Natnael Mekonnen
Відкрити в Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
Показати більше2025 рік у цифрах

180 661
Підписники
-12224 години
-7527 днів
-2 16730 день
Архів дописів
የውሸት መረጃን እናጋልጣለን፤ ለእውነት እንቆማለን!
ኢህአፓ የሚባል የፖለቲካ ፓርቲ ሰሞኑን “አዲስ አበባ ትናገር” በሚል መፈክር ህዳር 27/2018 የህዝብ ውይይት ሜክሲኮ በሚገኘው ሆቴል ዲ አፍሪክ አዘጋጅቻለሁ እያለ በየማህበራዊ ሚዲያው ማስታወቂያ እያስነገረ መቆየቱ ይታወሳል።
ዛሬ ደግሞ የስብሰባ አዳራሽ ኪራይ መንግሥት ነው የከለከለኝ እያለ እርባና ቢስ ውንጀላውን እያናፈሰ እንደሚገኝ ከእዚሁ ከማህበራዊ ሚዲያ መንደር ማወቅ ተችሏል።
ጉዳዩ ግን ተቃራኒ ነው። የከተማ አስተዳደሩ ፓርቲው ባቀረበለት ጥያቄ መሰረት ግልጽ ደብዳቤ በመጻፍ የመሰብሰብ ፍቃድ ተሰጥቶአቸዋል።
መንግሥት የመሰብሰብ መብት ያረጋግጣል እንጂ ለፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰብሰቢያ አዳራሽ ከሆቴሎች የመከራየት ሞራላዊም ሆነ ህጋዊ ግዴታ የለውም።
ኢህአፓ ሆይ ካረጀና ካፈጀ የፖለቲካ ቁማርተኝነት ውጣ! እንደዚህ አይነት የሴራ ፖለቲካ ወገኖቻችንን ከፈጀ በኋላ ከደርግ ውድቀት በኋላ ኢህአፓ የሚባል ፓርቲ ህልውናውን ከማጣት አልፎ ስንት ለሀገር የሚጠቅሙ መሪዎቹና አባሎቹ ከኢትዮጵያ ተሰድደው በባዕድ ሀገር አሳራቸውን ሲበሉ እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።
የለውጡ መንግሥት ማንም ስለ ኢትዮጵያ ይመለከተኛል የሚል በህጋዊና ሰላማዊ መንገድ መታገል ይችላል በሚል ጽኑ አቋሙ ነው ኢህአፓን ከሶስት አስርተ ዓመታት በኋላ ወደ ህልውናው ተመልሶ ለሀገሩ ፖለቲካ የሚጠበቅበትን አስተዋጽኦ እንዲያበረክት ሙሉ ፍቃድ የሰጠው። “ባጎረስኩ እጅ ተነከስኩ” ይሉታል ይሄን ነው።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ22 የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች (ቤቲንግ ቤቶች) ፈቃድ ታገደ!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ በሀገሪቱ ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ ከ ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ታግዷል።
በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አማካኝነት ፈቃዳቸው የታገደባቸውን ዋና ዋና የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች እነሆ፡
1. ዳሽ ቤት ባለ አንድ አባል ኃ/የተ/የግ/ማህበር
2. ዋልያ ስፖርት ኃ/የ/የግ/ማህበር
3. ኤክስኔት ሶሎሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ቱ ኤክስ ቤት)
4. ኤች ዲ ኤም /አፍሮ/ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
5. ብላክ ፐርል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
6. አይከኒክ ስፖርት ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
7. ጃምቦ ቤት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
8. ዳአባአክ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
