ru
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Открыть в Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
272 685
Подписчики
+14124 часа
+1887 дней
+1 37230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጀመረ ብራይተን 0 - 0 አርሰናል ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ የመድፈኞቹ የኋላ መስመር ተጨዋች ሪካርዶ ካላፊዮካላፊዮመሪ በሟሟቅ ላይ እያለ ጉዳት አጋጥሞታል። በምትኩ ሉዊስ ስኬሊ ወደ ሜዳ ገብቷል።
Показать все...
😁 60 33👍 11😢 11👎 8🔥 6👏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ በዚህ መንገድ ደስታዬን ለመግለጽ ተነጋግረን ነው “ ረያን ሼርኪ የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ረያን ሼርኪ ግብ ካስቆጠርኩ በዛ መልኩ ደስታዬን እንድገልፅ ከሀላንድ ጋር ተነጋግረናል ነበር ሲል ተናግሯል። “ ፕሪሚየር ሊጉ ገና ረጅም ነው ቀጣዩ ጨዋታ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው ዝግጁ ነን "ሲል ረያን ሼርኪ ገልጿል። " ይሄ ትልቅ ድል ነው ወደዚህ ስታዲየም ስትመጣ ወደ ጦርነት እንደመሄድ ነው ዛሬ በቡድኑ ኮርቻለሁ ምክንያቱም ጨዋታው አስቸጋሪ ነበር።“ "ረያን ሼርኪ
Показать все...
160👍 24😁 15🔥 4🤬 2
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከ ሴኔጋል @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Показать все...
26👍 4
Repost from TgId: 1571225671
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሴኔጋል ከ ኮንጎ ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ? 🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን። ⚠️ የውድድሩ ህጎች ✔️የዋናው ስፖርትን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ። ✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ። ✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ። ✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም። ⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️ በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው
Показать все...
14
Фото недоступноПоказать в Telegram
ልዩ የእግር ኳስ ጥቅል ለፕሪሚየር ሊግ!⚽️ ከቼልሲ እና አስቶን ቪላ ማን ያሸንፍ ይሆን? ለ3 ሰአታት በሚቆይ ልዩ 2.5ጊባ ጥቅል ከዳር እስከ ዳር በሚገኘው በሳፋሪኮም ኔትወርክ በቀጥታ እንከታተል! #SafaricomEthiopia  #1Wedefit #Furtheraheadtogether
Показать все...
24👏 2😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቤኒን የመጀመሪያ ድሏን አሳክታለች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ቤኒን ከቦትስዋና ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ችላለች። ለቤኒን ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ዮሀን ሮቼ ማስቆጠር ችሏል። ቤኒን በውድድሩ የመጀመሪያ ድሏን አሳክታለች። በምድቡ የሚገኙት ዲሞክራቲክ ኮንጎ እና ሴኔጋል የምድብ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 1️⃣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ :- 3 ነጥብ 2️⃣ ሴኔጋል :- 3 ነጥብ 3️⃣ ቤኒን :- 3 ነጥብ 4️⃣ ቦትስዋና :- ምንም ነጥብ
Показать все...
53👍 9🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንችስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነዋል ! ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሃም ፎረስት ጋር ያደረገውን የፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ሬንደርስ እና እና ሼርኪ ሲያስቆጥሩ ለኖቲንግሀም ሁቺንሰን ከመረብ አሳርፏል። ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መሪ መሆን ችለዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ማንችስተር ሲቲ :- 40 ነጥብ 1️⃣7️⃣ ኖቲንግሃም ፎረስት :- 18 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ማክሰኞ - ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኤቨርተን ሐሙስ - ሰንደርላንድ ከ ማንችስተር ሲቲ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
Показать все...
286👍 68👎 41🔥 17😁 17👏 6🥰 5🙏 4🤬 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
76 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 2 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
169👎 49🔥 19👏 17😁 7🤬 7🤔 5👍 2😢 2🤩 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
76 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
53😢 10
55👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
64 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 1 - 1 ማንችስተር ሲቲ ⚽ ሁቺንሰን                    ⚽ ሬንደርስ ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
40👍 15😁 6👎 5🙏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
47' ኖቲንግሃም ፎረስት 1- 1 ማንችስተር ሲቲ                            ⚽ ሬንደርስ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
🙏 85 52👎 21🔥 15👏 11😁 11👍 3😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
47' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 1 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
77👎 48🔥 18🥰 6👏 6😁 6👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
15👏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
👍 30😁 13😢 9 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
29' ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
34👏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
38 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
15👍 4🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
2 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Показать все...
39👍 4🤩 3🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ ክብደቱ የጨመረ ተጨዋች አላገኘሁም “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ በበዓል ሰሞን የሚመገቡትን ምግብ እንዲቆጣጠሩ አስጠንቅቀው ነበር። ከእረፍት በኋላ ክብደቱ ጨምሮ የተመለሰ ተጨዋች ስለመኖሩ የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ችግሩ እኔ ጋር ሆኗል "ብለዋል። አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች በጥሩ ቁመና ላይ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል። “ የሮድሪ ወደ ሜዳ መመለስ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው “ ፔፕ ጋርዲዮላ
Показать все...
😁 211 94👍 6