en
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

Open in Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

Show more
2025 year in numberssnowflakes fon
card fon
272 693
Subscribers
+14124 hours
+1887 days
+1 37230 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና ⚽ ሮቼ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
15👏 6
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
👍 30😁 13😢 9 5
Photo unavailableShow in Telegram
እረፍት ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
29' ቤኒን 1 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
34👏 5
Photo unavailableShow in Telegram
38 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
15👍 4🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
2 ' ኖቲንግሃም ፎረስት 0 - 0 ማንችስተር ሲቲ ቤኒን 0 - 0 ቦትስዋና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
39👍 4🤩 3🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ ክብደቱ የጨመረ ተጨዋች አላገኘሁም “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተጨዋቾቹ በበዓል ሰሞን የሚመገቡትን ምግብ እንዲቆጣጠሩ አስጠንቅቀው ነበር። ከእረፍት በኋላ ክብደቱ ጨምሮ የተመለሰ ተጨዋች ስለመኖሩ የተጠየቁት ፔፕ ጋርዲዮላ “ ችግሩ እኔ ጋር ሆኗል "ብለዋል። አክለውም “ ሁሉም ተጨዋቾች በጥሩ ቁመና ላይ ናቸው “ በማለት ተናግረዋል። “ የሮድሪ ወደ ሜዳ መመለስ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው “ ፔፕ ጋርዲዮላ
Show all...
😁 210 94👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
“ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር የለንም “ ዴቪድ ፓጉ “ እኛም አናከብራቸውም “ ኤሜርስ ፋኢ የካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ለተጋጣሚ ከልክ ያለፈ ክብር ማሳየት እንደማይገባ ገልጸዋል። “ ተጨዋቾቼ ለኮትዲቯር ከልክ ያለፈ ክብር እንዳያሳዩ አስጠንቅቄያቸዋለሁ “ ሲሉ አሰልጣኝ ዴቪድ ፓጉ ተናግረዋል። አክለውም “ ለተጋጣሚህ ከልክ ያለፈ ክብር የምታሳይ ከሆነ ዝቅ አድርገው ይመለከቱሀል ” ሲሉ ተገቢ አለመሆኑን አስረድተዋል። የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኤሜርስ ፋኢ በበኩላቸው “ እኛም ምንም አይነት ክብር አናሳያቸውም “ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል። ኮትዲቯር ከካሜሮን የሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ነገ ምሽት 5:00 ሰዓት ይደረጋል።
Show all...
😁 111 54👎 12👍 5
የጨዋታ አሰላለፍ ! 9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና
Show all...
18
🔥 50 30😁 4👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ተጋጣሚያቸውን ማጥናት የጀመሩት አሰልጣኝ ! በካሪቢያን ከሚገኙ ደሴቶች አንዷ የሆነችው ሀይቲ በታሪኳ ለሁለተኛ ጊዜ ለአለም ዋንጫ ውድድር አልፋለች። ሀይቲ በአለም ዋንጫው ከብራዚል ፤ ሞሮኮ እና ስኮትላንድ ጋር ተደልድላለች። የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ሰባስቲያን ሚኜ ከዚህ በፊት ከምድብ ተጋጣሚያቸው አንዷን ሞሮኮ ለመከታተል በአፍሪካ ዋንጫ እገኛለሁ ብለው ነበር። አሰልጣኙ እንዳሉትም በአሁኑ ሰዓት በሞሮኮ ተገኝተው የሀገሪቱን ጨዋታዎች በመከታተል ላይ ይገኛሉ።
Show all...