9. ኢቲኤል (ኪዉክ) ኃ/የ/የግ/ማህበር
10. ቤት አራዳ ስፖርት እና ኢንተርቴመንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ሱፐር)
11. ቫሞስ ኢንተርቴይመንት ኃ/የ/የግ/ማህበር
12. ፍላሽ ስፖርት ውርርድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
13. ሁለገብ ኦንላይን ሶሎሽን ኃ/የ/የግ/ማህበር
14. ዘመን ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
15. ሁሉ ጌሚንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
16. አዲስ ቴልኮ ሰርቢስ አክሲዮን ማህበር (ቤቲካ ስፖርት ውርረድ)
17. ዩኒክ /መላ/ ስፖርት ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
18. ቶቶ ስፖርት ሶልሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
19. ኩኩሉ ስፖርት ስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
20. መርኬ ቤቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር (ሻምፒዮን)
21. ቤት ዘጠኝ ዘጠና አራት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
22. ሀሪፍ የስፖርት አገ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Via ብሔራዊ ሎተሪ (National Lottery)
Фото недоступнеДивитись в Telegram
☎️☎️📞 0923427106
ሜሪት ፕሮፐርቲስ በውቢቱ መሃል ፒያሳ አራዳ ፖርክ ፊትለፊት ከ ባለ 1መኝታ ጀምሮ ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይዘንላችሁ መጥተናል
ለተወሰኑ ቤቶች በወጣ የማስታወቂያ ቅናሽ
በካሬ ከ90,000 ብር ጅምሮ
100% ለሚከፍል 30% ቅናሽ አለ
በ10% ቅድመ ክፍያ
ባለ አንድ መኝታ 49ካሬ ከ 414 ሺብር
ባለ ሁለት መኝታ 95 ካሬ ከ 850 ሺብር
ባለ ሶስት መኝታ 130 ካሬ ከ 1.1ሚሊየን ብር ጃምሮ
ተመራጭ የሚያደርገን
ለከፍተኛ የመንግስት ና የ ግል ተቋማት እንዲሁም የተለያዩ ትልልቅ ሆቴሎች ሽራተን ሆቴል፣ኤሊያና ሆቴል በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ
ከፍተኛ ና መካከለኛ ትምህርት ቤቶች በቅርብ ርቀት መገኘቱ ፤ እንድ ሊሴ ገብረማሪያም፣ካቴድራል የመሳሰሉ ትምህርት ቤቶች እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠቃሽ ነው።
ንባብ ለሚያዘወትሩ አብርሆት ቤተመጽሃፍት እንዲሁ በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል።
በ 4ቱም አቅጥቅጫ እጅግ የተዋበ እይታ ያላቸው መኖሪያ ቤቶች ልዮ ከሆነ ዲዛይን እና የቦታ አጠቃቀም ጋር።
☎️☎️ 0923427106
ልብ ይበሉ ይኸ ቅናሽ የሚቆየው ለ10ቀናት ብቻ ነው ለበለጠ መረጃ ሰክሪኑ ላይ ባለው ስልክ ይደውሉ
የበካይ ጋዝ ልቀት መጠን ለመቆጣጠር ክትትል ተጀምሯል።
አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከተሽከርካሪዎች የሚወጣውን በካይ ጋዝ ልቀት መጠንን (ጭስ) ለመቆጣጠር የሚያስችል የክትትል ተግባራት መጀመሩን የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አሳውቋል።
