ch
Feedback
TIKVAH-SPORT

TIKVAH-SPORT

前往频道在 Telegram

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469

显示更多
2025 年数字统计snowflakes fon
card fon
272 664
订阅者
-5524 小时
+107
+1 35830
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
44 ' ግብፅ 1 - 0 ደቡብ አፍሪካ ⚽ ሳላህ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
66👎 19👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
30 ' ግብፅ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
19👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሪያል ማድሪድ ባርሴሎናን ገንዘብ ሊጥይቅ ነው ! ሪያል ማድሪድ ባርሴሎና ፍርድ ቤት እየተከራከረበት ከሚገኘው የሙስና ጉዳይ ጋር በተያያዘ ካሳ ሊጥይቅ መሆኑ ተገልጿል። ባርሴሎና ከአመታት በፊት ለ17 አመታት ከወቅቱ የስፔን ዳኞች ምክትል ሀላፊ ኔግሬራ ጋር ለሚያያዝ ተቋም 8.4 ሚልዮን ዩሮ እንደከፈሉ ተገልጾ ነበር። ባርሴሎናዎች ሀላፊውን የቀጠሩት ስለ ዳኝነት ቴክኒካል ጉዳይ እንዲያማክር መሆኑን ገልፀው እየተከራከሩ ነው። ኔግሬራ በበኩላቸው ባርሴሎና የዳኝነት ውሳኔ ላይ ተፅዕኖ እንዲያሳድሩ ለማሳመን ከፈላቸው መባሉን ክደው እየተከራከሩ መሆኑ ተገልጿል። ሪያል ማድሪድ በበኩሉ በዚህ ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶብኛል ካሳ እፈልጋለሁ የሚል ቅሬታ ማስገባቱ ነው የተገለጸው። ሎስ ብላንኮዎቹ በካሳ መልክ ባርሴሎና በርካታ ሚልዮን ዩሮ እነእንዲከፍላቸው ለመጠየቅ ማሰባቸውን የስፔን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
显示全部...
😁 198 89👍 25🤬 9👏 2👎 1🥰 1🤔 1
照片不可用在 Telegram 中显示
3 ' ግብፅ 0 - 0 ደቡብ አፍሪካ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
20
照片不可用在 Telegram 中显示
#EthPL 🇪🇹 በ ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ሲዳማ ቡና ከኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የሲዳማ ቡናን ግብ ብርሀኑ በቀለ ሲያስቆጥር ረመዳን የሱፍ ኢትዮጵያ መድንን አቻ አድርጓል። ሲዳማ ቡና ያለፉትን ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት አጠናቋል። የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ? 1️⃣ ሲዳማ ቡና :- 22 ነጥብ 1️⃣6️⃣ ኢትዮጵያ መድን :- 10 ነጥብ @tikvahethsport     @kidusyoftahe
显示全部...
40👏 6
照片不可用在 Telegram 中显示
“ አርሰናሎች ጥሩ እየሰሩ ነው ግን ስራቸው ነን “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የዋንጫ ፉክክሩ ከቁጥጥራቸው የወጣ አለመሆኑን ገልጸዋል። “ ምርጡ ቦታ በሊጉ አናት ላይ መቀመጥ ነው ነገርግን አሁንም አይደለንም ሊጉን በአስር ነጥብ መምራት እመርጥ ነበር “ ሲሉ ጋርዲዮላ ተናግረዋል። “ የሊጉ መሪ አርሰናል ጥሩ እየሰራ ነው “ የሚሉት አሰልጣኙ እኛም እዛው አለን ጊዜው ገና ታኅሣሥ መጨረሻ ነው ብለዋል። “ የተወሰኑት ወሳኝ ተጨዋቾቻችን እየተመለሱ ነው ስለዚህ ደረጃ በደረጃ ወደ መሪነቱ እንመጣለን “ ጋርዲዮላ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
224😁 128👎 45👍 33🔥 13🤔 6🤬 1
የጨዋታ አሰላለፍ ! 12:00 ግብፅ ከ ደቡብ አፍሪካ
显示全部...
👍 16 13👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
#AFCON2025 በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ አንጎላ ከዚምባቡዌ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። የአንጎላን ግብ ዳላ ሲያስቆጥር ሙሶና ዚምባቡዌን አቻ አድርጓል። የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ? 3️⃣ አንጎላ :- 1 ነጥብ 4️⃣ ዙምባቡዌ :- 1 ነጥብ በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ ሰኞ በተመሳሳይ ሰዓት - ዙምባቡዌ ከደቡብ አፍሪካ እንዲሁም - አንጎላ ከግብፅ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
39👍 7🔥 1
照片不可用在 Telegram 中显示
መኪናዎን ለመሸጥ ማለቂያ የሌላቸው ስልክ ጥሪዎች እየተደወለሎት ፣ ከገበያ ያነሰ ዋጋ እየተሰጦት እንዲሁም ውስብስብ የሆነ የስም ማዘዋወር ሂደት ሰልችቶዎታል? UZD Cars የዚህ ባለሙያ እና ታማኝ አጋሮ ነው። ጥልቅ የሀገር ውስጥ ገበያ እውቀትን ከቀጥተኛ እና ግልጽ ሂደት ጋር አዋህደን ለመኪናዎ ምርጥ ዋጋን እንዲሚያገኙ  እናረጋግጥሎታልን። በጥሩ ሁኔታ የተያዘውን  ተሽከርካሪዎን ብልህ እና ቀላል ምርጫ እንዳደረጉ ለመተማመን መኪናዎን ወደ መኪና መሸጫችን ይዘው ይምጡ፤ ሙያዊ ግምገማ ያግኙ እና ገንዘብዎን ይዘው ይሂዱ።  ቀጣይ ከ እርሶ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመንካት የሽያጩን ሃላፊነት ለእኛ መስጠት ነው፡፡ https://t.me/usedcarsinethiopia UZD Cars'ን ስለመረጡ እናመሰግናለን።
显示全部...
17👏 2👍 1
