uk
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

Відкрити в Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
71 509
Підписники
+724 години
+1577 днів
+34330 день
Архів дописів
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾              ቁ/295 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም 💡  ርዕስ፡ የእርሰ በእርስ ግንኙነት መበላሸት መዘዞች ⏳ሰዓት፡ 32 ደቂቃ 🕌 ቦታ፡ ፉሪ በድር መስጂድ 🗓 የተደረገበት ቀን፡ ጁሙዓ 3/7/1446 ዓ.ሂ      የዕለተ እሁድ 5/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://tinyurl.com/mr34yh3h         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показати все...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች በሚል ርዕስ።
Показати все...
እስቲ እንታረቅ❗️ 🔅ምድር የሰው ልጆች ሆይ በቃኝ! ከዚህ በላይ አልታገሳችሁም!ከዚህ በላይ እኔ ላይ በሰላም መኖር አትችሉም!  ግፋችሁ በዛ!ከስሬ አድርጌ የዋጋችሁን እሰጣችኋለሁ! እያለች ይመስላልና እስቲ ወደ አላህ እንመለስ! 🔅እርሱ ይቅር እንዲለን እኛም ይቅር እንባባል/አውፍ እንባባል! 🔅አላህ እንዲታረቀን እስቲ እኛም እንታረቅ!   🔅 መሪና ባለስልጣኖቻችንም በየቦታው  እየፈሰሰ ያለውን ደምና የተበዳይ እምባን ለማስቆም ከመቼውም በላይ ጥረት ያድርጉ! 🔅ምድር እንደወትሮዋ ቀጥ ብላ እንድትቆምና ያለ ስጋት እንድንኖርባት ግፍና በደልን ከምድራችን ላይ እናስቁም። 🔅የዛሬ የጁሙዓ ልዩ ዱዓችን ላይም የሀገራችን የሰላምና ፍትህ ጉዳይ ላይ ይበልጥ ያተኮረ ብናደርገው መልካም ነው። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ጁሙዓ ረጀብ 3/1446 ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Показати все...
እስቲ እንታረቅ❗️ 🔅ምድር የሰው ልጆች ሆይ በቃኝ! ከዚህ በላይ አልታገሳችሁም! ከዚህ በላይ እኔ ላይ በሰላም መኖር አትችሉም!  ግፋችሁ በዛ! ከስሬ አድርጌ የዋጋችሁን እሰጣችኋለሁ! እያለች ይመስላልና እስቲ ወደ አላህ እንመለስ! 🔅እርሱ ይቅር እንዲለን እኛም ይቅር እንባባል/አውፍ እንባባል! 🔅አላህ እንዲታረቀን እስቲ እኛም እንታረቅ! 🔅 መሪና ባለስልጣኖቻችንም በየቦታው እየፈሰሰ ያለውን ደምና የተበዳይ እምባን ለማስቆም ከመቼውም በላይ ጥረት ያድርጉ! 🔅ምድር እንደወትሮዋ ቀጥ ብላ እንድትቆምና ያለ ስጋት እንድንኖርባት ግፍና በደልን ከምድራችን ላይ እናስቁም። 🔅የዛሬ የጁሙዓ ልዩ ዱዓችን ላይም የሀገራችን የሰላምና ፍትህ ጉዳይ ላይ ይበልጥ ያተኮረ ብናደርገው መልካም ነው። ✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ጁሙዓ ረጀብ 3/1446 ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Показати все...
تفسير سورة الزخرف 3 mnk (1).mp315.90 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/256 🔹تفسير سورة الزخرف 🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር     ቁ/3 (ከ26-35 )       የዕለተ ጁሙዓ 3/7/1446 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/6wniBT       🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показати все...
7_የልብ_መስፋትና_መረጋጋትን_ለማግኘት_የሚረዱ_ነገሮች.mp314.71 MB
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️ 💠 أسباب شرح الصدور (من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد) 📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች 📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው 🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         ክ/7 (የመጨረሻው ክፍል)       የዕለተ ሐሙስ 2/7/1446 ዓ.ሂ      የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔗 https://tinyurl.com/2a2x63pk        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት            ⬇  ⬇  ⬇  ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/3pwj9zvk            🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показати все...
