uk
Feedback
"ኡማ ቲቪ " Tv

"ኡማ ቲቪ " Tv

Відкрити в Telegram

ለበለጠ ወቅታዊ መረጃወችን ለማገኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Показати більше
2025 рік у цифрахsnowflakes fon
card fon
46 279
Підписники
Немає даних24 години
-877 днів
-54930 день
Архів дописів
ደስ የሚል ዜና! በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን ገደባኖ ወለኔ ወረዳ መሀል ጉታዘር ቀበሌ የሀጅ ሙሀመድ መስጅድና ኢስላማዊ ማዕከል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥና የሰደቃ ፕሮግራም ተካሄደ።
Показати все...
👍 15
ከ 18,000 በላይ ሰማዕታት =========== ጭራቋ እስራኤል በጋዛ ላይ ባካሄደችው የሁለት ዓመቱ የጅምላ ጭፍጨፋና የዘር ማፅደት ጦርነት ላይ ከ18,000 በላይ ሟቾችን (ሰማዕታት) በእጁ እንደቀበረ …ቀባሪ ዩሱፍ ሀታም ይናገራል።
Показати все...
😭 51 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቅርበት የማቃት አንዲት ታታሪ እህቴ በአዲስ ስራ መታለች የዚህ ቻናሌ ቤተሰቦቼ ደሞ የሚሰሩ እጆችን ስለምትተባበሩ ይችን እህታችንን ቤተሰብ ሁኖት በአይነታቸው ልዩ እና ጣፋጭ ሆነው የሚዘጋጁትን ቴራሚሱ ዴዘርቶች  በተለያዩ ጣእም(ፍሌቨሮች) አስቀድመው በማዘዝ ልዩነቱን ያጣጥሙ ቀኖን ያሳምሩ!!! ከታች ባሉት ስልኮች በመደወል አስቀድመው ይዘዙ 0967006882 0967008862 0965694688 በቴሌግራም https://t.me/sistersdesserts በቲክቶክ https://www.tiktok.com/@sisters.dessert0?_r=1&_t=ZM-92QyV3hg4tM
Показати все...
16
ዘምዘም ባንክ ለምስራቅ ሐረርጌ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፋይናንስ በማድረግ ዘመናዊ ተሽከርካሪ ገዝቶ አስረከበ!! ምክር ቤቱ የተለያዩ እስላማዊ አገልግሎቶችን በተቀላጠፈ ሁኔታ መስጠት ያስችለዉ ዘንድ እንዲሁም የመስክ ምልከታዎችን በቀላሉ ለማካሄድ የተሽከርካሪው ግዢ አስፈላጊ እንደነበር ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። ዘምዘም ባንክ መሰል ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በፋይናንስ መደገፉን በመቀጠል ህዝባዊ አለኝታነቱን ያረጋግጣል!! ዘምዘም ባንክ የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
Показати все...
23
Фото недоступнеДивитись в Telegram
😡 32 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እንኳን ደስ አልዎ!! አዲሱ ኢ ፓስፖርት በሁሉም የሃገራችን  ክልሎች አገልግሎቱን ጀመረ! ካሉበት ሆነው አስፈላጊ ሰነዶችን በኦንለይን(በቴሌግራም) በመላክ ብቻ  ቀጠሮ አሲዘው፤ በቀጠሮ ቀን ወዳመለከቱበት ቅርንጫፍ ሄደው አሻራ በመስጠት በመደበኛ እና በአስቸኳይ (2 ቀን ወይም 5 ቀን) ፓስፖርቶን በእጅዎ ያድርጉ። አስፈላጊ ሰነዶች   አዲስ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. የተረጋገጠ የልደት ሰርተፊኬት ከ 41 አመት በታች ለሆኑ ፓስፖርት እድሳት 1. የቀድሞ ፓስፖርት የመረጃ ገጽ 2. ፓስፖርት መጠን (3*4) ቅርብ ግዜ የተነሱት ፎቶ   ለተበላሸ/ለጠፋ ፓስፖርት 1. የታደሰ የቀበሌ /የመስራ ቤት መታወቂያ 2. ለፖሊስ ያመለከቱበት መረጃ (ከጠፋ)   ለህጻናት (ከ 18 አመት በታች) 1. የአመልካች አባት ወይም እናት ወይም ሞግዚት የታደሰ መታወቂያ 2. የልጅ የልደት ካርድ 3. ልጅ ከ 5 አመት በላይ ከሆነ ፋይዳ መታወቂያ   ፓስፖርት ለመቀበል 1. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 2.ፋይዳ መታወቂያ 3. ኦንለይን ያመለከቱበት ፕሪንት አውት 4. ክፊያ የፈጸሙበት ደረሰኝ (CBE birr, CBE mobile banking, Tele birr) እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ!!! ይደውሉ፤ያማክሩን!!! ለበለጠ መረጃ; 0940958895 ይደውሉ። Join telegram group https://t.me/Urgentpassport157