ባለስልጣን መ/ቤቱ ፥ " ተሽከርካሪዎች በካይ ጋዝ ልቀት ልኬት ተደርጎለት ደረጃውን ካላሟላ በቀጠይ አሰተካክሎ እንዲመጣ የሚደረግ ሲሆን ደረጃውን ካለፈ ደግሞ የማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ማግኝት ይችለሉ " ብሏል።
ከቀናት በፊት በዚሁ የበካይ ጋዝ ልቀት ቁጥጥር ጉዳይ መግለጫ ተሰጥቶ ነበር።
መግለጫውን ሰጥተው የነበሩት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሩ አለሙ ስሜ (ዶ/ር) ፤ ተሽከርካሪዎች የሚለቁት የጋዝ መጠን ገደብ መቀመጡን አስንተዋል።
በተለይ ያረጁ ተሽከርካሪዎች የበካይ ጋዝ ልቀታቸውን እንዲቀንሱ ቴክኖሎጂ (ጭሱን እንዲቀንስ የሚያደርግ ቴክኖሎጂ) መጠቀም እንዳለባቸው ፤ ይህን የማያደርጉ ከሆነ እንዳያሽከረክሩ እንደሚታገዱ ተናግረዋል።
በተለይ ለረዥም ጊዜ ያገለገሉና ሞተራቸው ያረጀ ተሸከርካሪዎች የሚለቁት በካይ ጋዝ ከፍተኛ በመሆኑ ካላስተካከሉ እንደሚታገዱ አስታውቀዋል።
" መንግስት የነዳጅ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎችን ዜሮ ማድረግ/ሙሉ በሙሉ እንዳይኖሩ ማድረግ ሳይሆን የሚለቁትን ጋዝ ነው መገደብ የፈለገው " ሲሉ ተናግረዋል።
በመሆኑም የሚለቁት የበካይ ጋዝ መጠን ከተቀመጠው ስታንዳርድ በልጦ ክልከላ እንዳይጣልባቸው ቴክኖሎጂውን መጠቀም ወይም ወደ ታዳሽ ኃይል/ወደ ኤሌክትሪክ አልያም የተፈጥሮ ጋዝ መቀየር እንዳለባቸው አሳስበዋል፡፡
የበካይ ጋዝ ልቀጥ መጠንን ለመቆጣጠር የተዘጋጀውን ስታንዳርድ ያዘጋጀው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ሲሆን ሁሉንም በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ የነዳጅ ተሽከርካሪዎችን ይመለከታል ተብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከበካይ ጋዝ ልቀት ቁጥጥር ጋር በተያያዘ ያነጋገራቸው አሽከርካሪዎች ፥ አንድ ተሽከርካሪ " ደረጃ አላሟላም " የሚባለው መጠኑ በቁጥር ስንት ሲያስመዘግብ እንደሆነ በግልጽና በይፋ ለህዝብ ካልተገለጸ ፤ በሚዲያም የማሳወቅ ስራ በስፋት ካልተሰራ ሁኔታው ለሙስናና ብልሹ አሰራር የሚያጋልጥ እንዳይሆን ስጋታቸውን ገልጸዋል።
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
0945570269
0951656916
Watsup https://wa.me/message/PGMFYAI7Y4G3K1
03:59
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ታደሰ ወረደ፣ ራሱ ጌታቸው ረዳ ላይ ያደረገውን እያጨደ ይመስላል። በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም። 😊
IMG_2057.MP420.95 MB
01:15
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ኢትዮጵያ እንድትበታተን ከሚፈልጉ ኃይሎች ጋር የሚደረግ ግንኙነት አጥፊነት ነው ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ 🫡
IMG_2061.MP414.66 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት አካባቢ ያለው ሁኔታ ምሽቱንም ባለበት መሆኑን ታውቋል የትግራይ "አርሚ 31 እና 22 " ታጣቂ ኃይሎች የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት ቢሮ አሁንም እንደከበቡ መሆናቸውን ተረጋግጧል::
