ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 692
订阅者
+14124 小时
+1887
+1 37230
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ማንችስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነዋል ! ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሬንደርስ እና እና ሼርኪ ሲያስቆጥሩ ለኖቲንግሀም ሁቺንሰን ከመረብ አሳርፏል። ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪ መሆን ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 40 ነጥብ 1️⃣7️⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት :- 18 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኤቨርተን ሐሙስ - ሰንደርላንድ ከ ማንችስተር ሲቲ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
286👍 68👎 41🔥 17😁 17👏 6🥰 5🙏 4🤬 3
照片不可用在 Telegram 中显示
76 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 2 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
169👎 49🔥 19👏 17😁 7🤬 7🤔 5👍 2😢 2🤩 2
照片不可用在 Telegram 中显示
76 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
53😢 10
53👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
64 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
40👍 15😁 6👎 5🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
47' ኖቲንግሃም ፎረስት 1- 1 ማንችስተር ሲቲ                            ⚽ ሬንደርስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
🙏 85 52👎 21🔥 15👏 11😁 11👍 3😢 3
照片不可用在 Telegram 中显示
47' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
77👎 48🔥 18🥰 6👏 6😁 6👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
15👏 6
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
👍 30😁 13😢 9 5
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
29' ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
34👏 5
照片不可用在 Telegram 中显示
38 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
15👍 4🔥 3
照片不可用在 Telegram 中显示
2 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
39👍 4🤩 3🎉 2
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ክብደቱ የጨመረ ተጨዋች አላገኘሁም “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ በበዓል ሰሞን የሚመገቡትን ምግብ እንዲቆጣጠሩ አስጠንቅቀው ነበር። ከእረፍት በኋላ ክብደቱ ጨምሮ የተመለሰ ተጨዋች ስለመኖሩ የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ችግሩ እኔ ጋር ሆኗል "ብለዋል። አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች በጥሩ ቁመና ላይ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል። “ የሮድሪ ወደ ሜዳ መመለስ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው “ ፔፕ ጋርዲዮላ
显示全部...
😁 209 94👍 6
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር የለንም “ ዴቪድ ፓጉ “ እኛም አናከብራቸውም “ ኤሜርስ ፋኢ የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ለተጋጣሚ ከልክ ያለፈ ክብር ማሳየት እንደማይገባ ገልጸዋል። “ ተጨዋቾቼ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር እንዳያሳዩ አስጠንቅቄያቸዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ተናግረዋል። አክለውም “ ለተጋጣሚህ ከልክ ያለፈ ክብር የምታሳይ ከሆነ ዝቅ አድርገው ይመለከቱሀል ” ሲሉ ተገቢ አለመሆኑን አስረድተዋል። የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኤሜርስ ፋኢ በበኩላቸው “ እኛም ምንም አይነት ክብር አናሳያቸውም “ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። ኮትዲቯር ከካሜሮን የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ነገ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል።
显示全部...
😁 110 53👎 12👍 5
የጨዋታ አሰላለፍ ! 9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና
显示全部...
18
🔥 49 30😁 4👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጋጣሚያቸውን ማጥናት የጀመሩት አሰልጣኝ ! በካሪቢያን ከሚገኙ ደሴቶች አንዷ የሆነችው ሀይቲ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፋለች። ሀይቲ በአለም ዋንጫው ከብራዚል ፤ ሞሮኮ እና ስኮትላንድ ጋር ተደልድላለች። የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰባስቲያን ሚኜ ከዚህ በፊት ከምድብ ተጋጣሚያቸው አንዷን ሞሮኮ ለመከታተል በአፍሪካ ዋንጫ እገኛለሁ ብለው ነበር። አሰልጣኙ እንዳሉትም በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ተገኝተው የሀገሪቱን ጨዋታዎች በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
显示全部...
175👍 44👏 23😁 10🙏 2
照片不可用在 Telegram 中显示
“ በዚህ አጨዋወት ከቀጠልን የትም አንደርስም “ የወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የምሽቱን የብሔራዊ ቡድኑ አጨዋወት ተችተዋል። የአሰልጣኙ ወላጅ አባት ሞሀመድ አብዱሰላም ረክራኪ በሰጡት አስተያየት “ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን እንቅስቃሴ በፍጹም አላሳመነኝም “ ብለዋል። አክለውም “ በዚህ አጨዋወት የሚቀጥሉ ከሆነ በአፍሪካ ዋንጫው ሩቅ መጓዝ በጣም አዳጋች ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል። የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ ሞሮኮ ትላንት ምሽት በማሊ ነጥብ መጣሏ አይዘነጋም። አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ከጨዋታው በኋላ “ ተጨዋቾቹ ጫና አለባቸው መተቸት ከጀመርን ነገሩ ይወሳሰባል አፍሪካ ዋንጫን በቀላሉ ማሸነፍ አትችልም “ብለዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
132😁 33👍 16
00:09
视频不可用在 Telegram 中显示
የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል። ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ UZD Cars በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው። https://t.me/usedcarsinethiopia በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ። UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
显示全部...
0.93 KB
45🔥 3👍 1🥰 1😱 1