"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
Відкрити в Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
Показати більше2025 рік у цифрах

71 523
Підписники
+2524 години
+1637 днів
+36730 день
Архів дописів
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/265
የዕለተ ረቡዕ 13/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/mrss6vdt
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/የሱና ሶላት ላይ ሱባሀንአላህ ይባላል ወይስ የፈርድ ሶላት ብቻ ነዉ የሚባለዉ?
▪️2/እናቴ ቡና ጀባትላለች አሟቶች የሞቱትሰዎ ስምእየጠራች ጀባትላለች ምግብም ቀርቦ ስማቸዉን እየጠራች ይበላል ይሄ ነገር እንዴት ይታያል እናም እናቴ ቡና አፍይልኝ ብትለኝ ማፍላት እችላለዉ ወይስ በወንጀል መተባበርነዉ የሚሆንብኝ ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ ያብራሩልኝ
▪️3/ እኔ ሥኡዲ ነበርኩ ከዛ ከሥኡዲ ወደ ኢትዮጺያ ሄድሁ ኢቃማ ላወጣ ከዛ ወደ ኢትዮጺያ ሄጄ በሰላም ከተመለሥኩ ለበጎ አድራጎት ሠደቃ እሠጣለሁ ብዬነበር አሁን በሰላም ሱዑዲ ገባሁ እና የተነዘርኩትን እደገባሁነው የምከፍለው ሠርቼ ብከፍለው ችግር አለው ስለሚቆይ የኔ ብሩ ብዙ ሥለሆነ የተነዘርኩት ቀስ እያልኩ ብከፍለው ችግር ይኖረው ይሆን ብታብራሩልኝ
▪️4/ ፀባይ ያለው ስው አቂዳው ያልተስተካከለ ለትዳር መምረጥ ይቻላል ወይ? ይሰግዳል ይፆማል ከዚህ ውጭ ስለዲኑ ምንም አያቅም
▪️5/የሆነ ብር ነበረ ለሰው እሚሰጥ ባለቤቴን ልስጥ ብዬ ስጠይቀው እዳሰጭ ከሰጠሽ ፍች ነን አለኝ እኔ ደሞ ብሩን ሰጠሁኝ ኒካው ይወርዳል አይወርድም ያብራሩልኝ ጀዛከላህ ኸይር
▪️6/ባለቤቴ አስካሪ መጠጥ ጠጥቶ መጣ እኔ በንደት ፍታኝ ስለው በ3 ፈታኝ ከዛም ሰዎች ነበሩ ጠጥቶ ስለሆነ የዚህ አይነት ፍች የለም አሉኝ እኔም ስለድኔ አላውቅም ነበር አሁን ያለሁት ስደት ነው ግን በአንድ ላይ ነን ይህ እንደት ይታያል ያብራሩልኝ
▪️7/ልብስ በፎቶ ወይም በተለያዩ ፊደሎች ፊደሉ የስማቸው መጀመሪያ ሊሆን ይችላል አሰራልን ይሉኛል
ወይም በተለያዩ ቅርፃች እንዴት ይታያል በሸሪዓችን
▪️8/ እኔ አረብ ሀገር መሻውር ነው የምሰራው ሴቶችን ስራ በምወስድ ሰአት በደላላ ነው የሚሄዱት የደላላ ብር ተቀበልልን ይሉኛል ፣ እንደዚሁ በየመን የሚመጡትን የመን ያለ ደላላ ፣የደላላ ብር ተቀበል ይሉኛል የማውቃቸው ሰወች ከሆኑ አንተ ነህ የምትበላን ይላሉ እኔ የመሻውር ብቻ ነው የማገኘው ይህ እንዴት ይታያል?
▪️9/እኔ የምኖረው ውጭ ሀገር ቤት ተከራይቼ ሃላፊ ሆኜ ከሙስሊሙም ከክርስቲያን ጋደኞቼ ጋር ነው የምኖረው እና አሁን በአላቸው ደረሰ እና ለነሱ በአል ለነሱ ብደግስ ችግር አለው? እንዲሁም ለበአል ብለው የሰሩትን ምግብ መብላት እዴት ይታያል? እዲሁም እካን አደረሳችሁ ማለትስ እችላለው? ያብራሩልኝ?