የድምፂ ወያኔና ትግራይ ቴሌቪዥን ያለበት አካባቢ አሁንም መንገዶቹ እንደተዘጉ ሲሆኑ ቦታው በታጣቂዎቹ ተከቧል:: ዛሬ ቀን አካባቢ ሐውልቲ ላይ ፍንዳታ ነበር። ድምፂ ወያኔ፣ ትግራይ ቴሌቪዥን ሠራተኞች ከቢሮ እንዲወጡ ተደርገዋል፤ ይህንን ታጣቂዎቹ አሁንም የተቆጣጠሩት ሲሆን በፍንዳታው የተጎዳ ሰው ይኑር አይኑር እስካሁን በትክክል የታወቀ ነገር የለም::
ፍንዳታው የቦምብ ይሁን ሌላ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ባይታወቅም ድምጹ ግን ሰማዕታት ሀውልት ግቢ ካለ ደን ውስጥ ነው የተሰማው። በሌላ በኩል ምሽት እስከ 3 ሰዓት ያለውን ሁኔታ እንዳለ ያለ ሲሆን ተኩስም ነበር:: በጉዳዩ ላይ የክልሉ ግዚያዊ አስተዳደር እስካሁን ያለው ነገር የለም::
ከምሽቱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በመንግስት የስራ ሃላፊነት ላይ የሚገኙ ከፍተኛ የህወሓት ካድሬዎች የተነሳው ተቃውሞ በውይይት ሊፈታ እንደቻለ ፤ ውይይት የተደረሰባቸው ነጥቦች ምን እንደሆኑ ሳይገልፁ በማህበራዊ የትስስር ገፆቻቸው በስፋት በመፃፍ ላይ ይገኛሉ።
01:18
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በአሁን ሰአት በስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ሚዲያ አዋርድ ላይ የ EBC ጋዜጠኛዋ መታሰቢያ ደረጄ አሸናፊ ሆናለች
IMG_2048.MP415.53 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከሐረር መልካም የምስራች ሰማን
ከሳምንት በፊት ለሐረሪ ክልላዊ መንግስት የጀግናው አሊ በርኬ ልጅ የትናየት አሊ በርኬ በችግርና በህመም እየተሰቃየች ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደምትገኝና ክልሉ የአቅሙን ድጋፍ እንዲያደርግላት ጥሪ አቅርቤ ነበር። ዛሬ መልካም ዜና ሰምተናል።
የሐረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ኦርዲን በድሪ እህታችንን አግኝተው በደረሰባት ሁኔታ ማዘናቸውን ገልፀው ለህክምና የሚሆናትን አንድ መቶ ሺ ብር በመስጠት በጥቂት ቀናት ውስጥ ደግሞ ለህመሟ የሚመች ጥሩ መኖሪያ ቤት እንደሚሰጣት አብስረዋታል። የትናየት አሊ በርኬ እንደሚታወቀው በህመሟ ምክኒያት ቤት የሚያከራያት እንኳን አጥታ የምትሰቃይና ልጇን እንኳን ማሳደግ አቅቷት ገዳም ወስዳ እስከመስጠት የደረሰች እህት ነበረች።
የሐረሪ ክልል ፕሬዝዳንት ክብር አቶ ኦርዲን በድሪ እንዲሁም የክልሉን መንግስት እጅግ አድርጌ ላመሰግን እወዳለሁ። ዘር ሃይማኖት ሳትሉ የዚህችን ምስኪን እናት ችግር እንደፈታችሁ ፈጣሪ በጎደለው ነገር ሁሉ ይሙላላችሁ። በኢትዮጵያ ህዝብና በመላው ለዚህች ሐገር ዋጋ በከፈሉ የኢትዮጵያ ጀግኖች ስም አመሰግናለሁ።
ከሰላም ውጪ አማራጭ የለም!
ልዩ መረጃ ‼️ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ስምምነቱን የክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን በመወከል ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ተፈራርመዋል።
በአፍሪካ ህብረት እና በኢጋድ አደራዳሪነት ወይይት እና ድርድር ሲካሄድ መቆየቱ የተገለጸ ሲሆን፥ በዚሁ መሰረት የዘላቂ ሰላም ስምምነት ተፈርሟል፡፡
ርዕሰ መሰተዳድሩ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፥ ዛሬ ለክልላችን ህዝብ የመጀመሪያው ትልቅ የሰላም ኩነት የተካሄደበት ቀን ነው ብለዋል።
