Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
Открыть в Telegram
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Больше2025 год в цифрах

248 771
Подписчики
+58324 часа
+10 8647 дней
+20 67730 день
Архив постов
ኤርታሌ‼
በአፋር ክልል የሚገኘው ኤርታሌ እሳተ ገሞራ በአሁኑ ሰዓት እየፈነዳ እንደሚገኝ ታውቋል።በአካባቢው ያላችሁ ወገኖች ተገቢውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ ጥሪ ቀርቧል።
❤ 93😱 19👍 14🙏 12👏 8😢 7🏆 4🎉 1🕊 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Ads
መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼
እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ።
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል።
👇 👇 👇 👇
https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua
Mewa Media
የሳቅ ምንጭ
❤ 20
25ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ተጠናቋል።
ከወንዶች
📌 አትሌት ይስማው ድሉ
ከሴቶች
📌መልክናት ውዱ አሸናፊ ሆነዋል።
በታላቁ ሩጫ 55 ሺህ ዜጎች መሳተፋቸው ታውቋል።
❤ 47👏 19👍 4🔥 2😁 1
በእሳት ቃጠሎ ወደመ‼
የወይራ ሠፈር አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ሙሉ በሙሉ በእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተነገሯል።
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት በኮሎፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ቤተ ክህነት ሥር የሚገኘው የወይራ ሠፈር አርሴማ ቤተክርስቲያን ዛሬ ሌሊት(ህዳር 13 ለ14 አጠቢያ) በእሳት አደጋ ምክንያት ሙሉ በሙሉ መውደሙ ተሰምቷል።
የቃጠሎው መነሻ የኤሌክትሪክ መስመር ችግር መሆኑን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ ዘግቧል።
❤ 88😢 64😭 32👏 26👍 17💔 17😁 8😱 2👌 2🔥 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 13/2018 በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቡለን ወረዳ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት መፀሙን ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል።ኩጂ በተባለው ቀበሌ ታጣዊዎች በፈፀሙት ጥቃት ከ27 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን እና በርካቶች ነፍሳቸውን ለማትረፍ ጫካ እንደገቡ ተሰምቷል።ጥቃቱ በሸኔ ታጣቂዎች እንደተፈፀመ ተጠቁሟል።ለሟች ቤተሰቦች መፅናናቱን እመኛለሁ።
😭 170❤ 91💔 28😢 20👍 7👀 4
ቡድን 20 - በጆሃንስበርግ‼
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዶ/ር) በጆሃንስበርግ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው‼
📌ጠቅላይ ሚንስትሩ በመሪዎቹ ጉባኤ ላይ ንግግር አድርገዋል።
📌ከዚሁ የቡድን 20 የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ መሠረት:-
👉 ከአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ካሌድ ቢን መሃሙድ ቢን ዛይድ አልናህያን ጋር ተወያይተዋል።
