Fana Media Corporation S.C (FMC)
Відкрити в Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Показати більше2025 рік у цифрах

208 022
Підписники
-7124 години
-2437 днів
-82430 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ግዛቸው አማረ በማስተዋል እያዩ “ጉብልዬ” https://youtu.be/u1tKFX1ZFd4
👍 1
01:09
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#መክሊትሲትኮም #MeklitSitcom 👉https://youtu.be/QTeK0wRnjQI
meklit.mp467.64 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም በዛሬው እለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በወቅቱ እንዳሉት÷ኤግዚቢሽን እና ፎረሙ ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ…
https://www.fanamc.com/archives/306961
❤ 6👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የኢትዮጵያ ብልፅግና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማትን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ እንዳሉት÷ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን (ኮፕ2032) እንድታዘጋጅ የተመረጠችው ኢትዮጵያ ሰፋፊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስራዎችን…
https://www.fanamc.com/archives/306958
❤ 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ጉምሩክ ኮሚሽን ከመደኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል – ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተቋሙ ከመደበኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል አሉ። የኮሚሽኑ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባውን የሼህ አሊ ጉሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት አስመርቋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንዳሉት፤ ጉምሩክ ኮሚሽን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ስራዎችን…
https://www.fanamc.com/archives/306954
❤ 10😱 1🎉 1
በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በምስል
❤ 9👍 2🎉 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ
የትኛው ይሁንሎት?
መኪናው? ፍሪጁ፥ TV፥ የልብስ ማጠብያው? በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ያግኙ። ሽልማቱ የእርስዎ ሊሆን ይችላል።
ለበለጠ መረጃ :የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤
👉 https://t.me/+foHjdaF-A-9hNDk0
❤ 3
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማስታወቂያ
በዓሉን በማስመልከት የቀረበውን ከ5 – 15% ቅናሽ ይጠቀሙ
በስልክ ቁጥራችን +251907080808/+251978595959/ ይደዉሉ
ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ!
#Century #RealEstate
❤ 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መመዝገቡ ይታወሳል። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ ከፍተኛ የሆነ እመርታዊ ለውጦች እየተመዘገበ በመምጣቱ ባለፈው በጀት…
https://www.fanamc.com/archives/306945
👍 6❤ 5
00:50
Відео недоступнеДивитись в Telegram
መደመር መተግበሪያ
video_2025-12-27_10-43-11_2.mp458.49 MB
👍 5❤ 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ኮንፈረንሱ የኢትዮጵያን ቡና በቻይና ይበልጥ ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱ የተገለፀ ሲሆን በዚህም ከአምስት አመት በፊት ቻይና በኢትዮጵያ ቡና መዳረሻነት ከነበረችበት የ33…
https://www.fanamc.com/archives/306946
❤ 8👏 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ገናን ከፋና #ዲጂታል፣ ከፋና #ፖድካስት፣ ከፋና #ቴሌቪዥን፣ ከፋና #Plus እና ከ13 #ሬዲዮዎች ጋር ያድርጉ!
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን
🥰 3❤ 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞሮኮ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው 35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት አራት የምድብ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ በምድብ ሶስት የተደለደሉት ናይጄሪያና ቱኒዚያ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ቡድኖቹ የምድብ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል መወጣታቸው ይታወሳል። ከዚህ ጨዋታ አስቀድሞ ምሽት 2:30 ላይ በመጀመሪያ የምድብ ጨዋታቸው ሽንፈት…
https://www.fanamc.com/archives/306939
❤ 7👍 3😱 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከአምባሳደር ጄኔራል ባጫ ደበሌ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/H3jOHQfjj9U
👍 18❤ 9😁 7🥰 2