ከግጭት አሸናፊም ተሸናፊም የለም፥ ከሰላም ሁሉም ያተርፋል፥ ስምምነቱ ለሰላም ወዳድ ህዝባችን ትልቅ እፎይታን ይሰጣል ነው ያሉት፡፡
የህዝብና የመንግስትን ጥሪ ተቀብለው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን ለመጡ ወንድሞቻችን እንደ መንግስት አድናቆትና ክብር አለኝ ብለዋል፡፡
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን (አፋሕድ) በመወከል ስምምነቱን የተፈራረሙት ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ባደረጉት ንግግር፥ ማንኛውም ግጭት መጨረሻው ውይይትና ድርድር ነው ብለዋል። ችግሮችና የሀሳብ ልዩነትን በንግግር መፍታት ፖለቲካዊ ሽንፈት ሳይሆን ጥበብና ብልጠት መሆኑን ገልጸው፥ ችግሮችን ለመፍታት ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበር ተገቢ አለመሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አምባሳደር ሰልማ ማሊካ አዳዲ በበኩላቸው፥ ስምምነቱ የሀገሪቱን ቀጣይ መዳረሻ የሚያቃና ነው ብለዋል።
Update Tigray : የትግራይ ታጣቂ ሃይሎች በመቀሌ ከተማ ተኩስ ከፍተዋል:: ታጣቂዎች የድምጸ ወያኔን ቢሮ ሃላፊ ስራ አስኪያጅ በቀጥጥር ስር ማማላቸውም ታውቋል::
ታጣቂዎቹ የኤፍ ኤም ራዲዮና ድምጸ ወያኔን ሰራተኞች ከስቱዲዮ ሙሉ በሙሉ እንዲወጡ አዘው እስቱዲዮዎቹን ተቆጣጥረዋል::
Breaking : የህወሓት ታጣቂዎች የድምፂ ወያነ ቢሮ እና ፕረዝዳንት ፅሕፈት ቤት (ደጀን ቢሮ) ተቆጣጥረዋል። ሰራተኞችን ከቢሮ አስወጥተዋል። ሁለቱን ቢሮዎች መቆጣጠራቸውን ካረጋገጡ በኋላ በሐውልት (የህወሓት ፅሕፈት ቤት) የደስታ ቶክስ ወደ ሰማይ ተተኩሷል።
00:23
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ሰበር ዜና : በቶክስ የታጀበው የ TDF ወታደሮች እንቅስቃሴ ! በመቀሌ በሞንጆሪኖ የሚመራው ኃይል የጀኔራል ታደሰ ወረደን ቢሮ በኃይል መቆጣጠሩ እየተነገረ ነው።
ዛሬ መቀሌ ከተማ የተፈጠረውን ውጥረት ተከትሎ ታጣቂዎች የአስተዳደር ቢሮዎችን ወደ መቆጣጠር እያመሩ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ።
IMG_2006.MP41.93 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
10 ነጥቦች ከማስረሻ ሰጤ በቅርቡ የሚለቀቅ interview የተወሰደ፤
1️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- በሀገር ውስጥ ህጋዊ መንገድን የማይከተል ጦረኛ ስብስብ ከማንኛውም የውጭ የጦር ቡድን በላይ የሀገር ጠላት ነው። የኢትዮጵያ ደህንነት በህጋዊ እና ተጠያቂ የመንግስት ኃይሎች ብቻ ይጠበቃል፤ ከመንግስት ውጭ የሚሰሩ የጦር ቡድኖች የህገወጥነት እና ሀገር የማፍረስ ትዕዛዝን ከውጭ ጠላቶች በመቀበል ሀገራዊ ስርዓትን የሚያበላሹ ብቻ ናቸው።
2️⃣ የህዝብ ደህንነት ቀዳሚ ነው አለ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ
“የተለያዩ የጦር ቡድኖች በሀገር ደረጃ በየቦታው መኖራቸው ለዜጎች ታላቅ ፍርሀት ያመጣል፤ ህዝቡ ጸጥታና ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ሕይወት ይገባዋል። መቼ እና እንዴት እንደሚያልቅ የማይታወቅ ጦርነት ስለሆነብኝ ሰላምን መርጫለሁ።