👉ከአዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኡልድ ታህ (ዶ/ር) ጋር መክረዋል፡፡
👉ከዓለም ዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጂኦርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።ለአይኤምኤፍ ዘላቂ ትብብር ምስጋና አቅርበው የኢትዮጵያ መንግሥት ከተቋሙ ጋር የተለዩ የጋራ ትኩረቶችን ለመፈፀም ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
❤ 169👍 33🥱 14🙏 8😍 6🤔 3💔 2🥰 1🏆 1
01:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ስቃይ ያለው በየቀበሌው ነው... ሰላም የሚመጣው መቀመጫ ስናገኝ ነው..ስራ የሚገኘው በሙስና በዘመድ ሆኗል...ከላይ የምትናገሩትን ወደታች አውርዱት" አስተያየት ሰጭ እናት የተናገሩት
24.89 MB
❤ 181👏 44👍 37🎉 5😍 5🏆 5🥰 4😱 3👌 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚠️Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 30🔥 1
ያልተጠበቀው ሆነ‼
የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ተመራጩ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ በዋይት ሐውስ ሲገናኙ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቭሎድሚር ዜሌንስኪ ጋር የነበረው ዓይነት ንትርክ ውስጥ ይገባሉ የሚለው የብዙዎች ግምት ነበር።
ትናንት አርብ ፕሬዝዳንቱ እና ከንቲባው ሲገናኙ ከተጠበቀው በተቃራኒ ዋይት ሐውስን የሙገሳ ድግስ አድርገውታል።
ዴሞክራቲክ ሶሻሊስት እንደሆነ የሚናገረው ማምዳኒ ምርጫውን ካሸነፈ በኋላ ባደረገው ንግግር ትራምፕ "ጨቋኝ ገዢ" ሲል ጠርቷቸዋል።
አርብ ዕለት ከመገናኘታቸው አስቀድሞ ደግሞ የፕሬዝዳንቱ ቃል አቀባይ የማምዳኒን ጉብኝት የገለጸችው "ወደ ዋይት ሐውስ የሚመጣው ኮሚኒስት" በሚል ነበር።
ፕሬዝዳንቱ እና ከንቲባው በነጩ ቤተ መንግሥት ኦቫል ኦፊስ ጎን ለጎን ሲቆሙ ግን ያልተጠበቀ የወዳጅነት ድምፀት ተላብሰው ታይተዋል።
ሁለቱም፤ በኒው ዮርክ ያለውን የኑሮ ውድነት ቀውስ ለመፍታት ያላቸው ፍላጎት ደጋግመው ሲገልጹ አምሽተዋል። በርካታ ጊዜያት ፈገግ እየተለዋወጡ ተመልካችን አስገርመዋል።
ትራምፕ፤ ከማምዳኒ ስለተሰነዘሩባቸው ፖለቲካዊ ትንኮሳዎች ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው ጥያቄ ጭምር የመለሱት በተዝናና አኳኋን ነው።
ይህ ሁኔታ ለፖለቲካ ተመልካቾች ያልተገመተ ነበር። ሁኔታው፤ ምናልባትም የፖለቲካ ስኬታቸው የሚመሠረተው የኑሮ ውድነት ቀውሱን በመፍታት እንደሆነ መገንዘባቸውን እንደሚጠቁም ተገምቷል።
ይህ የወዳጅነት መንፈስ በአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት ማምዳኒ የከንቲባነት ሥልጣኑን ሲረከብም ይቀጥል እንደሆነ የሚታይ ይሆናል። እስከዛው ግን፤ ትራምፕ "እደግፈዋለሁ" ሲሉ መናገራቸውን እንያዝ።
የትራምፕ ሙገሳ
ትራምፕ እና ማምዳኒ በግል ያደረጉትን ውይይት አጠናቅቀው ጋዜጠኞች ፊት ከቆሙበት ጊዜ አንስቶ ድባቡ ያስታውቅ ነበር።
ከጋዜጠኞች ጋር በተገናኙበት ወቅት፤ ማምዳኒ ከጠረጴዛ ላይ ከተቀመጡት ትራምፕ በስተቀኝ እጆቹን አቆላልፎ ቆሞ ታይቷል። የሰውነት እንቅስቃሴ ዘና ማለታቸውን ያሳብቅ ነበር፤ በተለይ የትራምፕ።