Repost from TgId: 1571225671
照片不可用在 Telegram 中显示
🇪🇬⚔️🇿🇦 ግብጽ ከ ሳውዝ አፍሪካ ማን ያሸንፋል? ትክክለኛ ውጤቱን ይገምቱ? 🎁ቀድመው ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ 5 ሰዎች ጥራት ያላቸው የጂም አክቴቭዌር ቲሸርቶችን እንሸልማለን። ⚠️ የውድድሩ ህጎች ✔️የዋናው ስፖርትን (https://web.facebook.com/wanawsportwear) የፌስቡክ ገጽ Follow ያድርጉ። ✔️ተቀባይነት የሚኖራቸው የፌስቡክ ገጻችን ኮሜንት መስጫው ላይ የተጻፉ ግምቶች ብቻ ናቸው ። ✔️ይህንን ፖስት ለ5 ጓደኞችዎ ያጋሩ ። ✔️በውስጥ መስመር የሚላኩ መልሶች ዋጋ የላቸውም። ⚠️ ⚠️⚠️ማሳሰቢያ⚠️⚠️⚠️ በዋናው ስፖርትስዌር ይፋዊ የፌስቡክ ገጽ ላይ የተሰጡ ግምቶች ብቻ ናቸው ተቀባይነት የሚኖራቸው።
显示全部...
22👎 6
照片不可用在 Telegram 中显示
85 ' አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ         ⚽ ሙሶና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
👍 25 12👎 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጠናቀቀ | አዳማ ከተማ 1 - 3 መቻል     ⚽ አህመድ ሁሱን    ⚽ መሐመድ አበራ                                    ⚽ በረከት ደስታ                                     ⚽ መሐመድ አበራ መቻል ከስድስት ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ሶስት ነጥብ አሳክቷል። መቻል በ 18 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አዳማ ከተማ በ 17 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ይዟል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
39👏 8👎 4👍 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጠናቀቀ | አዳማ ከተማ 0 - 3 መቻል     ⚽ አህመድ ሁሱን    ⚽ መሐመድ አበራ                                    ⚽ በረከት ደስታ                                     ⚽ መሐመድ አበራ መቻል ከስድስት ጨዋታዎች ነጥብ መጣል በኋላ ሶስት ነጥብ አሳክቷል። መቻል በ 18 ነጥብ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አዳማ ከተማ በ 17 ነጥብ ሰባተኛ ደረጃ ይዟል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
71 ' አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ         ⚽ ሙሶና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
10👍 1
照片不可用在 Telegram 中显示
“ ሮድሪ በተሻለ ሁኔታ ላይ ይገኛል “ ጋርዲዮላ የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ሮድሪ አሁን በተሻለ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰጡት አስታያየት ገልጸዋል። ይህንንም ተከትሎ ኖቲንግሃም ፎረስትን በሚገጥመው የማንችስተር ሲቲ ስብስብ ሊካተት እንደሚችል ተገልጿል። “ ሮድሪ አሁን እጅግ የተሻለ ሁኔታ ላይ ነው ያለው “ ያሉት ጋርዲዮላ “ለጨዋታ  መድረስ አለመድረሱን ዛሬ እንወስናለን “ ብለዋል። በሌላ በኩል አሰልጣኙ ጄርሚ ዶኩ ጆን ስቶንስ አሁን ከቡድኑ ስብስብ ውጪ እንደሆኑ አረጋግጠዋል። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
124👍 27👎 16🔥 11😁 2
照片不可用在 Telegram 中显示
54 አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ         ⚽ ሙሶና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
19
照片不可用在 Telegram 中显示
አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት ህይወታቸው አለፈ ! ፈረንሳዊው አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት በ 72ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። አሰልጣኝ ጂያን ሉዊስ ጋሴት በፈረንሳይ እግርኳስ ውስጥ የራሳቸውን አሻራ ማሳረፍ የቻሉ አሰልጣኝ ናቸው። አሰልጣኙ የአሰልጣኝ ላውረንት ብላንክ ረዳት አሰልጣኝ በመሆን ለረጅም ጊዜ አገልግለዋል። በተጨማሪም የኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን የሰሩ ሲሆን ባለፈው አፍሪካ ዋንጫ ከቡድኑ ጋር መለያየታቸው አይዘነጋም። @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
😢 106 35👍 5🙏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
እረፍት አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ ⚽ ሙሶና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
9🔥 5
照片不可用在 Telegram 中显示
45+' አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ ⚽️ ሙሶና @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
4'5 አንጎላ 1 - 1 ዙምባቡዌ ⚽️ ዳላ @Tikvahethsport       @kidusyoftahe
显示全部...
22😱 6