3️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- “ክርክር በመናገር ይፈታል እንጂ በጦርነት አይደለም። በዲሞክራሲያዊ ሀገር የሀሳብ ልዩነት በድምጽ፣ በውይይት እና በህጋዊ መንገድ ይፈታል—በዘመቻ አይደለም። አለቅን እኮ ይበቃናል። አዲስ መንገድ ለሀገራችን ብለናል። መላው አማራ ይህንን መንገድ እንዲመርጥ እንታገላለን ። “
4️⃣ ማስረሻ ሰጤ :- “ውስጣዊ የአመራር ክፍፍል እና የተከፋፈል ተዋጊ ሀይል ተይዞ ብርቱ ክልልዊና ማንነታዊ ብቃት አይገነባም።
የተበታተነ የቡድን አመራር፣ የአካባቢ ግጭቶች እና ውስጣዊ መለያየት የአማራን ህዝብ ብርታት ገድሎታል።ይበቃል። “
5️⃣ማስረሻ ሰጤ:- “ የማያባራ ግጭት ሁሉንም ማህበረሰባዊ እድገቶችን ይከለክላል። በመንገዶች፣ በት/ቤቶች፣ በጤና እና በቢዝነስ ላይ የሚሰራ እድገት በጦርነት ዘመቻ ላይ ባሉ አካባቢዎች በየጊዜው ይቆማል። እስከመቼ? ስለዚህ ሰላም የሁሉም ቁልፍ ነው።ሰላምን መርጠናል። “
6️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- “ፋኖ ያልተደራጀ የጦር ስብስብ ነው ለቋሚ ጠላቶች እና የውጭ ኃይሎች መሣሪያ እየሆነ ነው።ይህንን ከዚህ በኋላ አልቀበልም። “
7️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- “ወጣቶች በጦርነት ህይወታቸው እየተቀጠፈ ማየት ሰለቸኝ። ዘለው ያልጨረሱ ልጆች በትምህርት እና በስራ መጠንከር ሲገባቸው እንዲሁ ሲባክኑ ማየት ሰለቸኝ። እያለቁ ያሉ ወጣቶች ለቤተሰብ እና ለሀገር የሚጠቅሙ ናቸው።”
8️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- የሕዝብ የምሬት እና የማንነት ጥያቄዎች ድምጽ አሁን በፋኖ ስም ከተዘረጋ ቡድን ምላሽ አያገኝም። የተቋማት ባለሙያዎች፣ ሃይማኖታዊ መሪዎች በሕጋዊ መንገድ የህዝብ ተወካዮች ናቸው—በዘመቻ ሳይሆን በሰላማዊ ትግል አቋማቸውን መግለጽ እና ማሳመን የሚያቅታቸው አይደሉም። አቅማቸውን አሟጠን አልተጠቀምንባቸውም ።
9️⃣ ማስረሻ ሰጤ:- “የአማራ ጉዳይ በመልካም ተግባራት እንጂ በግፍ ግድያዎች አይፈታም። ፍትህ በሰላም ይመጣል፤ ግፍ የትኛውንም ትክክለኛ ጉዳይ ያጨልማል ።”
🔟 ማስረሻ ሰጤ:- “ብርቱ ክልል በብርቱ ተቆጣጣሪ ተቋማት ይገነባል። የፖሊስ፣ የደህንነት እና የአስተዳደር ተቋማት ሁል ጊዜ የተሻለ ሰላማዊ ስርዓት ይፈልጋሉ፤ ይህን ስርዓት በመገዳደል ሊፈጥር የሚችል የተደራጀ ቡድን እንኳን በእውን በህልምም የለም።”
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የትግራይ የጸጥታ ኃይሎች አባላት የጊዜያዊ አስተዳደሩን ቢሮ መክበባቸውን ለቢቢሲ ትግርኛ ገልፀዋል።
የትግራይ የጸጥታ ኃይሎች አባላት “የደመወዝ ክፍያ ዘገየ” በሚል ቅሬታቸውን መሳሪያዎቻቸውን ይዘው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ህንፃን ከበውታል።
የአርሚ 31 ጦር 71 አባላት ትናንት ረቡዕ ምሽት ከአራጉሬ (እንደርታ) አካባቢ ወደ መቀሌ መጥተው አመፅ እንዳስነሱ ታውቋል። ዛሬ ጠዋት የአስተዳደር ህንፃውን ከበውታል። ከዚህ በተጨማሪ የ “አርሚ 31 ኮር 312 ክፍለ ጦር ረመፅ የሚባለው ዛሬ ህዳር 25/2018 ዓ.ም 5:05 የመሳሪያ ማስቀመጫ መጋዘን በመስበር ትጥቃቸውን በመታጠቅ ከነሩበት ቦታ ወደ መቀሌ በመገስገስ ላይ መሆናቸውን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ጠቁመዋል። የፌደራል መንግሥቱ በጀት በወቅቱ ባለመልቀቁ በትግራይ ክልል ደመወዝ በወቅቱ መክፈል እንዳልተቻለ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እንዲሁም ህወሃት በተናጠል ለፌደራል መንግስቱ ቅሬታ ማቅረባቸው ይታወሳል።