ትራምፕ ከዚህ ቀደም ሲያደርጉ እንደቆዩት ማምዳኒን ከመሸንቆጥ ከመቆጠብ አልፈው በርካታ ጊዜያት ሲያደንቁት ታይተዋል። ማምዳኒ "እጅግ ትልቅ ከንቲባ" ይሆናል የሚል ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ቆየት ብለው ደግሞ "በጣም ጥሩ ስራ ማከናወን የሚያስችለውን በራስ መተማመን" የተላበሰ እንደሆነ ሲናገሩ ተደምጠዋል።via BBC Amharic
Wasu Mohammed - Mereja
45.23 MB
❤ 191👏 18👍 10😁 7😱 5😍 4🙊 3🥰 2🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 20🔥 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል"ምንጮች
የፌደራል መንግስቱ እና የትግራይ ክልል አመራሮች ከሁለት አመት ደም አፋሳሽ ጦርነት በኋላ የደረሱበት የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት፣ በተለያዩ አዳዲስ ውዝግቦች ምክንያት "ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል" ሲሉ የተለያዩ ሪፖርቶች አመልክተዋል።
ውጥረቱ በዋናነት የተከሰተው፣ በDDR (ትጥቅ መፍታት፣ ከሠራዊት ማሰናበት እና መልሶ ማቋቋም) ስምምነት መሠረት ለክልሉ ታጣቂዎች ከፌደራል መንግስቱ ይላክ የነበረው ድጎማ እና በጀት መቋረጡን ተከትሎ መሆኑን ዘገባዎቹ አመልክተዋል።
ይህ የDDR በጀት መቋረጥ በክልሉ ውስጥ አዲስ የፋይናንስ ቀውስ የፈጠረ ሲሆን፣ አብዛኞቹ የትግራይ ክልል የመንግስት ሰራተኞች የሁለት ወር ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ከጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ተናግረዋል።
ለዚህም ምክንያት፣ አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የክልሉ ባለስልጣን እንደተናገሩት፣ የDDR በጀቱ በመቋረጡ የክልሉ አስተዳደር "ለሕዝቡ አገልግሎት (ለሲቪል ሰራተኞች) የተመደበውን መደበኛ በጀት፣ ለታጣቂዎቹ ኃይሎች ደመወዝ ክፍያ እያዋለው ነው" ብለዋል።
ምንም እንኳን ከፌደራል መንግስት የሚላከው መደበኛ በጀት ባይቋረጥም፣ በክልሉ አመራሮች በኩል በጀት የማዛወር ስራ እየተሰራ መሆኑ፣ የህዝብ አገልጋዮች ደመወዝ እንዲያጡ ማድረጉን ምንጮቹ ተናግረዋል። ከቀናት በፊትም የተለያዩ የመንግስት ሰራተኞች "ደሞዛችን ይከፈለን" የሚል ተቃውሞ በተለያዩ የትግራይ ከተሞች ማሰማታቸው ይታወሳል።
ከDDR በጀት መቋረጥ በተጨማሪ፣ ከዚህ ቀደም የትግራይ ኃይሎች የአፋር ክልልን ድንበር ጥሰው የገቡ ቢሆንም በኋላ ላይ ለቀው ቢወጡም፣ ድርጊቱ ራሱ በስምምነቱ ላይ የፈጠረው ስጋት ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል።
በሌላ በኩል፣ የህዝቡን እንግልት አባብሷል የተባለ የነዳጅ እጥረት በክልሉ ተከስቷል። ምንም እንኳን ነዳጅ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑ ቢነገርም፣ "ነዳጁ የት እየደረሰ እንደሆነ አይታወቅም" ያሉት ነዋሪዎች፣ ህዝቡ በከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እየተሰቃየ መሆኑን ገልጸዋል።
በክልሉ በተፈጠረው በዚህ አዲስ ውጥረት እና አስተዳደራዊ ችግር ዙሪያ፣ የጊዜያዊ አስተዳደሩ አካል የሆኑት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ዝምታን መምረጣቸው የተለያዩ ጥያቄዎችን አስነስቷል።
ጄኔራሉ በጉዳዩ ላይ አስተያየት ከመስጠት መቆጠባቸው፣ "ምናልባት በህወሓት (TPLF) ሃይሎች ተጽዕኖ ስር ወድቀው ይሆን?" የሚል ግምት እንዲፈጠር ማድረጉን ዘሐበሻ ዘግቧል።
❤ 215🕊 17🙏 16😁 12😢 12👍 11😍 10😱 9💔 8🙉 8🎉 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
