ru
Feedback
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ

Открыть в Telegram

Journalist-at-large

Больше
2025 год в цифрахsnowflakes fon
card fon
133 748
Подписчики
-4624 часа
-1437 дней
-61730 день
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
በአዲስ አበባ የሚሰማው ተኩስ ምንድን ነው? - በተኩሱ አንድ ሴት መገናኛ አካባቢ ተመትታ ህይወቷ አልፏል ሙሉ ዜናው ⤵️ https://t.me/meseretmedia/683 @EliasMeseret
Показать все...
😢 635👍 131😱 93😁 41 31🤔 28
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሰሞኑ የሰማነው የተወሰኑ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (መንግስት ኦነግ ሸኔ የሚለው) አባላት ሰላም መምረጥ ተስፋ ይሰጣል አካሄዱ ላይ ግን ጥንቃቄ ካልተደረገበት ውጤቱ ከታሰበው በተቃራኒ እንዳይሆን ያሰጋል። ዛሬ ጠዋት ስልኬን ስከፍት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ልብስን የለበሱት ጃል ሰኚ ነጋሳ መግለጫ ሲሰጡ ተመለከትኩ። "በምን አግባብ?" የሚለው ትልቁ ጥያቄዬ ነበር፣ ምክንያቱም የሰራዊቱ አባል ያልሆነ ሰው ልብሱን ለብሶ ከተገኘ እንደ ከፍተኛ ወንጀል ስለሚቆጠር። በርካቶች ይህን ሁኔታ አይተው "ቀድሞውም እኮ አንድ ነበሩ" እና "ቁስል እንኳን ሳይደርቅ እንዴት እንዲህ ይደረጋል?" የሚሉ አስተያየቶችን እየሰጡ እንደሆነ ታዘብኩ። መንግስት ከጥቂት ሳምንታት እና ወራት በፊት በግድያ፣ በዝርፊያ፣ በእገታ እና በሽብር ሲከሰው ከነበረው አካል ጋር ስምምነት ሲፈፅም ረጋ ተብሎ እና በሰከነ ሁኔታ ካልተያዘ ጉዳት የደረሰባቸው እና በተለይ አሁን ድረስ ከታጣቂዎቹ ጋር በዱር በገደሉ ተፋጠው ላሉ የመንግስት ፀጥታ አካላት የሚያስተላልፈው መልዕክት ያሰጋል። አለም አቀፍ ልምዶች እንደሚያሳዩት ከሁሉም በፊት የሚቀድመው የተሀድሶ ፕሮግራም ነው። ሰላም ለሀገራችን። @EliasMeseret
Показать все...
👍 1 339😁 144 78🤔 56😢 56🕊 25🙏 18😱 10
አቶ ታዬ ደንደአ እንኳን ለቤትዎ አበቃዎት! ፍርድ ቤት የፈታውን ግለሰብ እስር ቤት በር ላይ ጠብቆ ማፈን ከኢህዴግ ግዜ ጀምሮ ተደጋግሞ የሚፈፀም ድራማ ሆኗል፣ ይህ በግልፅ ለፍትህ ስርዐቱ ያለ ቸልተኝነት ማሳያ ነው። ወደፊትም የፖለቲካ እስረኞች፣ ጋዜጠኞች እና ሌሎች ፍትህ ጠባቂዎች ጉዳያቸው በፍጥነት ታይቶ እንደሚፈቱ ተስፋ አደርጋለሁ። ጋዜጠኞቹን "ሶስት አመት አቆዩዋቸው" የሚል ትእዛዝ ከበላይ መጥቷል የሚል መረጃ አለ፣ እውን የፍትህ ሚኒስቴር ይህን ያውቀው ይሆን? @EliasMeseret
Показать все...