175👍 44👏 23😁 10🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ በዚህ አጨዋወት ከቀጠልን የትም አንደርስም “ የወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ወላጅ አባት የምሽቱን የብሔራዊ ቡድኑ አጨዋወት ተችተዋል። የአሰልጣኙ ወላጅ አባት ሞሀመድ አብዱሰላም ረክራኪ በሰጡት አስተያየት “ የሞሮኮ ብሔራዊ ቡድን እንቅስቃሴ በፍጹም አላሳመነኝም “ ብለዋል። አክለውም “ በዚህ አጨዋወት የሚቀጥሉ ከሆነ በአፍሪካ ዋንጫው ሩቅ መጓዝ በጣም አዳጋች ይሆናል “ ሲሉ ገልጸዋል። የአፍሪካ ዋንጫው አዘጋጅ ሞሮኮ ትላንት ምሽት በማሊ ነጥብ መጣሏ አይዘነጋም። አሰልጣኝ ወሊድ ረክራኪ ከጨዋታው በኋላ “ ተጨዋቾቹ ጫና አለባቸው መተቸት ከጀመርን ነገሩ ይወሳሰባል አፍሪካ ዋንጫን በቀላሉ ማሸነፍ አትችልም “ብለዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
132😁 33👍 16
00:09
Video unavailableShow in Telegram
የመጀመሪያ መኪናችሁን ይሁን አስረኛ መኪናችሁንም ቢሆን ለመግዛት ያሰቡት፤ ያገለገሉ መኪና መሸጫ ቻናሎች የመኪና ዋጋ ማጣራት እና መግዛት ሂደቱን ያቀለዋል። ነገር ግን የመኪና መሸጫ ቻናሎች መኪና መግዛት የሚፈልጉትን ብቻ ሳይሆን የሚጠቅመው ለመኪና ባለቤቶችም መኪናቸውን ለመሸጥ ሲያስቡ ገዢ እንዲያገኙ ይጠቅማል። ለገዢዎች የሚፈልጉትን መኪና በማቅረብ ለሻጭ ደግሞ ገዢ(ብዙ ጊዜ በዛ ያሉ ገዢዎችን) በማምጣት ደግሞ UZD Cars በ online ገቢያው ላይ ጥሩ ስም አለው። https://t.me/usedcarsinethiopia በመቀላቀል ለራስዎ ያረጋግጡ። UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
Show all...
0.93 KB
45🔥 3👍 1🥰 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
“ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል “ ሚኬል አርቴታ የመድፈኞቹ አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ባለፈው አመት ከብራይተን የነበራቸውን ጨዋታ ለአፍታም እንደማይዘነጉት ተናግረዋል። በአቻ ውጤት በተጠናቀቀው መርሐግብር አርሰናል ዴክላን ራይስን በቀይ ካርድ አጥቶ እንደነበር ይታወሳል። ራይስ የብራይተንን ቅጣት ምት በማዘግየቱ ስለተመለከተው ሁለተኛ ቢጫ ያነሱት አሰልጣኙ “ ክስተቱ በጣም አበሳጭቶኝ ነበር “ ሲሉ አስታውሰዋል። “ በአሁኑ ሁኔታው የተለየ እንደሚሆን ተስፋ አለኝ “ ያሉት አርቴታ “ አሁን ህጉ የተለየ ይመስለኛል “ ሲሉ ገልጸዋል። አክለውም “ በዛ ህግ ምክንያት ትልቅ ዋጋ ከፍለናል እንደማይደገም ተስፋ አለኝ “ ሲሉ ተናግረዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
Show all...
👍 225😁 122 113🤬 3👎 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ መራቅ አለባቸው “ የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አምበል ቨርጅል ቫን ዳይክ ቀጣዩ ትውልድ እና ወጣት ተጫዋቾች ከማህበራዊ ሚዲያ ሊርቁ እንደሚገባ አሳስቧል። “ ቀላል አይደለም “ ሲል የማህበራዊ ሚዲያውን ተፅዕኖ የገለፀው ቫን ዳይክ “ ለቀጣዩ ትውልድ ከባድ ይሆናል “ ሲልም ይናገራል። “ እኔ እና ሞሀመድ ሳላህ ሁሌም ቢሆን ለወጣት ተጫዋቾቻችን ከማህበራዊ ሚዲያ እንዲርቁ እንነግራቸዋለን “ ቫን ዳይክ @tikvahethsport @kidusyoftahe
Show all...