በማርበርግ ቫይረስ ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም ተባለ::
የጤና ሚኒስቴር እና የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የበሽታውን ስርጭት ለመግታት ጥብቅ ደንቦችን አውጥተዋል! ማወቅ ያለብዎትን ቁልፍ መረጃዎች ይመልከቱ።
1. ለቤተሰብ አይሰጥም:
የቫይረሱ ሰለባ የሆኑ ሰዎች አስከሬን ለቤተሰብ አይሰጥም።
2. አይታጠብም:
አስከሬኑ መታጠብ (ማላሸት) አይፈቀድም።
3. ደህንነቱ የተጠበቀ ቀብር:
አስከሬኑ በጤና ባለሙያዎች ክትትል በተጠበቀ መንገድ የቀብር ሥነ ሥርዓቱ ይፈጸማል።
4. የቀብር ቦታ ጥበቃ:
ቀብር የተፈጸመባቸው ቦታዎች ተጨማሪ ስርጭት እንዳይኖር በጥንቃቄ መመራት እና መጠበቅ አለባቸው።
5. የማህበረሰብ ትብብር:
ማህበረሰቡ የበሽታውን አሳሳቢነት ተረድቶ ይህንን አስቸጋሪ ውሳኔ መቀበል እና መተባበር እንዳለበት ጥሪ መቅረቡን 107.8 ዘግቧል።
❤ 147👍 37😢 22😱 14🙈 12🕊 9🥰 6👏 6🤔 5🙏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
⚠️Attention
#ቴምርሪልስቴት ከቃል በላይ ያስረከብናቸው ከ 8 በላይ ሳይቶች ማሳያ ናቸው
‼️ተክለሀይማኖት ሆስፒታል ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 110ካሬ ሙሉ ክፍያ 8,547,000 ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 110ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ 1,210,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,100,000ብር
‼️ሀይሌጋርመንት African CDC ፊት ለፊት
🎯የክፍያ አማራጭ 70/30
👉3 መኝታ 139ካሬ 10,216,500ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉 ባለ 3መኝታ (139ካሬ)
ሙሉ ክፍያ = 14,595,000ብር
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,500ብር )
‼️አያት
🎯 65/35 የክፍያ አማራጭ
👉3 መኝታ 111 ካሬ ሙሉ ክፍያ 7,936,500ብር
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 111ካሬ
10% ቅድመ ክፍያ 1,221,000ብር
ሙሉ ክፍያ 12,210,000ብር
‼️አያት ፈረስ ቤት
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ 6,669,000ብር ሙሉ ክፍያ
🎯ቀስ ብሎ መክፈል ለሚፈልግ
👉3 መኝታ 108ካሬ
10%ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ክፍያ 10,260,000ብር
ቅድመ ክፍያ 1,026,000ብር
#ልብይበሉ
ቀሪውን 90% ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት
* 40% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 20%_35% ቅናሽ አዘጋጅተናል
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
👇👇👇👇👇👇
+251939770177
+251996856273
https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant
WhatsApp. https://wa.me/251939770177
❤ 23👍 4
ዶ/ር አንዷለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በ25 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ‼