👍 690🤔 70 62😢 32😁 26🕊 20
Фото недоступноПоказать в Telegram
መንግስት 'ዋልታ' የተባለን ሚድያ ለማጠፍ መወሰኑ ይበል ያሰኛል፣ ጥቂት የሚባሉ መልካም ጋዜጠኞች ቢኖሩትም ከውልደቱ እስከ ሞቱ የፕሮፖጋንዳ እና ህዝብን የማጥቂያ መሳርያ ሆኖ ሲያገለግል ቆይቷል  ከአመት በፊት ፋና እና ዋልታ ሊዋሀዱ እንደሆነ አንድ መረጃ ባቀረብኩበት ወቅት የቀድሞው የዋልታ ስራ አስፈፃሚ መረጃው 'ሀሰት' እንደሆነ ተናግሮ ነበር። ስራ አስፈፃሚው አክሎም "የቀረበው ሃሳብ ተራ አሉባልታ ከመሆኑም ባሻገር ከጀርባው ብዙ ሴራ ያዘለ ነው" ብሎት ነበር። ዛሬ ግን ራሳቸው በይፋ ተዋህደዋል እያሉን ነው። ግዜ ደጉ... @EliasMeseret
Показать все...
😁 775👍 297 58🙏 28🤔 17🕊 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ጥቆማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተታለው ሚያንማር እና ታይላንድ ድንበር ላይ በቻይና የወንጀለኞች/ጋንግ ቡድን ተይዘው እየተሰቃዩ ይገኛሉ ውጭ ጉዳይ በቅርቡ ሲጠየቅ "የት እንዳሉ ለማወቅም አስቸጋሪ ሆኗል" ብሎ የሰጠውን ምላሽ አየሁ። አድራሻቸው ጠፍቶ ከሆነ እዚህ ይገኛሉ: https://maps.app.goo.gl/CHHduoAGAVs4dx8J9 በነገራችን ላይ የስሪላንካ መንግስት ሙሉ በሙሉ ዜጎቹን ነፃ አስወጥቶ ወደ ሀገራቸው መልሷል፣ የእኛዎቹ ግን አሁን ድረስ በኤሌክትሪክ ሽቦ እየተገረፉ እና ካለ ክፍያ በቀን እስከ 16 ሰአት እንዲሰሩ እየተደረጉ ይገኛሉ። @EliasMeseret
Показать все...
😢 582👍 200🙏 24 18🤔 16🕊 4😁 1😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሰሞኑ ወጣቶች በብዛት ከየመንገዱ እየታፈሱ መጋዘን ውስጥ እየታጎሩ እንደሆነ መረጃ ስናቀርብ "ውሸት ነው፣ እንዲህ አይነት ነገር ፈፅሞ የለው" ብለው ነግረውን ነበር አሁን ላይ ግን ውሸቱን መደበቅ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ሲደርሱ "በፍቃደኝነት የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ካምፕ ገቡ" ብለው ዜና ይሰሩባቸው ይዘዋል። ዩኒቨርስቲ፣ ሙያ ማሰልጠኛ፣ እርሻ ወይም ኢንደስትሪ ፓርክ ውስጥ ሊሆኑ የሚገባቸውን ወጣቶች ወደ #እሳት! @EliasMeseret
Показать все...
😢 694👍 173🤔 30😁 25 17🕊 11😱 9
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
የዚህች ህፃን ልጅን ለቅሶ ተመልከቱ...! ጎንደር አካባቢ ይቺን ልጇን ይዛ ወላጆቿን ለመጠየቅ የሄደች እናት ከቤተሰቦቿ ቤት ታግታ ተወስዳ 1 ሚልየን ብር ተጠይቆባታል። ህፃኗ እንዲህ ስታለቅስ ውላ ታድራለች፣ ቤተሰብ እንኳን 1 ሚልየን ብር ኖሮት ሊከፍል ብሩ ሲጠራ እንኳን ምን ያህል ገንዘብ እንደሆነም አያውቁም። ድሀው ህዝብ እንዲህ እየተሰቃየ እየኖረ ነው። በእውነት ይደክማል! Via መሠረት ሚድያ/ነብዩ ሲራክ @EliasMeseret
Показать все...
