ru
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Открыть в Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
241 016
Подписчики
-96724 часа
+9 9047 дней
+19 31230 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
Показать все...
13
ፌደራል ፖሊስ ምርመራ ጀምሯል‼ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሀገራችን ባህልና ሥነ-ምግባር ያፈነገጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ:: የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በ3ኛው የG-Power TikTok Creative Award ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህልና ሥነ-ምግባር ባፈነገጠ አኳሃን ሰውነታቸውን የገላለጠ አለባበስ ለብሰው በአደባባይና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ለሕዝብ የታዩ ተጠርጣሪዎችን ከነግብረ-አበሮቻቸው ጋር በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ ማጣራት መጀመሩን አስታውቋል። ‎የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሰሞኑን በሀገራችን አዲስ አበባ ከተማ በተካሄደው 3ኛው የG-Power TikTok Creative Award ላይ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል እና መልካም ሥነ-ምግባር በተቃራኒ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት የታዩ፣ ዝግጅቱን በስፖንሰርነት የደገፋ እና ፕሮግራሙን ያቀነባበሩ ተጠርጣሪዎች:- ‎1ኛ. ወንጌላዊት ገብረ እንድርያስ በርሄ፣ ‎2ኛ. በርከት ፀጋዬ ጅፋር፣ ‎3ኛ. መቅድም ደረጄ መንግስቱ፣ ‎4ኛ. ግሩም ገዛሀኝ ቀጭኔ እና ‎5ኛ. ዮሃንስ መኮንን ሀ/ማርየም ‎የተባሉ ግለሰቦች መሆናቸውን ገልጿል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከህብረተሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ አለባበሶችና መጤ ባህሎች ተስፋፍተው በትዉልዱ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እንዳያስከትሉ ተጠርጣሪዎቹ ላይ የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታውቃል። via Vederal police Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
👏 264 129👍 53🙏 28😁 9🏆 5💔 5🥰 4🙈 3😭 2👌 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Показать все...
35😱 1
ተሳፋሪውን በመግደል ተጠርጥሮ የተሰወረን አሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ማዋሉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ፡፡ ሐምሌ 5 ቀን 2017 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ቦሌ ሚካኤል አካባቢ ከቀኑ 11ሰዓት 45 ላይ ሚካኤል ውቤ የተባለ ወጣት ህይወቱ አልፎ ይገኛል፡፡ የወጣቱ መሞት መረጃ የደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የምርመራ፣ የቴክኒክና የክትትል ቡድንን ወደ ስፍራው በመላክ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን ያሰባስባል፡፡ በዕለቱ የሟች እንጂ የገዳይ ማንነት አለመታወቁ ምርመራውን የተወሳሰበ አድርጎት ቆይቷል፡፡ ተጠርጣሪ ጅብሪል ብርሃኑ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3B-51857 አ.