▪️10/እኔ አላህ አግርቶልኝ ኒቃብ እለብሳለው ግን የአባቴ ወንድም ለአባቴ በእናት ነው የሚገናኙት በአባት አይገናኙም ለሱ መሸፈን አለብኝ?
▪️11/እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና ባለ ትዳር ነኝ ባሌን አምጥቼዋለው እዚህ እና እሱ ከተለያዩ ሴቶች ጋር ያወራል እና ሲያወራ ደሞ ምስት ይለኝም ብሎ ነው የሚያወራቻው ለሁለት ሴቶች ምስት ይለኝም ብሎ ያወራበት መረጃ አለኝ ግን ቡዙ ግዜ ሚስት ይለኝም ብሎ ያወራል ተብያለው እና አንድ ያገባ ወንድ የኒካህ ሚስት እያለችው ሚስት ይለኝም ካለ ኒካው ይወርዳል ሲባል ሰምቻለው ይህን ያብራሩልኝ ጀዛኩሙሏህ
▪️12/እኔ ባለትዳር ነኝ ከተጋባን ቡሀላ ከአንድ አመት ቆይታ ቡሀላ ወዴ ዱባይ መጣሁ እኔ ባሌ በተዴጋጋሚ እንጋጫለን እናም ነገሩ ከረረና እድንለያይ ጠየኩት እምቢ አለኝ ከትንሺ ጊዜ ቡሀላ እኔም አመረርኩ እና ፍች ጠየኩ ከዛ እኳን ሶስት ኒካህ አስር ፈትቸሻለሁ አለኝ በድምፅ ሳይሆን በፅሁፍ እሺ ብየሳለ መልሶ ተናድጀ ነው እጄ አስቤበት ከልቤ አይዴለም አለኝ እና ምድነው የማድረገው ?
▪️13/እኔ ሰለምቴ ነኝ ከአንድ ሙስሊም ወንድሜ ጋር በአጋጣሚ ተዋወቅን ለጋብቻም ጠየቀኝ ፈቃደኛም ሆንኩ ከሱ በፊት አግብቸ እንደማውቅ ጠየቀኝ አወ አልኩት ቤተሰቤም ሳይጠየቅ የአባቴን ስም ብቻ ጠየቀኝ ከዛ ኒካ ታሰረ አለኝ ከዛ ጀምሮ ሚስቴ ነሽ በማለት እየኖርኩ ነው እኔ ማወቅ የፈለኩት ኒካው ትክክል ነውን?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/3
የዕለተ ሰኞ 11/4/1446ዓ.ሂ ትምህርት
ሙሓደራ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/4tfnz4sb
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/3
የዕለተ ሰኞ 11/4/1446ዓ.ሂ ትምህርት
ሙሓደራ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/yc3rxy6j
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
283የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_አደጋና_የአላህን_ቁጣ_መከላከያ_ሁለት_መንገዶች_ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም.mp36.29 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/283
🔆 አደጋና የአላህን ቁጣ መከላከያ ሁለት መንገዶች
የዕለተ እሁድ 10/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/3bphrsck
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/2
የዕለተ ቅዳሜ 9/4/1446ዓ.ሂ ትምህርት
ሙሓደራ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/zr4jrmcm
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/245
🔹تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1 - 13ኛው )
የዕለተ ጁሙዓ 8/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/3ruy6yxm
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem✔️https://www.facebook.com/yenegew/j
✔️http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
✔️http://www.x.com/zad_al_mead
✔️https://www.instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
mnk_محاضرة_أسباب_النجاة_من_النار_والفوز_بالجنان_1.mp314.16 MB
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/1
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ረቡዕ 6/4/1446ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/OXk84g
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