3.34 MB
😢 1 145👍 149 18🤔 18🕊 16😱 12🙏 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሌላ አሳዛኝ እና ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ የዘጠኝ ንፁሀን ሰዎች ግድያ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ትናንት ለሊት እንደተፈፀመ ታውቋል ትናንትም፣ ዛሬም፣ ነገም "ነፍስ ይማር" እያልን መኖር ነው። መቼ ይሆን የንፁሀን ግድያ የሚያበቃው? ዛሬም ነፍስ ይማር! @MeseretMedia
Показать все...
😢 1 423👍 78🙏 64 38😱 19🕊 16
ሰዎች ለበርካታ አመታት ከኖሩበት አካባቢ በሁለት እና ሶስት ቀናት አጣድፎ እና ቤት አፍርሶ ማባረር፣ ለሰራተኞች ለሁለት እና ሶስት ወራት ደሞዝ አለመክፈል፣ የአካል ጉዳተኞችን እና የ15 አመት ህፃናትን ጭምር አፍሶ ወስዶ ለመልቀቅ በብር መደራደር... ከሰሞኑ ግፎች በጥቂቱ። የጥቁር ህዝብ የነፃነት ምሳሌ የሆነው ኢትዮጵያዊ በአንድም ሆነ በሌላ መልኩ ህብረቱን አጥቶ በአንድነት ድምፁን ማሰማት አቅቶታል። እሱ እንዳለ ሆኖ ይህን የሚያዙት እና ሚያስፈፅሙት አካላት ግን ቤተሰብ የላቸውም? ልጆች የሏቸውም? #FoodForThought @EliasMeseret
Показать все...
😢 1 568👍 371🙏 136 69🤔 28🕊 17😁 7😱 7
በመጪው የትረምፕ አስተዳደር ብዙ ኢትዮጵያውያንን በሚመለከተው የኢሚግሬሽን ጉዳይ ዙርያ በአሜሪካ ሀገር የኢሚግሬሽን የህግ ባለሙያ ከሆነው ከአቶ ሙሉአለም ጌታቸው ጋር ያደረግኩት አጭር ቆይታ: https://youtu.be/bW0VdKHE5yw?si=QbFZeO4N86mQ_NWH
Показать все...
👍 268 27😁 19😢 8🙏 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
እጅግ አሳዛኝ፣ አፀያፊ እና ሁላችንም ልናወግዘው የሚገባ ድርጊት ሰላሌ ላይ እንደተፈፀመ ታውቋል የሰው ልጅ ላይ የዚህን ያህል ጭካኔ ለምን? ምን እየሆንን ነው? የነዚህ ግፎች መጨረሻ መቼ ይሆን? ነፍስ ይማር! @EliasMeseret
Показать все...
😢 887👍 91😱 42🤔 36 25🕊 14😁 3🙏 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ይህ የ40/60 ህንፃ ቦሌ አያት 2 ብሎክ 38 ይባላል ዕጣ ከወጣበት ሁለት አመት ሊሞላው ሲሆን ባለ 13 ፎቁ "ህንፃ" በሚያሳፍር እና አደገኛ በሆነ ሁኔታ ተሰርቶ ቆሟል። እስካሁን ከ8ኛ በላይ ያለው የውስጥ ለውስጥ partition የሌለው፣ መወጣጫ ደረጃው ያላለቀ፣ የውስጥ ልስን የሌለው እና ጣራው ያልተመታ ነው። ህዝብ ግን የንግድ ባንክ ክፍያውን ቤት አገኝ ብሎ እየከፈለ ነው። ህንፃው ውስጥ ሰው ገብቶ አስከፊ አደጋ ሳያደርስ በፍጥነት መፍትሄ ያስፈልገዋል። @EliasMeseret
Показать все...
🤔 553👍 286😢 172😱 73😁 47 36🙏 26
Фото недоступноПоказать в Telegram
አዲስ አበባ ገና ፓሪስን አልመሰለችም፣ ወደፊት ግን ልትመስልም... ልትበልጥም ትችላለች! ግን ኢቢሲ ህዝብ በሚሊዮኖች በሚራብበት፣ በሚገደልበት፣ በሚፈናቀልበት እና በሚሰደድበት ወቅት የቁንጅና ውድድር ይመስል ከተማ ለከተማ መልክ ሲያወዳድር የሚውል ሚድያ ሆኖ አረፈው? ይህ ነው የኢቢሲ 'አዲሱ አቀራረብ' ተብሎ በስፋት ሲተዋወቅ የከረመው? #ሙያውንአታርክሱት @EliasMeseret
Показать все...
