2025 год в цифрах

272 646
Подписчики
-5524 часа
+107 дней
+1 35830 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሀድያ ሆሳዕና ድል አድርጓል !
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግቦች እዮብ አለማየሁ እና ሄኖክ አርፊጮ ሲያስቆጥሩ ለወላይታ ድቻ መልካሙ ቦጋለ ከመረብ አሳርፏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣1️⃣ ሀድያ ሆሳዕና :- 13 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ወላይታ ድቻ :- 10 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ወላይታ ድቻ ከ አርባምንጭ ከተማ
ማክሰኞ - ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 57👍 15😁 5👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አልጄሪያ ውድድሯን በድል ጀምራለች !
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ አልጄሪያ ከሱዳን ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የአልጄሪያን የማሸነፊያ ግቦች ሪያድ ማህሬዝ 2x እና ማዛ ማስቆጠር ችለዋል።
አልጄሪያ በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር 1️⃣0️⃣0️⃣ ጎሎችን ማስቆጠር የቻለች ሰባተኛ ሀገር መሆን ችላለች።
ሪያድ ማህሬዝ በአፍሪካ ዋንጫው 7️⃣ ጎሉን በማስቆጠር የውድድሩ የአልጄሪያ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
የሁለቱን ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ከ 16,115 በላይ ተመልካቾች ስታዲየም ተገኝተው ተከታትለውታል።
በቀጣይ ጨዋታ አልጄሪያ ከቡርኪናፋሶ እንዲሁም ሱዳን ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ ጋር ይጫወታሉ።
❤ 105👍 11👏 2👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
85 '
አልጄሪያ 3- 0 ሱዳን
⚽⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 26❤ 22👍 10👏 3😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
75 '
አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን
⚽⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 40👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
50 '
አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን
⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥 41❤ 24👍 3🥰 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
50 '
አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን
⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 31
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን
⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 42👏 1
34 '
አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን
⚽ ማህሬዝ
- ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የአልጄሪያ እና ሱዳንን ጨዋታ ስታዲየም ተገኝቶ በመከታተል ላይ ነው።
- የአሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ልጅ ሉካ ዚዳን በጨዋታው አልጄሪያን በግብ ጠባቂነት ወክሏል።
- ግብ ጠባቂው ከፈረንሳይ ይልቅ የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ለመወከል መርጦ እየተጫወተ ይገኛል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 235👍 32🥰 5🔥 3👎 2👏 1😁 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
19 '
አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን
⚽ ማህሬዝ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 45👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
#EthPL 🇪🇹
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ባሕርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትንጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል።
ሁለቱ ክለቦች በታሪካቸው በፕሪሚየር ሊጉ 1️⃣3️⃣ ጊዜ ሲገናኙ 9️⃣ ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
2️⃣ ፋሲል ከነማ :- 21 ነጥብ
1️⃣0️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 14 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ሰኞ - ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
ሰኞ - ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ባሕርዳር ከተማ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 61😁 12👏 4👎 2👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኤሲ ሚላን የኦሪጊን ኮንትራት አቋርጧል !
የሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን ከዲቮክ ኦሪጊ ጋር የነበራቸውን ኮንትራት በጋር ስምምነት ማቋረጣቸው ተገልጿል።
ዲቮክ ኦሪጊ ከ 2022/23 የውድድር አመት ወዲህ ለኤሲ ሚላን ተሰልፎ መጫወት አልቻለም።
የ 30ዓመቱ አጥቂ ኦሪጊ ከሶስት አመታት በፊት ከሊቨርፑል ጋር ያለውን ውል ካበቃ በኋላ ኤሲ ሚላንን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሎ ነበር።
ተጨዋቹ ኤሲ ሚላን በመጣበት አመት 36 ጨዋታዎች አድርጎ ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩ አይዘነጋም።
በ 2024/24 የውድድር አመት በውሰት በኖቲንግሀም የተጫወተው ኦሪጊ ለመጨረሻ ጊዜ ሜዳ ላይ የታየው ከ 2️⃣0️⃣ ወራት በፊት ነበር።
ዲቮክ ኦሪጊ ከኤሲ ሚላን በወር 300,000 ክፍያ ያገኝ እንደነበር ተገልጿል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 84😢 26👍 5😱 2👎 1
ቡርኪናፋሶ ጣፋጭ ድል ተቀዳጀች !
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ቡርኪናፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
የቡርኪናፋሶን የማሸነፊያ ግቦች ሚኖንጉ እና ኤድመንድ ታብሶባ በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች አስቆጥረዋል።
ኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቪን አኔቦህ ባስቆጠረው ግብ ጨዋታውን እስከ 90+5' ድረስ 1ለ0 ስትመራ ነበር።
የኢኳቶሪያል ጊኒው ተጨዋች ባሲልዮ ንድንግ 50ኛው ደቂቃ ላይ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ቡድኑ ጨዋታውን በአስር ተጨዋቾች ለመጨረስ ተገዷል።
ባሲልዮ ንድንግ በአፍሪካ ዋንጫው ቀይ ካርድ የተመለከተ ቀዳሚው ተጨዋች ሆኗል።
በቀጣይ ጨዋታ እሁድ ኢኳቶሪያል ጊኒ ከሱዳን ቡርኪናፋሶ ከአልጄሪያ ጋር ይጫወታሉ።
❤ 89🔥 10👏 5👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
90+5 '
ቡርኪናፋሶ 2 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
⚽ ሚኑንጉ ⚽ አኔቦህ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 58😱 31👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
85 '
ቡርኪናፋሶ 1 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
⚽ አኔቦህ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 19❤ 13
Фото недоступноПоказать в Telegram
85 '
ቡርኪናፋሶ 0 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 25👍 7👎 2🙏 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
73' ቡርኪናፋሶ 0 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ
የቡርኪናፋሶ ግብ ከጨዋታው ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 27
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቡርኪናፋሶ 1 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
🔥 1