አ ቪትስ ተሽከርካሪ እየነዳ ሟች ሚካኤል ውቤ በ200 ብር የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጠው ይስማሙና ጉዞ ይጀምራሉ፡፡ ስካይ ላይት ሆቴል አካባቢ ሲደርሱ ሟች ተጨማሪ አንድ መቶ ብር በመጨመር 300 ብር ቢከፍልም አሽከርካሪው ጅብሪል ክፍያው ያንሰኛል 600 ብር ልትከፍለኝ ይገባል በማለቱ በሁለቱ መካከል አለመግባባት ይፈጠራል፡፡ ሁለቱም በመከራከር ላይ ባሉበት ሁኔታ አሽከርካሪው የዋጋ ግምቱ 70ሺ ብር የሚያወጣ የሟችን ስልክ ቀምቶ ሲያመልጥ ሟች በመኪናው ጋቢና የተሳፋሪ መቀመጫ በር በኩል በመንጠልጠል ስልኩን ለማስመለስ ሲሞክር አሽከርካሪው ከስካይ ላይት ሆቴል በጉምሩክ በኩል አድርጎ ሚካኤል ውቤን እየጎተተ በማሽከርከር ቦሌ ሚካኤል የትራፊክ መብራት አካባቢ ሲደርሱ ሹፌሩ ሚካኤል ውቤን ገፍትሮ በመጣል ህይወቱ እንዲያልፍ ማድረጉን ፖሊስ ባደረገው ምርመራ አረጋግጧል፡፡ ተጠርጣሪው ጅብሪል ብርሃኑ ድርጊቱን እንዴት እንደፈፀመ ከተያዘ በኋላ መርቶ አሳይቷል፡፡ የምርመራ መዝገቡ እንደሚያስረዳው ክትትሉ በቀጠለበት ሁኔታ ሟች ከአትላስ አካባቢ በቪትዝ መኪና ተሳፍሮ የሄደ ስለመሆኑ ከወንጀሉ ስፍራ የተገኙ ልዩ ልዩ ማስረጃዎችን መነሻ በማድረግ በተደረገ ምርመራ ተረጋግጧል፡፡ ሟች ሚካኤል ውቤ ተሳፍሮ የሄደበት ተሽከርካሪ ሰሌዳ ቁጥር የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3B-51857 አ.አ መሆኑ ከተሳፈረበት ቦታ ጀምሮ በተደረገ ብርቱ መረጃ የማሰባሰብ ሥራ በተገኙ ማስረጃዎች መታወቁን ተከትሎ አሽከርካሪውን ለመያዝ በተደረገ ጥረት ወንጀሉን በመፈፀም የተጠረጠረው ጅብሪል ብርሃኑ ከህግ ተጠያቂነት ለማምለጥ በተለያያዩ ጊዜያት ከባህዳር ከተማ እስከ ሐሙሲት ከሐሙሲት እስከ ሱሉልታ ማንነቱን እየቀያየረ ቢደበቅም የምርመራና የክትትል ቡድኑ ከብዙ እልህ አስጨራሽ ድካምና ብርቱ ክትትል በኋላ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ/ም በሱሉልታ ከተማ ከእነ ተሽከርካሪው እንደተያዘ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታውቋል፡፡ https://www.facebook.com/share/p/1MKxPcJ8hh/ via AA police
Показать все...
240👍 63😭 35💔 14👏 8😍 2😱 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስለ QR code ምን ያህል ያውቃሉ?? 📌ግብር ከፋዮች Qr code ያለበት ደረሰኝ እንዲይዙ አስገዳጅ አሰራር ከተዘረጋ ውሎ አድሯል። ለመሆኑ QR code ምን ማለት ነው? QR code የሚለው ቃል ከእንግሊዝኛ "Quick Response code" የመጣ ነው፣ ትርጉሙም "ፈጣን ምላሽ ኮድ" ወይም ፈጣን መመለሻ; ማለት ነው። ኮዱ ሲፈጠር ዋናው አላማው የምርቶችን መረጃ በፍጥነት ለመከታተል ነበር። QR code ምንድነው? QR code ከምናውቃቸው ባርኮዶች (bar codes) ጋር ተመሳሳይ ነው፣ ነጭና ጥቁር ካሬዎች ያሉበት ዕቃ ወይም ምስል ሆኖ በጣም ብዙ መረጃ ሊያከማች የሚችል የዓይን አሻግር ቋንቋ (machine-readable language) ነው፡፡ ይህንን በስልክ ካሜራ ወይም በQR መቃኛ መተግበሪያ ሲቃኝ በፍጥነት መረጃ ይከፍታል፡፡ይሰጠናልም፡፡ QR code ለምን ይጠቅማል? QR code ነገርን በፍጥነትና ቀላል መንገድ ለመድረስ የሚረዳ ቴክኖሎጂ ነው፡፡ የመረጃ ማግኛውን መንገድ ፈጣን፣ ቀላል እና የበለጠ አመቺ አድርጓል። በዚህም ሕይወታችንን ቀላል አድርጎታል። ስለምንገዛቸው ምርቶች እንዲሁም ስለምንቀበላቸው ደረሰኞች ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት በቀላሉ ያስችለናል፡፡ አሁን ላይ ግብር ከፋዮች QR code ያለበትን ደረሰኝ እንዲጠቀሙ ይገደዳሉ፡፡ በዚህም ስለ ግብር ከፋዩ ግለሰብ ወይም ድርጅት ሙሉ መረጃ ደረሰኙን QR Scan በማድረግ ማወቅ ይቻላል፡፡ በማንኛውም ስልክዎ በመተግበሪያ (App Store ወይም Play Store) ላይ "QR Scanner" ብለው በመፈለግ ነፃ መተግበሪያ በማውረድ መጠቀም ይችላሉ።via Fontenina Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