የባሕር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍ/ቤት የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሐኪም በነበሩት ዶ/ር አንዷለም ዳኘ ላይ የግድያ ወንጀል በፈፀመው ተከሳሽ ላይ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ወስኗል።
ፍ/ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት በዶክተር አንዷለም ዳኘ የግድያ ጉዳይ ላይ የቀረበውን መረጃ እና ማስረጃ መሰረት አድርጎ ውሳኔ አሳልፏል።
በዶክተሩ ላይ ግድያው የተፈፀመው ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት ላይ ባሕር ዳር ከተማ የግል መኪናቸውን በሚያሽከረክሩበት ወቅት ጠብቆና ተዘጋጅቶ በጥይት ተኩሶ መግደሉን ፍርድ ቤቱ በቀረበ ማስረጃ አረጋግጧል።
በዚሁ ዕለት ምሽት ላይ በተመሳሳይ በሌላ የሕክምና ዶክተር ላይ ጥይት በመተኮስ የመኪናውን አካል በመምታት የግድያ ወንጀል ሙከራ ስለመደረጉም ፍርድ ቤቱ አመልክቷል።
የግድያ ወንጀሉ ከተፈጸመ ጊዜ ጀምሮ መረጃና ማስረጃዎችን በማሰባሰብ የተጠናከረ የምርመራ ቡድን ተቋቁሞ ሥራው ተጠናቅቆ ለፍርድ ቤቱ ቀርቧል።
በዚህ የምርመራ ሒደት ከክልሉ ፖሊስ ዋና መምሪያ እና ከከተማ አስተዳደሩ የምርመራ ቡድን ተዋቅሮ መረጃና ማስረጃዎችን በማሰባሰብ የወንጀሉን አፈፃፀምና ፈጻሚውን ማወቅ እንደተቻለ መጠቀሱን ኢዜአ ነው የዘገበው፡፡
ፍርድ ቤቱም የቀረቡለትን የምርመራ ውጤቶች መሰረት በማድረግ በዛሬው ዕለት በዋለው ችሎት ወንጀሉን በፈጸመው ግለሰብ እሱባለው ነበረ ላይ የ25 ዓመት ጽኑ እስራት ወስኖበታል።
❤ 127😢 32👏 11🙏 7👍 5🔥 2🕊 1
00:14
Видео недоступноПоказать в Telegram
ዱባይ‼
በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የዱባይ ኤር ሾው ማሳያ ላይ የህንድ አየር ኃይልንብረት የሆነውና በሀገር ውስጥ የተሰራው HAL Tejas Mark-1 የተሰኘው ተዋጊ ጀት መከስከሱ ተዘግቧል።ፓይለቱ በህይወት አለመትረፉን ገልፍ ኒውስ ዘግቧል።
8.31 MB
😱 29❤ 24😁 14👏 12😭 4👍 3🎉 2😢 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ
ስልክ 0937411111
0938411111
ሊንክ:
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
❤ 16👍 3
01:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
ብዙዎችን ያነጋገረው የትራምፕ ጥብቅና‼
ትራምፕ የሳዑዲውን አልጋ ወራሽ ስለ ኻሾግጂ ግድያ “ምንም አያውቁም” ሲሉ ተከላከሉ
ትራምፕ የሳዑዲውን አልጋ ወራሽ ሞሐመድ ቢን ሳልማንን በዋይት ሐውስ ባስተናገዱበት ወቅት በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተገደለው ጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ተጠይቀው ነበር።
አንዲት ጋዜጠኛ ለአልጋ ወራሹ ጥያቄ ባቀረበችበት ጊዜ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ጣልቃ ገብተው ከመከላከላቸው በተጨማሪ ጋዜጠኛዋ የምትሠራበትን ተቋም ተሳድበዋል።
ፕሬዝዳንቱ ጠያቂ ጋዜጠኞችን ‘ሐሰተኞች’ በማለት ለማሸማቀቅ የሞከሩ ሲሆን፣ ‘እንዲህ ዓይነት ጥያቄ በማንሳት እንግዳችንን ማሳፈር አይገባም’ በማለት ገስጸዋል።
የሳዑዲው አልጋ ወራሽ በበኩላቸው ግድያው “ትልቅ ስህተት” እና “የሚያም ነው” በማለት ወንጀሉን ለማጣራት ምርመራ መደረጉን አስረድተዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።
3.88 MB
❤ 112🤣 29👍 15👏 6🙏 6🥰 4😢 4✍ 3🎉 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
Akoya properties በካሬ በ 90,000 ብር.