👍 963😁 458😢 162 56🙏 28🤔 21🕊 9😱 7
የ33 አመት እድሜ ያላት ሶማሊላንድ ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ አድርጋ አዲስ ፕሬዝደንት መርጣለች እኛ የ3 ሺህ አመት ስልጣኔ ያለንስ? @EliasMeseret
Показать все...
😁 848👍 256😢 168 56🤔 45🕊 18😱 13
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከውጭ ጉዳይ እንዳጋራው የተላከልኝ ነው የእንግሊዘኛ፣ ፈረንሳይኛና ዓረብኛ ቋንቋዎችን መናገርና መጻፍ የምትችሉ እና ዕድሚያችሁ ከ18-30 የሆነ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መመዝገብ ትችላላችሁ
Показать все...
😁 512👍 221 45😢 21🤔 9😱 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
No comment! @EliasMeseret
Показать все...
😁 906🤔 240😢 151👍 49 29😱 11🙏 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
አይ ኢቢሲ Fact Check፣ አይ ማስተባበል! ክስተቱን በአይን ያዩ የኤርፖርት ሰራተኞች፣ የሲቪል አሺዬሽን ባለሙያዎች፣ የአየር መንገድ ባልደረቦች እና አንዳንድ ተጓዦች ጭምር እውነት እንደነበር ትናንት አረጋግጠውልኝ ነበር። ለማስተባበል የተሄደበት "ልምምድ ነበር" የሚለው ምላሽ ይባስ ብዙ ጫና ላይ ያለውን አንድ ለእናቱ የሆነውን አየር መንገዳችንን ሌላ ችግር ላይ መጣድ ነው። ደሞ ልምምድ የሚደረገው በፕሮግራም በአየር ጦር ቤዝ እንጂ ኤርፖርት ገብተው ሊሳፈሩ check in ያረጉ ሰዎችን ወደ ቤታቸው መልሰህ ነው እንዴ? ይህን ውሸት ሰምተን ሌላ ምን ቢነግሩን እንመን? @EliasMeseret
Показать все...
👍 1 204😁 377 73😢 39🙏 29🤔 9😱 7🕊 7
Фото недоступноПоказать в Telegram
ችግር መኖሩን አምኖ "ለማስተካከል እየሰራን ነው" የሚል ሳይሆን በዚህ መልኩ ፈጦ የሚታየውን እውነታ የሚክድ አካሄድ መኖሩ መጪው ግዜ ከባድ የመሆኑ አንድ ማሳያ ነው ለመሆኑ ፋና ብሮድካስቲንግ ትናንት የህዝብ አፈሳ መረጃ "ሀሰት ነው፣ ዝርዝር መረጃ ይዘን እንመለሳለን" ብሎ ምነው በዛው ቀረ? 🤔 @EliasMeseret
Показать все...
👍 896😁 394😢 121 47🙏 21🤔 16😱 7
አብዛኞቻችን ጋዜጠኞች የማህበረሰቡን ጉዳይ አጀንዳ ማድረግ አልቻልንም። We are failing our society! ለብዙ ዜጎች የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ቅዳሜ እና እሁድ ኢቢኤስ ላይ የምናያት አይደለችም፣ ግን እሱን እስክትመስል አብረን መታደምን መርጠናል። Praying for better days! @EliasMeseret
Показать все...
960👍 446😢 154😁 23🙏 18🕊 13🤔 12😱 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእናንተው የሆነውን፣ ለእናንተው የተከፈተውን መሠረት ሚድያን ይከታተሉ። ወደፊት ወደ ሳተላይት ጣብያነት ተቀይሮ የምታዩት ይሆናል ⤵️ https://youtube.com/@meseretmedianews?si=JwzjZsQgHfCDXQwl መረጃን ከመሠረት!
Показать все...
👍 713 70🙏 40🤔 10😁 9🕊 9