uz
Feedback
Fana Media Corporation S.C (FMC)

Fana Media Corporation S.C (FMC)

Kanalga Telegram’da o‘tish

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
208 026
Obunachilar
-7124 soatlar
-2437 kunlar
-82430 kunlar
Postlar arxiv
Hammasini ko'rsatish...
2
Photo unavailableShow in Telegram
ፍሬው ሙሉጌታ በፋንታሁን ሸዋንቆጨው “መውደዴን ” https://youtu.be/-i97uAOSzCA
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ግዛቸው አማረ በማስተዋል እያዩ “ጉብልዬ” 👉https://youtu.be/u1tKFX1ZFd4
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
በሱፍቃድ ገዛኸኝ በማዲንጎ አፈወርቅ “ባቲ” 👉https://youtu.be/6VEQ7kbTDoo
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ዳዊት ኪዳነማርያም በነዋይ ደበበ “አልዋሽም” 👉https://youtu.be/Cn_0u1XiOws
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ታፈረ አሰፋ በማህሙድ አህመድ “ትዝታ ያቃጠለው” https://youtu.be/dZlEFYuC_Tk
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ግዛቸው አማረ በማስተዋል እያዩ “ጉብልዬ” https://youtu.be/u1tKFX1ZFd4
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Hammasini ko'rsatish...
2
01:09
Video unavailableShow in Telegram
#መክሊትሲትኮም #MeklitSitcom 👉https://youtu.be/QTeK0wRnjQI
Hammasini ko'rsatish...
meklit.mp467.64 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስትራቴጂ የሚመራ ዘላቂ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም በዛሬው እለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) በወቅቱ እንዳሉት÷ኤግዚቢሽን እና ፎረሙ ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ… https://www.fanamc.com/archives/306961
Hammasini ko'rsatish...
6👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ብልፅግና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብልጽግና የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማትን ታሳቢ ያደረገ እንዲሆን እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። በኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ 2025 ኤግዚቢሽን እና ፎረም ተጀምሯል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅቱ እንዳሉት÷ የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤን (ኮፕ2032) እንድታዘጋጅ የተመረጠችው ኢትዮጵያ ሰፋፊ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስራዎችን… https://www.fanamc.com/archives/306958
Hammasini ko'rsatish...
8
Photo unavailableShow in Telegram
ጉምሩክ ኮሚሽን ከመደኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል – ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተቋሙ ከመደበኛ ስራው በተጨማሪ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ይገኛል አሉ። የኮሚሽኑ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ያስገነባውን የሼህ አሊ ጉሬ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዛሬው እለት አስመርቋል። በሥነ ሥርዓቱ ላይ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ እንዳሉት፤ ጉምሩክ ኮሚሽን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በርካታ ስራዎችን… https://www.fanamc.com/archives/306954
Hammasini ko'rsatish...
10😱 1🎉 1
በቻይና ሁናን ግዛት ጁጆ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የቻይና-ኢትዮጵያ የቡና ኢኮኖሚና ንግድ ትብብር ኮንፈረንስ በምስል
Hammasini ko'rsatish...
9👍 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ የትኛው ይሁንሎት? መኪናው? ፍሪጁ፥ TV፥ የልብስ ማጠብያው? በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ያግኙ። ሽልማቱ የእርስዎ ሊሆን ይችላል። ለበለጠ መረጃ :የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ 👉 https://t.me/+foHjdaF-A-9hNDk0
Hammasini ko'rsatish...
3
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ በዓሉን በማስመልከት የቀረበውን ከ5 – 15% ቅናሽ ይጠቀሙ በስልክ ቁጥራችን +251907080808/+251978595959/ ይደዉሉ ወይም ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ግራውንድ ፍሎር ቢሮ ቁጥር 15፣ አትላስ ሴንቸሪ ኤክስኪዩቲቭ ታወር ግራውንድ እና 1ኛ ፎቅ፣ ብራስ ሴንቸሪ አዲስ ትሬዠር አፓርትመንት ግራውንድ ፍሎር በሚገኘዉ ቢሮአችን ብቅ ይበሉ! #Century #RealEstate
Hammasini ko'rsatish...
4
Photo unavailableShow in Telegram
በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል – ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር) አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርምር በተገኘ ዝርያ የቡና ምርታማነትን በሄክታር 28 ኩንታል አድርሰናል አሉ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ንጉሴ ደቻሳ (ፕ/ር)። በ2017 በጀት ዓመት በቡና ምርት ለመጀመሪያ ጊዜ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መመዝገቡ ይታወሳል። ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በዘርፉ ከፍተኛ የሆነ እመርታዊ ለውጦች እየተመዘገበ በመምጣቱ ባለፈው በጀት… https://www.fanamc.com/archives/306945
Hammasini ko'rsatish...
👍 6 5