100👍 7🙏 5🙈 5🏆 4🔥 2😱 2🎉 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
"የነዳጅ ችግር የለም" ባለስልጣኑ የነዳጅ ሰልፍ የተከሰተው ከአቅርቦት እጥረት ሳይሆን በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን በሚሰራጭ የተሳሳተ መረጃ ነው ተብሏል። በአዲስ አበባ ከተማ ሰሞኑን የሚስተዋል የነዳጅ ሰልፍ በአቅርቦት ችግር ሳይሆን በተሳሳተ መረጃ ምክንያት መሆኑን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የነዳጅ ሰልፍ ተከትሎ ባለስልጣኑ የማጥራት ስራ መስራቱን እና በዚህም የአቅርቦት እጥረት አለመኖሩን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በቀለች ኩማ ለመነኻሪያ ሬዲዬ ሲናገሩ ሰምተናል፡፡ በተለያዩ የማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን አማራጮች ከዋጋና አቅርቦት ጋር በተገናኘ የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎችን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች የነዳጅ ሰልፎች እንደሚስተዋሉም ገልፀዋል። ባለስልጣኑ በከተማዋ በተለመደው መሰረት ነዳጅ እያቀረበ እንደሚገኝ ያስታወቁት ሀላፊዋ በቀጣይ ቀናትም ምንም አይነት የአቅርቦት ችግር እንደማይፈጠር አስታውቀዋል፡፡ ተጠቃሚው ትክክለኛውን መረጃ በማረጋገጥ አማራጭ የነዳጅ ማደያዎችን በመጠቀም አላስፈላጊ ሰልፎች እንዳያጋጥሙ ሊያደርግ እንደሚገባም ሃላፊዋ አመላክተዋል፡፡ አክለውም በከተማዋ በሁሉም የነዳጅ ማደያዎች በየእለቱ ከ1 ሚሊየን ሊትር በላይ የቤንዚን አቅርቦት መኖሩን ገልጸዋል። የከተማዋ ንግድ ቢሮ በበኩሉ የነዳጅ አቅርቦት ችግር ሳይኖር በህገ ወጥ አሰራር ተጠቃሚውን የሚያጉላሉ አካላት ላይ ቁጥጥር እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
Показать все...
112😁 25🙏 11👍 9🙉 8😱 4🎉 4🙊 4😍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
26👏 1
አምስቱ በእስራት ተቀጡ‼ በምዕራብ ሸዋ እና  በሰሜን ሸዋ  ሁለት ዞኖች ውስጥ የጠለፋና የእገታ ተግባር የፈፀሙ አምስት ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ።እንደ ምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ አቃቢ ሕግ ፅህፈት መግለጫ 1ኛ ተከሳሽ ግርማ ሳሕሉ 2ኛ ተከሳሽ ፀጋ ሐይሉ 3ኛ ተከሳሽ  ቶሊ ደጉ የተባሉ ሶስት ተከሳሾች ጥቅምት 11 ቀን 2018ዓም ከቀኑ ዘጠኝ ሠዓት ላይ ለአንደኛው ተከሣሽ በግዳጅ የትዳር አጋሩ ለማድረግ የአስራ አራት ዓመቷን ታዳጊ ከወፍጮ ቤት ስትመለስ ጠብቀው የጠለፋ ተግባር ፈፅመው ለማምለጥ ሲሞክሩ ተጠላፊዋ ባሰማችው የድረሱልኝ ጩኸት ስልጠና ላይ የነበሩ የፀጥታ አካላት ሰምተው ተከታትለው በቁጥጥር ስር ዉለዋል። ሶስቱም ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኃላ በፖሊስ የምርመራ መዝገባቸው  በበቂ ማስረጃ ተጣርቶ ለአቃቤ ሕግ የተላከ ሲሆን አቃቤ ሕግም በወንጀል ሕግ ቁጥር 587 ንዑስ አንቀፅ 1 ሴትን በመጥለፍ ወንጀል ክስ መስርቷል፡፡ ክሱን ሲከታተል የቆየው የአደአ በርጋ ወረዳ ፍርድ ቤት ጥቅምት 24-2018ዓ.