድሪ ወደ ሜዳ መመለስ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው “ ፔፕ ጋርዲዮላ
😁 209❤ 94👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር የለንም “ ዴቪድ ፓጉ
“ እኛም አናከብራቸውም “ ኤሜርስ ፋኢ
የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ለተጋጣሚ ከልክ ያለፈ ክብር ማሳየት እንደማይገባ ገልጸዋል።
“ ተጨዋቾቼ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር እንዳያሳዩ አስጠንቅቄያቸዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ተናግረዋል።
አክለውም “ ለተጋጣሚህ ከልክ ያለፈ ክብር የምታሳይ ከሆነ ዝቅ አድርገው ይመለከቱሀል ” ሲሉ ተገቢ አለመሆኑን አስረድተዋል።
የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኤሜርስ ፋኢ በበኩላቸው “ እኛም ምንም አይነት ክብር አናሳያቸውም “ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
ኮትዲቯር ከካሜሮን የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ነገ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል።
😁 110❤ 53👎 12👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጋጣሚያቸውን ማጥናት የጀመሩት አሰልጣኝ !
በካሪቢያን ከሚገኙ ደሴቶች አንዷ የሆነችው ሀይቲ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፋለች።
ሀይቲ በአለም ዋንጫው ከብራዚል ፤ ሞሮኮ እና ስኮትላንድ ጋር ተደልድላለች።
የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰባስቲያን ሚኜ ከዚህ በፊት ከምድብ ተጋጣሚያቸው አንዷን ሞሮኮ ለመከታተል በአፍሪካ ዋንጫ እገኛለሁ ብለው ነበር።
አሰልጣኙ እንዳሉትም በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ተገኝተው የሀገሪቱን ጨዋታዎች በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
❤ 175👍 44👏 23😁 10🙏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ በዚህ አጨዋወት ከቀጠልን የትም አንደርስም “ የወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት
የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የምሽቱን የብሔራዊ ቡድኑ አጨዋወት ተችተዋል።
የአሰልጣኙ ወላጅ አባት ሞሀመድ አብዱሰላም ረክራኪ በሰጡት አስተያየት “ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን እንቅስቃሴ በፍጹም አላሳመነኝም “ ብለዋል።
አክለውም “ በዚህ አጨዋወት የሚቀጥሉ ከሆነ በአፍሪካ ዋንጫው ሩቅ መጓዝ በጣም አዳጋች ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል።
የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ ሞሮኮ ትላንት ምሽት በማሊ ነጥብ መጣሏ አይዘነጋም።
አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ከጨዋታው በኋላ “ ተጨዋቾቹ ጫና አለባቸው መተቸት ከጀመርን ነገሩ ይወሳሰባል አፍሪካ ዋንጫን በቀላሉ ማሸነፍ አትችልም “ብለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 132😁 33👍 16
00:09
Видео недоступноПоказать в Telegram
የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል።
ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ UZD Cars በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው።
https://t.me/usedcarsinethiopia በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ።
UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
0.93 KB
❤ 45🔥 3👍 1🥰 1😱 1
