ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 640
订阅者
-5524 小时
+107
+1 35830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
50 ' አልጄሪያ 2 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
🔥 41 24👍 3🥰 3
照片不可用在 Telegram 中显示
50 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
31
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
42👏 1
34 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ - ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን የአልጄሪያ እና ሱዳንን ጨዋታ ስታዲየም ተገኝቶ በመከታተል ላይ ነው። - የአሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ልጅ ሉካ ዚዳን በጨዋታው አልጄሪያን በግብ ጠባቂነት ወክሏል። - ግብ ጠባቂው ከፈረንሳይ ይልቅ የአልጄሪያ ብሔራዊ ቡድንን ለመወከል መርጦ እየተጫወተ ይገኛል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
235👍 32🥰 5🔥 3👎 2👏 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
19 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን ⚽ ማህሬዝ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
45👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
1 ' አልጄሪያ 1 - 0 ሱዳን
显示全部...
62😁 26😱 7👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#EthPL 🇪🇹 በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ባሕርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትንጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። ሁለቱ ክለቦች በታሪካቸው በፕሪሚየር ሊጉ 1️⃣3️⃣ ጊዜ ሲገናኙ 9️⃣ ጨዋታዎችን በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 2️⃣ ፋሲል ከነማ :- 21 ነጥብ 1️⃣0️⃣ ባሕርዳር ከተማ :- 14 ነጥብ ቀጣይ መርሐግብር ? ሰኞ - ፋሲል ከነማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሰኞ - ወልዋሎ ዓ.ዩ ከ ባሕርዳር ከተማ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
61😁 12👏 4👎 2👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ኤሲ ሚላን የኦሪጊን ኮንትራት አቋርጧል ! የሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን ከዲቮክ ኦሪጊ ጋር የነበራቸውን ኮንትራት በጋር ስምምነት ማቋረጣቸው ተገልጿል። ዲቮክ ኦሪጊ ከ 2022/23 የውድድር አመት ወዲህ ለኤሲ ሚላን ተሰልፎ መጫወት አልቻለም። የ 30ዓመቱ አጥቂ ኦሪጊ ከሶስት አመታት በፊት ከሊቨርፑል ጋር ያለውን ውል ካበቃ በኋላ ኤሲ ሚላንን በነፃ ዝውውር ተቀላቅሎ ነበር። ተጨዋቹ ኤሲ ሚላን በመጣበት አመት 36 ጨዋታዎች አድርጎ ሁለት ግቦችን ማስቆጠሩ አይዘነጋም። በ 2024/24 የውድድር አመት በውሰት በኖቲንግሀም የተጫወተው ኦሪጊ ለመጨረሻ ጊዜ ሜዳ ላይ የታየው ከ 2️⃣0️⃣ ወራት በፊት ነበር። ዲቮክ ኦሪጊ ከኤሲ ሚላን በወር 300,000 ክፍያ ያገኝ እንደነበር ተገልጿል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
84😢 26👍 5😱 2👎 1
ቡርኪናፋሶ ጣፋጭ ድል ተቀዳጀች ! በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታ ቡርኪናፋሶ ኢኳቶሪያል ጊኒን 2ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች። የቡርኪናፋሶን የማሸነፊያ ግቦች ሚኖንጉ እና ኤድመንድ ታብሶባ በጨዋታው መጠናቀቂያ ደቂቃዎች አስቆጥረዋል። ኢኳቶሪያል ጊኒ ማርቪን አኔቦህ ባስቆጠረው ግብ ጨዋታውን እስከ 90+5' ድረስ 1ለ0 ስትመራ ነበር። የኢኳቶሪያል ጊኒው ተጨዋች ባሲልዮ ንድንግ 50ኛው ደቂቃ ላይ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ ቡድኑ ጨዋታውን በአስር ተጨዋቾች ለመጨረስ ተገዷል። ባሲልዮ ንድንግ በአፍሪካ ዋንጫው ቀይ ካርድ የተመለከተ ቀዳሚው ተጨዋች ሆኗል። በቀጣይ ጨዋታ እሁድ ኢኳቶሪያል ጊኒ ከሱዳን ቡርኪናፋሶ ከአልጄሪያ ጋር ይጫወታሉ።
显示全部...
89🔥 10👏 5👍 3
照片不可用在 Telegram 中显示
90+5 ' ቡርኪናፋሶ 2 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ ⚽ ሚኑንጉ                ⚽ አኔቦህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
58😱 31👍 8
照片不可用在 Telegram 中显示
85 ' ቡርኪናፋሶ 1 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ                 ⚽ አኔቦህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
👍 19 13
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 አልጄሪያ ከ ሱዳን
显示全部...
17🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
85 ' ቡርኪናፋሶ 0 - 1 ኢኳቶሪያል ጊኒ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
25👍 7👎 2🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
73' ቡርኪናፋሶ 0 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ የቡርኪናፋሶ ግብ ከጨዋታው ውጪ በሚል በቫር ተሽሯል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
27
照片不可用在 Telegram 中显示
ቡርኪናፋሶ 1 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መቐለ 70 እንደርታ የመጀመሪያ ድሉን አሳክቷል ! በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቐለ 70 እንደርታ ከአርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ብርሀኑ አዳሙ 2x ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። መቐለ 70 እንደርታ በውድድር አመቱ የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ድሉን ማሳካት ችሏል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣8️⃣ መቐለ 70 እንደርታ :- 8 ነጥብ 2️⃣0️⃣ አርባምንጭ ከተማ :- 5 ነጥብ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
49👏 8👎 5👍 4
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ፈርናንዴዝን መተካት የማይቻል ነው “ ሩበን አሞሪም “ ነገርግን ሀሳብ አለኝ “ የማንችስተር ዩናይትዱ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ኮቢ ማይኖ ከኒውካስል ዩናይትድ ጨዋታ ውጪ መሆናቸውን ገልጸዋል። በተጨማሪም ሀሪ ማጓየር እና ማትያስ ዴሊት ከጨዋታው ውጪ መሆናቸውን አሰልጣኙ ተናግረዋል። አሰልጣኙ አክለውም ኮቢ ማይኖ ከብሩኖ ፈርናንዴዝ ቀድሞ ወደ ሜዳ ይመለሳል የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል። ፈርናንዴዝ ለምን ያህል ጊዜ ይቆያል ብዬ መጠየቅ አልፈልግም ያሉት ሩበን አሞሪም " ሀሳብ አለኝ እናያለን “ ሲሉ እቅድ እንዳላቸው ጠቁመዋል። “ ፈርናንዴዝን መተካት የማይቻል ነው “ ያሉት አሰልጣኙ ነገርግን ሌሎች ተጨዋቾች እድል ያገኛሉ ለተጨዋቾቹ ይህንኑ ብያቸዋለሁ በአንድ ተጨዋች ላይ መመርኮዝ አንችልም ብለዋል። የተወሰኑ ጉዳቶች አሉብን ነገርግን በዚህ ቡድን እተማመናለሁ በተጨዋቾቼ ሙሉ እምነት አለኝ “ ሩበን አሞሪም @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
172😁 78😢 16👍 11🔥 4
照片不可用在 Telegram 中显示
60 ' ቡርኪናፋሶ 0 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
24👎 1
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት ቡርኪናፋሶ 0 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
25
照片不可用在 Telegram 中显示
22 ' ቡርኪናፋሶ 0 - 0 ኢኳቶሪያል ጊኒ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
31