ም በዋለው ችሎት በሶስቱም ተከሣሾች ላይ በእያንዳዳቸው ላይ በሉለት አመት ከሶስት ወር እስራት እንደተወሰነባቸው የአቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት መግለጫው አመልክቷል። በተመሳሳይ በወረጃርሶ ወረዳ ሌንጮ ቦርሱ ቀበሌ የጦር መሣርያ በመታጠቅ የእገታ ተግባር ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጠተዋል።እንደ ወረጃርሶ ወረዳ አቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት መግለጫ  ደሬሣ ተሾመ እና ጀማል ደምሴ የተባሉ ሑለት ተከሳሾች ለግዜው እጃቸው ካልተያዙ ሑለት ግብረ አበሮቻቸው ጋር በመሆን የጦር መሣርያ በመታጠቅ  መስከረም 25 ቀን 2018 ዓም ሁለት ግለሰቦችን አግተው አፍነው ለመውሠድ ሲሞክሩ በፀጥታ ስራ ላይ በተሠማሩ አካላት በቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል። ፖሊስም በሁለቱ ተከሣሾች ላይ አስፈላጊውን ማስረጃ በማሠባሰብ አጠናክሮ የምርመራ መዝገቡን ለአቃቤ ሕግ የላከ ሲሆን አቃቤ ሕግም ከፖሊስ የተላከውን የምርመራ መዝገብ ተመልክቶ በጦር መሣርያ በመታገዝ የእገታ ተግባር መፈፀምን ጠቅሶ ክስ የመሠረተ ሲሆን ክሱን ሲከታተል የቆየው የወረጃርሶ ወረዳ ፍርድ ቤት ሕዳር 24 ቀን 2018ዓም በዋለው ችሎት አንደኛ ተከሣሽ ደሬሣ ተሾመ ስምንት አመት ከአራት ወር  እስራት ሁለተኛ ተከሳሽ ጀማል ደምሴ በስድስት አመት ከስድስት ወራት እስራት እንዲቀጡ የወሠነ መሆኑን የአቃቤ ሕግ ፅህፈት ቤት መግለጫ አመላክቷል። Via Dagu
Показать все...
84🙏 15🎉 4😱 3😍 3😢 1
00:31
Видео недоступноПоказать в Telegram
MAF Chicken fried Bole Michael Traffic Light Road to Bulbula, Beside Jafar Mosque. 0937162222 0938924444
Показать все...
1.55 MB
27👍 6😱 1💩 1
የአንዳንዱ ሰው ተግባር ይገርማል‼ ከመኪና ወንበር ጋር ተሰፍቶ ወደ አሜሪካ ሊሻገር የነበረው ግለሰብ አሳዛኝ ጉዞ‼ ሰሞኑን በሜክሲኮ እና በአሜሪካ ድንበር ላይ የተፈጸመው የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ጉዳይ፣ ሰዎች ተስፋ ሲቆርጡ ለመሞከር ፈቃደኛ የሆኑትን የከፋ አደጋ ደረጃ የሚያሳይ አስደንጋጭ ክስተት ሆኖ ተዘግቧል። ታሪኩ የብዙዎችን ልብ የነካ ሲሆን፣ በአንድ ጊዜ አስገራሚነትንና ልብን የሚሰብር ሀዘንን የያዘ ነው። ኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ወደ አሜሪካ ለመሻገር የሞከረው በእጅጉ አደገኛ በሆነ መንገድ ነበር። ራሱን ከመኪና ወንበር ጋር በቀጥታ በመስፋት ውስጥ በመደበቅ ድንበሩን ለማቋረጥ ሞክሮ ነበር። የድንበር ጠባቂ ኤጀንቶች ሚስጥሩን ያገኙበት ሁኔታም እጅግ የሚያስገርም ነው። በመጀመሪያ፣ በመኪናው ወንበር ላይ ያለው ስፌት ከወትሮው የተለየና ያልተስተካከለ መሆኑን አስተዋሉ። ከዚህም በተጨማሪ ወንበሩ ከሚገባው በላይ ክብደት እንዳለው ተሰማቸው። ይህን ጥርጣሬ ተከትሎ ወንበሩን ሲከፍቱት፣ ኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ከመቀመጫው ፍሬም ውስጥ ተጣጥፎ ተገኝቷል። ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት፣ ወንበሩ ሙሉ በሙሉ በእሱ ላይ ተገንብቶ እንደገና ስለተሰፋ፣ ካንቾላ ለመንቀሳቀስ ወይም በአግባቡ ለመተንፈስ የሚችልበት ቦታ በጭራሽ አልነበረውም። ይህ ሁኔታ ኢንሪኬ በጉዞው ወቅት ለሕይወት አስጊ በሆነና እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ ውስጥ እንደቆየ ያሳያል። ይህ አሳዛኝ ክስተት ሰዎች ያለ አማራጭ ሲቀሩ እና ጥግ ሲደርሱ የሚደርሱበትን ከፍተኛ የአደጋ ደረጃ በግልጽ ያሳያል። ድንበር ለማቋረጥ ተስፋ በመቁረጥና በጭንቀት ውስጥ ሆነው ራሳቸውን ለሞት አደጋ የሚያጋልጡ ስንት ሰዎች ይኖሩ ይሆን? የኢንሪኬ አጊላር ካንቾላ ታሪክ የብዙ ሰዎችን አይን የከፈተ እና ለረጅም ጊዜ በአዕምሮ ውስጥ የሚቆይ ልብ የሚነካ ታሪክ መሆኑ ተመላክቷል። via menahariafm Wasu Mohammed - Mereja
