2025 год в цифрах

272 664
Подписчики
-5524 часа
+107 дней
+1 35830 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
44 '
ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ
⚽ ሳላህ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 66👎 19👏 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
30 '
ግብፅ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 19👎 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሪያል ማድሪድ ባርሴሎናን ገንዘብ ሊጥይቅ ነው !
ሪያል ማድሪድ ባርሴሎና ፍርድ ቤት እየተከራከረበት ከሚገኘው የሙስና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ካሳ ሊጥይቅ መሆኑ ተገልጿል።
ባርሴሎና ከአመታት በፊት ለ17 አመታት ከወቅቱ የስፔን ዳኞች ምክትል ሀላፊ ኔግሬራ ጋር ለሚያያዝ ተቋም 8.4 ሚልዮን ዩሮ እንደከፈሉ ተገልጾ ነበር።
ባርሴሎናዎች ሀላፊውን የቀጠሩት ስለ ዳኝነት ቴክኒካል ጉዳይ እንዲያማክር መሆኑን ገልፀው እየተከራከሩ ነው።
ኔግሬራ በበኩላቸው ባርሴሎና የዳኝነት ውሳኔ ላይ ተፅዕኖ እንዲያሳድሩ ለማሳመን ከፈላቸው መባሉን ክደው እየተከራከሩ መሆኑ ተገልጿል።
ሪያል ማድሪድ በበኩሉ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶብኛል ካሳ እፈልጋለሁ የሚል ቅሬታ ማስገባቱ ነው የተገለጸው።
ሎስ ብላንኮዎቹ በካሳ መልክ ባርሴሎና በርካታ ሚልዮን ዩሮ እነእንዲከፍላቸው ለመጠየቅ ማሰባቸውን የስፔን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
😁 198❤ 89👍 25🤬 9👏 2👎 1🥰 1🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
3 '
ግብፅ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 20
Фото недоступноПоказать в Telegram
#EthPL 🇪🇹
በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሲዳማ ቡናን ግብ ብርሀኑ በቀለ ሲያስቆጥር ረመዳን የሱፍ ኢትዮጵያ መድንን አቻ አድርጓል።
ሲዳማ ቡና ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት አጠናቋል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሲዳማ ቡና :- 22 ነጥብ
1️⃣6️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 10 ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 40👏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ አርሰናሎች ጥሩ እየሰሩ ነው ግን ስራቸው ነን “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የዋንጫ ፉክክሩ ከቁጥጥራቸው የወጣ አለመሆኑን ገልጸዋል።
“ ምርጡ ቦታ በሊጉ አናት ላይ መቀመጥ ነው ነገርግን አሁንም አይደለንም ሊጉን በአስር ነጥብ መምራት እመርጥ ነበር “ ሲሉ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
“ የሊጉ መሪ አርሰናል ጥሩ እየሰራ ነው “ የሚሉት አሰልጣኙ እኛም እዛው አለን ጊዜው ገና ታኅሣሥ መጨረሻ ነው ብለዋል።
“ የተወሰኑት ወሳኝ ተጨዋቾቻችን እየተመለሱ ነው ስለዚህ ደረጃ በደረጃ ወደ መሪነቱ እንመጣለን “ ጋርዲዮላ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 224😁 128👎 45👍 33🔥 13🤔 6🤬 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#AFCON2025
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ አንጎላ ከዚምባቡዌ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የአንጎላን ግብ ዳላ ሲያስቆጥር ሙሶና ዚምባቡዌን አቻ አድርጓል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ?