በሰሜን ማዘጋጃ ቤት ከሳሬም ሆቴል ፊት ለፊት 2B+G+18 ዘመናዊ አፓርትመንቶች 45% የተሰራ አፓርትመንት
👉 10% ቅድመ ክፍያ
1 መኝታ ቤት = 81 ካሬ ሜትር 7.3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ.
2 መኝታ ቤት = 110-116 ካሬ : 9.2 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
3 መኝታ ቤት = 130 ካሬ : 11.3 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ
በ 10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉 የኛ አፓርታማ መገልገያዎች
✅ አረንጓዴ ፓርክ ቦታ ለልጆች
✅ ሬስቶራንት ፣ coffee shop
✅ የልብስ ማጠቢያ ክፍል
✅ ውብ እይታ ያላቸው በረንዳዎች
✅ የከርሰምድር ውሃ
✅garbage shoot
✅ መዋኛ ገንዳ
✅ 2 ሊፍት
✅ roof top ላውንጅ፣ event space
✅ የስፖርት መገልገያዎች (ጂም ፣ ስፓ)
✅ ሱፐር ማርኬት
✅ 24/7 ዝግጁ የሆኑ ሁለት 400 MKVA ጀነሬተር
✅ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ station
✅ ሲሲ ቲቪ ካሜራ
ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ እና ለቦታ ጉብኝት
ለቢሮ እና ሳይት ቀጠሮ
እዲሁም ለተጨማሪ መረጃ
📱:- 0941727806
ይደውሉልን!!!
❤ 25
"የ7ቱ ሰዎች ህይወት አልፏል" ፖሊስ
የተመረዘ ምግብ በልተዉ ከታመሙ ከ8 የአንድ ቤተሰብ አባላት ዉስጥ ነው የ7ቱ ሰዎች ህይወት ያለፈው።
ምግቡ በማንና እንዴት ተመረዘ? የፖሊስ መረጃ ከስር ተቀምጧል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ በአብሮነት እራት ተመግበዉ በጠና ከታመሙ ስምንት የአንድ ቤተሰብ አባላት ዉስጥ አባወራዉ ከስድስት ልጆቹ ጋር ሰባት የአንድ ቤተሰብ አባላት ህይወታቸዉ ማለፉን ፖሊስ ገልጿል።
የክልሉ ፖሊስ የወንጀል መረጃ ኢንተለጀንስ ዳይሬክቶሬት ተወካይ ምክትል ኮማንደር ያለዉ ተመስገን እንደገለፁት በወረዳዉ መሰረተ ወገራም ቀበሌ ዳሾ ቆቶ ተብሎ በሚጠራዉ መንደር ህዳር 6 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 1:00 ሰዓት ስምንቱ የቤተሰብ አባላት አብረዉ እራት ከተመገቡ በኋላ በድንገት መታመማቸዉ ተናግረዋል።
በአብሮነት እራት እንደተመገቡ ብዙም ሳይቆዩ ከፍተኛ ለሆነ ህመም መዳረጋቸዉን መረጃ የደረሳቸዉ የአካባቢዉ ነዋሪዎች የተጎጂዎችን ህይወት ለማትረፍ ተረባርበዉ ወደ ሆስፒታል ማድረሳቸዉ ነዉ የተነገረዉ።
ቢሆንም ከተጎዱ የቤተሰቡ አባላት የ5 ዓመቱ መንግስቱ ኃይሌ ፣የ7 ዓመቱ መክብነ ኃይሌ እና የ17 ዓመቱ ተክሉ ኃይሌ የተባሉት ሶስቱ ወንድማማቾች በዕለቱ ሆስፒታል እንደደረሱ ህይወታቸዉ ማለፉን ነዉ የተገለፀዉ።