Показать все...
128😢 34👍 9😱 8💔 5😁 3🎉 3🙊 3👏 2🔥 1😍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
👌👌👌ቅንጡ አፓርትመንቶችንና የንግድ ሱቆችን ከጊፍት ሪል ስቴት! 👉400ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ 👉3ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ 👉 5%-20 ቅድመ ክፍያ 👉55/45 የባንክ ብድር 👉 5%-21%ልዩ  ቅናሽ ✔️ባለ 1መኝታ ፦ 64ካሬ- 80ካሬ ✔️ባለ 2መኝታ፦98ካሬ- 141ካሬ ✔️ባለ3መኝታ፦150ካሬ-205ካሬ ⛺️በለገሃር 📌ቦሌ አትላስ 📌በ22 ማዞሪያ 📌6ኪሎ 📌በሲኤምሲ 📌በፈረስ ቤት በተጨማሪ ☑️የቆሻሻ ማስወገጃ ☑️ባካብ ጀኔሬተር ☑️በቂ ሊፍቶች ☑️ከአፀደህፃናት እሰከ መጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ፣ ☑️የገበያ ማዕከላት  ☑️የሳይክል መንገድና  የስፖርት ማዕከል ያለው                                        ☎️   0963999444 or                                                0930649813
Показать все...
11👏 2🎉 2
‟...የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን...” ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህንን የተናገሩት 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሆሳዕና ከተማ ዛሬ እየተከበረ ባለበት ስነ ስርዓት ላይ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር "የኢትዮጵያን ጠላቶች እንደ ፀጉር ቅማል አንድ በአንድ እናራግፋለን.."ሲሉ ተደምጠዋል።በስም የጠቀሱት የለም።"ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የፌዴራል መንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የከተማ አስተዳደር ከንቲባዎች ተገኝተዋል።
Показать все...
1.40 MB
136🤣 72👏 18🍌 5😁 4🥴 4🏆 3🙉 2🙊 2👍 1😍 1
መቀሌ‼ ለቀናት ጠፍተው የነበሩት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዛሬ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ጋር በኢትዮጵያ በመቀሌ ተገናኝተው ታይተዋል። በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ተወካይ ዝላታን ሚሊሲች ትግራይን በማገገሚያ ላይ ትኩረት አድርገው እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል። በዓለም የምግብ ፕሮግራም የሚከናወኑ ተግባራትን ለማየት ወደ ትግራይ በመምጣት ደስተኛ መሆናቸው ገልፀዋል። በትግራይ መልሶ ማቋቋም ላይ ማተኮራቸውን እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል። ከትግራይ ማህበራዊ ደህንነት ጋር በመተባበር የሚከናወኑ ስራዎች የኑሮ ሁኔታን ለማሻሻል እና የመቋቋም አቅምን ለመጨመር ወሳኝ መሆናቸውን ተናግረዋል።
Показать все...