3️⃣ አንጎላ :- 1 ነጥብ
4️⃣ ዙምባቡዌ :- 1 ነጥብ
በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት
- ዙምባቡዌ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም
- አንጎላ ከግብፅ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 39👍 7🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
መኪናዎን ለመሸጥ ማለቂያ የሌላቸው ስልክ ጥሪዎች እየተደወለሎት ፣ ከገበያ ያነሰ ዋጋ እየተሰጦት እንዲሁም ውስብስብ የሆነ የስም ማዘዋወር ሂደት ሰልችቶዎታል? UZD Cars የዚህ ባለሙያ እና ታማኝ አጋሮ ነው።
ጥልቅ የሀገር ውስጥ ገበያ እውቀትን ከቀጥተኛ እና ግልጽ ሂደት ጋር አዋህደን ለመኪናዎ ምርጥ ዋጋን እንዲሚያገኙ እናረጋግጥሎታልን። በጥሩ ሁኔታ የተያዘውን ተሽከርካሪዎን ብልህ እና ቀላል ምርጫ እንዳደረጉ ለመተማመን መኪናዎን ወደ መኪና መሸጫችን ይዘው ይምጡ፤ ሙያዊ ግምገማ ያግኙ እና ገንዘብዎን ይዘው ይሂዱ።
ቀጣይ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የሽያጩን ሃላፊነት ለእኛ መስጠት ነው፡፡
https://t.me/usedcarsinethiopia
UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
❤ 17👏 2👍 1
Repost from TgId: 1571225671
Фото недоступноПоказать в Telegram
🇪🇬⚔️🇿🇦
ግብጽ ከ ሳውዝ አፍሪካ
ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ?
🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን።
⚠️ የውድድሩ ህጎች
✔️የዋናው ስፖርትን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ።
✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ።
✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ።
✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም።
⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️
በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው።
❤ 22👎 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
85 '
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ ⚽ ሙሶና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 25❤ 12👎 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጠናቀቀ | አዳማ ከተማ 1 - 3 መቻል
⚽ አህመድ ሁሱን ⚽ መሐመድ አበራ
⚽ በረከት ደስታ
⚽ መሐመድ አበራ
መቻል ከስድስት ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
መቻል በ 18 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አዳማ ከተማ በ 17 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 39👏 8👎 4👍 3🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተጠናቀቀ | አዳማ ከተማ 0 - 3 መቻል
⚽ አህመድ ሁሱን ⚽ መሐመድ አበራ
⚽ በረከት ደስታ
⚽ መሐመድ አበራ
መቻል ከስድስት ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።
መቻል በ 18 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አዳማ ከተማ በ 17 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ይዟል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Фото недоступноПоказать в Telegram
71 '
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ ⚽ ሙሶና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 10👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
“ ሮድሪ በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሮድሪ አሁን በተሻለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰጡት አስታያየት ገልጸዋል።
ይህንንም ተከትሎ ኖቲንግሃም ፎረስትን በሚገጥመው የማንችስተር ሲቲ ስብስብ ሊካተት እንደሚችል ተገልጿል።
“ ሮድሪ አሁን እጅግ የተሻለ ሁኔታ ላይ ነው ያለው “ ያሉት ጋርዲዮላ “ለጨዋታ መድረስ አለመድረሱን ዛሬ እንወስናለን “ ብለዋል።
በሌላ በኩል አሰልጣኙ ጄርሚ ዶኩ ጆን ስቶንስ አሁን ከቡድኑ ስብስብ ውጪ እንደሆኑ አረጋግጠዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 124👍 27👎 16🔥 11😁 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
54
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ ⚽ ሙሶና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 19
Фото недоступноПоказать в Telegram
አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት ህይወታቸው አለፈ !
ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት በ 72ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት በፈረንሳይ እግርኳስ ውስጥ የራሳቸውን አሻራ ማሳረፍ የቻሉ አሰልጣኝ ናቸው።
አሰልጣኙ የአሰልጣኝ ላውረንት ብላንክ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ለረጅም ጊዜ አገልግለዋል።
በተጨማሪም የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን የሰሩ ሲሆን ባለፈው አፍሪካ ዋንጫ ከቡድኑ ጋር መለያየታቸው አይዘነጋም።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
😢 106❤ 35👍 5🙏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እረፍት
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ ⚽ ሙሶና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 9🔥 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
45+'
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ ⚽️ ሙሶና
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
Фото недоступноПоказать в Telegram
4'5
አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ
⚽️ ዳላ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 22😱 6