(272) የዛዱል መዓድ ፈታዋ.mp36.25 MB
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/272 የዕለተ ረቡዕ 1/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም   የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት 🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽 🔗https://tinyurl.com/36vjjfmy ▪️1/ የሆነ ስራ ለመስራት ፈልጌ የአጎቴ ልጅ ብር ሊያበድረኝ ነበር የሚኖረው ሳውዝ አፍሪካ ነው እዛ የሚሰሩ ልጆች ሲጋራና ዊግ ይሸጣሉ አብዛሃኞቹ የአጎቴ ልጅ እነዚህን ይሸጣል አይሸጥም አላውቅም የሱን ብር ተቀብዬ መስራት እችላለው? ▪️ 2/ ከዚህ በፊት አከራይቼ ነበረ ተከራዮቹ የቤት ክራዩን ሳይከፍሉ ከጠፉ 3 አመት ይሆናቸዋልና የቤት ክራዩን ብር እነሱ ጥለውት ከሄዱት እቃ ሽጬ መውሰድ እችላለሁኝ? ▪️3/ እኔ ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸው እህቴም ሰልማ ነበር ቤተሰብ ጋር በሄደችበት ክርስቲያን ልጅ አገባች እናት መልስ ልትጠራቸው ፈልጋ ብር አነሳት እናቴን በብር ባግዛት በሃራም መተባበር ይሆንብኛል? ▪️4/ እኔ ከባለቤቴ ጋር ተጣልቼ ከአሁን በኋላ ካንተ ጋር መኖር አልፈልግም ብዬ ማልኩኝ ከዛም በኋላ ሰዎች አስታረቁን አብረን መኖር ጀመርን ለማሃላው ምን ማድረግ አለብኝ? ▪️5/ ነሲሓ የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው እርሶ ይህን ያክል እያስተማሩ በሴቶች ላይ በዚህ ልክ እየለፉ ጥሩ አኽላቅና ስነ–ምግባር  እንዲኖረን በአላህ ፍቃድ እየሰሩ ቢሆንም እኛ ሴቶች ግን በሰው ህይወት ገብተን የሚመለከተንንም የማይመለከተንንም እያወራን እንገኛለን። ስለ ሰው ባል፣ ሚስት፣ልጆች ባጠቃላይ ስለ፣ ብሔር ስለ ሀብት፣ ስለ ሸይኽ፣ ስለ ደርሳዎች የሚቀረን የለም። የቀራን እስከማንመስል ኢልም ላይ ያለን እስከ ማንመስል በጣም የሚያሳፍር ባህሪ ነው የምናንፀባረቀው ነሲሓ ያስፈልገናል ። ▪️6/ ወንድ የእጅ ጌጥ መልበስ ሀራም ነው? ▪️7/ እናቴ የማታ ደርሶችን ለመከታተል ለደህንነቴ ከመስጋት የተነሳ አትፈቅድም እና እሷን እሺ ብዬ ልታዘዝ ወይስ እንቢ ብዬ ወደ ደርስ ልሂድ? ▪️8/ አንድ ሰው ለሌላ ሰው ልደት እንኳን አደረሰህ ማለት እንዴት ይታያል? ከማለትም አልፎ ቀለል ያለ ስጦታ ሰጥቶ አላህ እድሜህን/ሽን ያርዝመው ማለትስ? ▪️9/ ለወገብ ህመም፣ ውፍረትን ለመቀነስ፣ ለግፊት፣ ለስኳር ፣ለኮልስትሮልእና ለብዙ አይነት በሽታዎች ለመቀነስ ዶክተሮች እስፖርት ያዛሉና ሙዚቃ ሳይኖር ለሴቶች በሴቶች አሰልጣኝ እስፖርት መስራት እንዴት ይታያል?  ▪️10/ ለመድረሳ ግንባታና ለመስጂድ ግንባታ እንዲሁም ለመድረሳ ወጪ የዘካን ገንዘብ መስጠት ይቻላል? ▪️11/ የቅርብ ቤተሰብ ችግርተኛ እያለ የዘካን ገንዘብ ለመድረሳ መስጠት እንዴት ይታያል ? ▪️12/ የዛሬ 3 አመት አካባቢ በህመም ምክኒያት የረመዷን መፆም አልቻልኩም ነበርና በስኣቱ ባለማወቅ ለሚስኪን አብልቼ ብቻ ትቼው ነበር ቀዷእ ማውጣት እንዳለብኝ ያወቅኩኝ አሁን ነው ግን አሁንም በጣም እያመመኝ ስለሆነ መፆም አልችልም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? ▪️13/ ከአባት ቀድማ የሞተች ሴት ልጅ ከአባቷ ንብረት ድርሻ/ውርስ አላት? ከአባትዋ ቡሃላ የሞተችስ የምትወርስ ከሆነ ድርሻዋ ለልጆችዋ ይደርሳል? ከደረሳቸውስ በህይወት ካሉ እህቶች እኩል ነው? 🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
Показати все...
6_የልብ_መስፋትና_መረጋጋትን_ለማግኘት_የሚረዱ_ነገሮች.mp314.81 MB
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️ 💠 أسباب شرح الصدور (من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد) 📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች 📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው 🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም                     ክ/6       የዕለተ ማክሰኞ 30/6/1446 ዓ.ሂ     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🔗 https://tinyurl.com/2a2x63pk        🔸🔹🔸🔹🔸🔹 📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት            ⬇  ⬇  ⬇  ⬇ 🔎 https://tinyurl.com/3pwj9zvk            🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐 https://zadalmead.com/ ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad ✔️ http://x.com/zad_al_mead ✔️https://instagram.com/zad_al_mead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
Показати все...
02:34
Відео недоступнеДивитись в Telegram
36.36 MB
5_የልብ_መስፋትና_መረጋጋትን_ለማግኘት_የሚረዱ_ነገሮች.mp311.85 MB