71🤔 6😁 4🎉 4👍 2😍 2🏆 2💔 2💩 1
00:37
Видео недоступноПоказать в Telegram
ለሚኩራ ክ/ከተማ በሊዝ የተገኘ 126 ካሬ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ሙሉ ሊዙን ጨምሮ በ5.6ሚሊየን ብር የግልዎ እንዲያደርጉ ተጋብዘዋል። በ 0993930505 ይደውሉ
Показать все...
18.09 MB
21👍 4😁 4
00:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
የምክርቤቱ አባላት 'ቡጢ' ገጠሙ‼ ይህ ቅዳሜ ዕለት በሶማሊያ ምክር ቤት ሞቃዲሾ ያጋጠመ ክስተት ነው::የፓርላማ አባላቱ ከህግ ባለሙያዎች ጋር ቡጥ ገጥመው ታይተዋል።የግጭቱ ምክንያት አንድ መመሪያ ይፅደቅ አይፅደቅ በሚል የቃላት አለመግባባት እንደተከሰተ ታውቋል።
Показать все...
14.78 MB
😁 113 34🤣 13👍 8👏 7😢 4🏆 3🙈 3😍 2🙊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
📍አድራሻ - በመሀል ከተማ በኮሊደር ልማቷ ባሸበረቀችው  ለቡ ማብራት-ሀይል 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ስቱዲዮ (59 ካሬ) በ 260ሺህ ብር 💥ባለ አንድ መኝታ (77.3ካሬ) በ 341ሺህ ብር 💥ባለ ሁለት መኝታ (127.2ካሬ) በ 561ሺህ ብር 💥ባለ ሦስት መኝታ (150.5 ካሬ) በ 664ሺህ ብር 💥 ባለ አራት መኝታ (194 ካሬ) በ 855 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ 💥 እንዲሁም እስከ 295ካሬ ስፋት ያላቸው ፔንትሃውስ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ27 - 190 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 60% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 35%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ✍️ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል, ስቶር እና የላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው። ✍️ መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 አራት የመንገደኞች እና አንድ የእቃ አሳንሰር 💥 አምስት የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች @Dmcreales ለበለጠ መረጃ ☎️ 0940625843
Показать все...
27👏 2👍 1
ሰሞኑን መነጋገሪያ የሆነው ደቡብ ወሎ ለገሂዳ አከባቢ ከመሬት እየፈለቀ የሚገኘውን ድፍድፍ ነዳጅ በተመለከተ:- 📌 በለገሂዳ የተራራማውን ምድር ጥሶ ብቅ ያለው ድፍድፍ ነዳጅ ከዚህ ቀደም Falcon የተሰኘ የነዳጅ አውጪ ኩባኒያ ከመንግስት ጋር ተነጋግሮ የጥናት ሂደት ላይ እያለ ባልታወቀ ምክንያት ቆሟል። 📌 ወሎ ዩኒቨርስቲ በአንድ ወቅት አድርጎት በነበረ ጥናት የነዳጅ ክምችቱ በአንድ ቦታ ከሚገኙ ከፍተኛ የሚባል ተርታ እንደሚመደብ ሲገለፅ ነበር። 📌በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የነዳጅ ክምችት በተፈጥሮ አስገዳጅነት ከከርሰ ምድር በላይ መውጣት ከጀመረ ከ7 አመታት በላይ ቢያስቆጥርም እስካሁን ጥቅም ላይ እንዲውል ባለመሰራቱ አሁንም የነዳጅ ድፍድፉ መሬቱን ሰንጥቆ እየወጣ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ የማዕድን ስራዎች እና ፍቃድ አስተዳደር ቡድን መሪ የሆኑት አቶ ጀማል እንዲሪስ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሠጡት ማብራሪያ ተመልክቻለሁ። 📌ይህን የነዳጅ ክምችት አዋጪነቱ ተጠንቶ ጥቅም ላይ እንዲውል ለማድረግ በተደጋጋሚ ለማዕድን ሚኒስቴር ጥያቄ ሲያቀርቡ መቆየታቸውን ተናግረዋል። 📌አቶ ጀማል እንዲሪስ -" ከዚህ በፊት በወረዳው ያለውን የነዳጅ ክምችት ጥቅም ላይ ለማዋል የተለያዩ ፕሮጀክቶች በግል ተቋማት እና በመንግስት ተቋማት ሲሞካከሩ ነበር። እኛም በየጊዜው ጉዳዩ የሚዲያ ሽፋን እንዲያገኝ ስናደርግ ቆይተናል። እኛ ማድረግ የምንችለው ጥናት እንዲካሔድበት ግፊት ማድረግ ነው፣ በዚህም መሰረት በ 2011 ዓ.