የተቀሩ ተጎጂዎችን ህይወት በህክምና ለማትረፍ ሀኪሞች ያልተቋረጠ ጥረት ቢያደርጉም የ14 ዓመቷ መቅደስ ኃይሌ እና የ15 ዓመቱ ገብሬ ኃይሌ የሁለቱ እህትና ወንድም ህይወት ህዳር 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 11:00 ሰዓት ሲያልፍ የሟቾች ቁጥር ወደ አምስት አሻቀበ።
ከተቀሩት ተጎጂዎች ደግሞ የ1ዓመት ከ7 ወሩ ህፃን ሲሳይ ኃይሌ ህዳር 9 ቀን 2018 ዓ.ም ጥዋት 2:00 ሰዓት ላይ ህይወቱ ሲያልፍ የስድስቱ ሟች ልጆች አባት የሆነዉ አቶ ኃይሌ አበራ ህዳር 10 ቀን 2018 ዓ.ም ለሊት በሰመመን ዉስጥ ሆኖ ከእንቅልፉ ሳይነቃ ህልፈቱ እዉን ሆኖ ልብ ሰባሪና አሳዛኝ የሆነ ዜና ተደመጠ።
የባለቤቷንና የስድስት ልጆችዋን ህልፈት ለማወቅ ያልታደለችዉ ወይዘሮ ዳመነች ደንበል በሚኒሊክ ሆስፒታል በከፍተኛ የጥንቃቄ ክፍል ዉስጥ ሆና በህክምና እየተረዳች በህወት መኖሯን ነዉ ፖሊስ የተገለፀዉ።
ተጎጂዋ ቤተሰቡን በጅምላ ወደ ሞት ያወረደዉን ጉዳይ ልትተርክ በህይወት ትተርፍ ይሆን?ወይስ እሷም የባለቤቷና የልጆችዋ እጣ ገጥሟት ከቤተሰቡ መሀል አንድም ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ በጅምላ እቺን አለም የመሰናበታቸዉ አሳዛኝ ዜና ይደመጣል? የሚለዉን ለመገመት ይከብዳል።
ፖሊስ ተጎጂዎች የተመገቡት ምግብ የተመረዘዉ በማንና እንዴት?የሚለዉን እዉነታ ለማረጋገጥና የተፈፀመዉን ድርጊት አጣርቶ እዉነታዉ ለማረጋገጥ ከምስራቅ ጉራጌ ዞን እና ከመስቃን ወረዳ የተወጣጣ የምርመራ አጣሪ ግብረ ኃይል አዋቅሮ ምርመራ የማጣራቱን ስራ መጀመሩን የተናገሩት ኮማንደር ያለዉ ተመስገን የምርመራ ግብረ ኃይሉ በድርጊቱ የሌሎች እጅ ሊኖር ይችላል በሚል ጥርጣሬ አስር ሰዎችን በቁጥጥር ስር አዉሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልፀዋል።
ተጎጂዎች በዳግማዊ ምንሊክ ሆስፒታል ህክምና ተከታትለዋል ያለዉ ፖሊስ የሟቾች የአስክሬን ምርመራ ዉጤት እየተጠበቀ መሆኑንና ስለጉዳዩ የተሻለ ፍንጭ ሊሰጥ እንደሚችል መረጃ ሊገኝ እንደሚችል ይገመታል።
የክልሉ ፖሊስ ሚድያ ክፍል ይህ ዜና በሚድያ ይፋ እስካደረገበት ሰዓት ድረስ ከስምንቱ ተጎጂዎች ዉስጥ አንዷ የሆነችዉ የቤቱ እማወራ በአዲስ አበባ ምንሊክ ሆስፒታል በህክምና እየተረዳች መሆኑን አረጋግጧል።
በተለያየ ጊዜ እቺን አለም የተቀላቀሉት ከ46 ዓመቱ አባት እስከ 1 ዓመት አ7 ወር እድሜ ያለዉ ህፃን እቺን አለም በተመሳሳይ ሰአት ለመሰናበት የተገደዱበት ተግባር የተለየ ግኝት ካለ መረጃዉን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ ይሆናል ሲል የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መረጃውን አጋርቷል።
❤ 196😭 195👍 23💔 10😱 8👏 2🎉 2🤝 2