368👍 60👏 26😁 21🙏 4💯 1
Photo unavailableShow in Telegram
🕹️Ethio Car Sell Bnd Buy🕹️በሚፈልጉት ሞዴል እና አይነት የሚፈልጉትን የመኪና አማራጮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ቢፈልጉ በአዲስ አልያም በUsed ከተሟላ የባንክ አማራጭ ጋር 🤝 🕹️MERCEDES 🕹️TOYOTA 🕹️BYD 🕹️BMW 🕹️TESLA 🕹️JETOUR 🕹️BENBEN 🕹️MITSUBISHI 🕹️NISSAN 🕹️CHANGEN 🕹️LEOPARD በተለያዩ የሞዴል አማራጮች 🔵LEXURY 🟢COMFORT ⚪️MODERN መኪኖችን እናቀርብሎታለን። ለበለጠ መረጃ አንድ ቀን መኪና መግዛትዎ ወይም መሸጥዎ ስለማይቀር ከስር ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ሊንክ በመንካት ጆይኔ አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ አንድ ቀን ይጠቅሞታል። 👇 👇 👇 🌎https://t.me/ethio_car join 📱 +251937154096 እናመሰግናለን 🤝
Show all...
32
Photo unavailableShow in Telegram
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 9:30 ቤኒን ከ ቦትስዋና 9:30 ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ማንችስተር ሲቲ 12:00 ሴኔጋል ከ ዲሞክራቲክ ኮንጎ 12:00 አርሰናል ከ ብራይተን 12:00 ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ 2:30 ዩጋንዳ ከ ታንዛኒያ 2:30 ቼልሲ ከ አስቶን ቪላ 4:45 ፒሳ ከ ጁቬንቱስ 5:00 ናይጄርያ ከ ቱኒዚያ @tikvahethsport @kidusyoftahe
Show all...
216👍 38👏 3🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ ሜሰን ማውንት ጉዳት ተሰምቶታል “ ሩበን አሞሪም “ ሊጉን የምናሸንፍበት እድል አለ “ ሄቨን የቀያይ ሰይጣኖቹ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ሜሰን ማውንት የተቀየረው በጉዳት ስሜት መሆኑን አስረድተዋል። “ ማውንት በእረፍት ሰዓት የሆነ ነገር ተሰምቶት ነበር “ ያሉት አሰልጣኙ “ መጫወት መቀጠል ፈልጎ ነበር ነገርግን ተጨማሪ ተጨዋች ማጣት አንችልም " ብለዋል። “ ማኑኤል ኡጋርቴ በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ሆኖ ነበር ያመሸው “ ሩበን አሞሪም አይደን ሄቨን በበኩሉ “ አራት ውስጥ ለማጠናቀቅ ጥረት ማድረግ አለብን “ ሲል አሳስቧል። አክሎም “ ፕሪሚየር ሊጉንም ልናሸንፍ እንችላለን ሁሉም ሊሆን የሚችል ነገር ነው ጥረታችንን መቀጠል አለብን “ብሏል።
Show all...
507😁 476👍 35🔥 16💯 5😢 3🤬 2
Photo unavailableShow in Telegram
“ የዩናይትድ ቦታ የአውሮፓ መድረክ ነው “ የቀያዮቹ ሰይጣኖች የኋላ መስመር ተሰላፊ አይደን ሄቨን ቡድናቸው በአውሮፓ መድረክ ለመሳተፍ እንደሚጥር ገልጿል። “ የማንችስተር ዩናይትድ ቦታ በአውሮፓ መድረክ ነው በሚቀጥለው አመት ማለፍ እና እዛ መጫወት እንፈልጋለን “ ሲል ሄቨን ተናግሯል። “ በመጨረሻም ግብ ሳይቆጠርብን ወጥተናል ይህንን በማሳካታችን ደስተኞች ነን “ ሄቨን
Show all...
459😁 102🔥 21🤬 5
Photo unavailableShow in Telegram
“ የማያምር ድል ነው “ የቀድሞ የቀያይ ሰይጣኖቹ ተጨዋች ሮይኪን የምሽቱን የማንችስተር ዩናይትድ ድል “ አስቀያሚ ነገርግን ትልቅ ድል “ ሲል ገልፆታል። ጋሪ ኔቭል በበኩሉ “ ሄቨን በዛሬው ጨዋታ አስደናቂ ነበር “ ሲል አሞካሽቶታል። “ ኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታውን በበላይነት ተቆጣጥሯል ነገርግን ማንችስተር ዩናይትድ ጎል ላይ ስጋት አልፈጠሩም “ ጄሚ ካራጋር
Show all...
🤬 158 124😁 46💯 20👍 19👎 14🔥 2🤔 1