ም ማዕድን ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይ ውይይት አካሒዶ ነበር። በሰአቱም ሀብቱ እንዳለ ከመሬት በላይ በምልክት ተጋልጦ እየታየ ስለሆነ ሀገራችን እና የአካባቢውን ማህበረሰብ እንዲጠቀም ለማድረግ ጥናት እንዲካሔድ ጥያቄ አቅርበንላቸው ተቀብለውን ነበር። ጥናት ለማካሔድም እቅድ መያዙን ነግረውናል፣ ከዛን በሗላ ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ እየተደረገ አይደለም። እንደዞን አሁን ያለን ሃሳብ ጉዳዩ በተለያዩ ሚዲያዎች ሽፋን እንዲያገኝ ማድረግ እና ከላይ ያሉት የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሰጥተው ጥናት እንዲያደርጉ ጫና ማሳደር ነው። እኛ አቅደን የማንሰራው ጉዳይ ስለሆነ ፍላጎት እና ሀሳብ ነው ያለን። ምክንያቱም ይህን የመስራት ስልጣን የተሰጠው ማዕድን ሚኒስቴር ብቻ ነው። ነዳጁ በትክክል ወጥቶ መሬት ላይ እየታየ ነው፣ በተሰነጠቁ መሬቶች አማካኝነት የወጣው ነዳጅ በአካባቢው የሚገኙ ውሃዎችን እየበከለ ነው። በዚህ የነዳጅ ክምችት ላይ ክልሉም፣ ዞናችንም፣ ወረዳውም ፍላጎታችን ተመሳሳይ ነው። ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት የተለያዩ ባለሙያዎችን እና ተማሪዎቹን በስፍራው በመውሰድ ምልከታ አድርጎ ነዳጅ መሆኑን አረጋግጧል። በወቅቱ ባለሙያዎቹ አካባቢው በተዳከመ የመሬት Fault ነዳጁ ወደ ውጪ እንደወጣ ነው ያስረዱት። ነዳጅ ስለመሆኑ የሚያጠራጥር ነገር የለም " ሲሉ ለቲክቫህ ተናግረዋል።
Показать все...
273👍 41👏 19🙏 17😍 13🙈 7🤝 7😎 4🏆 3💯 2
Ads. ይህ ከስር ያለው ሚስጥሮች የሚወጡበት ወሳኝ ቻናል ነው።ገብተው ሰብስክራይብ ካደረጉ አነጋጋሪ መረጃዎችን በቅድሚያ ያገኛሉ።👇 https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw https://www.youtube.com/channel/UCmFPL7JZ5i5utdYQXcnPRQw
Показать все...
17
መፈንቅለ መንግስት ተካሄደ‼ በቤኒን የሀገሪቱ ጦር ስልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ። የቤኒን ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ታሎን በሀይል ከስልጣን መውረዳቸው ተገልጿል። ጥቂት ወታደራዊ አመራሮች በብሄራዊ ቴሌቪዥን ቀርበው ባደረጉት ንግግር ህገመንግስቱ መታገዱን፣ ሀገሪቱን የሚያዋስኑ ድንበሮች መዘጋታቸውን እና በረራዎች መቆማቸውን ተናግረዋል።
Показать все...
2.41 MB
105👏 20🕊 12👍 6😢 2🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው #ቴምርሪልስቴት ‼️ሳር ቤት ቫቲካን 🎯65/35 አከፍፈል 👉2መኝታ 81ካሬ ሙሉ ክፍያ 6ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ ሙሉ ክፍያ 7.9ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬሙሉ ክፍያ 10.3ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉2መኝታ 81ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.86ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 9.3ሚሊዮን 👉2መኝታ 106ካሬ 20% ቅድመ ክፍያ 2.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.1ሚሊዮን 👉3መኝታ 139ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 3.1ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 15.9ሚሊዮን ‼️አዋሬ 🎯65/35 አከፍፈል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.9ሚሊዮን 👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.4ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
Показать все...
22👏 2👍 1🔥 1💯 1