Показати все...
8👍 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ከእንግዲህ የእንግድነት ወግ አይኖርም! የኢትዮጵያ ሙስሊም ከእንግድነት ተረክ ወጥቶ የሀገሪቱ ታሪካዊ ባለቤት መሆኑን አውጇል። እስልምና የጥንት ማንነታችን ሲሆን፣ የነጃሺና የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቁርኝትም ሃይማኖታዊ ክርክር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በፍትህ ላይ የመሰረተ ታላቅ መንግሥታዊ ፕሮጀክት ነው። ከእንግዲህ የምንኖረው ይህንን ታሪካዊ መሪነትና ባለቤትነት በተግባር በማረጋገጥ አዲስ ምዕራፍ ለመክፈት ነው። በቅርቡ አላህ በአፊያ ያገናኘን!! ዐብዱልጀሊል ሸኽ ዐሊ ካሳ/ Abduljelil Ali
Показати все...
77👍 21🥰 8😁 1💯 1😡 1
#ባንግላዲሽ #ሸሪፍ_ኦስማን_ሃዲ የወጣቶች መሪ እና የምርጫ እጩ ተወዳዳሪ የነበረ ከመስጅድ ሲወጣ ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች በጥይት ተመትቶ በደረሰበት ጉዳት ህይወቱ አልፏል። አላህ ይዘንለት በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የቀብር ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል።
Показати все...
😢 60 20😭 7😡 4👍 1
#ማሻ_አላህ 🇸🇦 በአብዛኞቹ አየር መንገዶች በረዥም በረራ ጊዜ ለመስገጃ ቦታ ማግኘት ፈጽሞ የማይቻል ነገር ነው። 🕋✈️ ነገር ግን፣ በሳውዲ አየር መንገድ ፣ የኋለኛው ክፍል 8 ያህል መቀመጫዎች ተነስተው እንደ መስገጃ እንዲሆን ተደርጓል፣ ትልቅ ምንጣፎች ና ለብቻ ለመስገድ ለሚፈልጉ መጋረጃዎች ያሉት ነው።
Показати все...
🥰 75 32👍 18
እንኳን ደስ ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ በዛሬው እለት እሁድ 12/04/2018 በምስራቋ ኮከብ አፋር ክልል የኢትዮጵያ ሙስሊም ካውንስል የአፋር ክልል ወጣቶች ካውንስል የምስረታ ጉባኤ በደማቅ ሁኔታ ታላላቅ መሻኢሆች ፣ ኡስታዞች ፣ ከሁሉም የክልሉ ዞን የተውጣጡ ወጣቶች እንድሁም የሰመራ ሎጊያ ማህበረሰብ በተገኙበት ባማረ እና በደመቀ መልኩ ተመስርቷል። በፕሮግራሙ ላይ ከፍታኛ የክልሉ የመንግስትና የመጅሊስ አመራሮች የፌደራል መጅሊስ አመራሮችና የፌደራል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል አመራሮች በተገኙበት የምስረታ ፕሮግራሙ ተካሂዶል:: የክልሉን ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እንዲመሩ ተመርጠዋል። 1 ኡስታዝ ዶ/ር ሰኢድ አሊ ሀሩን ፕሬዝዳንት 2 አቶ ኡመር ኑር አሊ ም/ፕሬዝዳንት 3 አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ ሀሰን ፀሀፊ 4 አቶ አሚን ሙሀመድ ቦዳያ 5 አቶ ሙሀመድ አብዱ ሰኢድ 6 አቶ ሁሴን ሁመድ አሊ 7 አቶ ኡስማን ቦልኮ ሙሀመድ 8 ወ/ሮ ከዲጃ ሁሴን ሀሰን 9 ወ/ሮ ሀስና ሙሀመድ አህመድ ሁነው ተመርጠዋል አላህ የተሻለ ስራ ሰርተው ሀቃቸውን እዲወጡ እንመኛለን
Показати все...
38👍 6🥰 1😁 1
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት እና ልዑካቸው ከሀረር ከተማ ዒማሞች፣ መሻይሆችና እና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ። •••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ታህሳስ 12/2018 ዓ.ል| ጁማደል አል ሳኒ 30/1447 ዓ.ሒ بِسْمِ ٱللَّهِ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلرَّحِيمِ ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• ሀረር ለስራ ጉዳይ በዛሬው ዕለት የጠቅላይ ምክር ቤቱ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተካተቱበትን ልዑክ እየመሩ ወደ ሀረር ከተማ ያቀኑት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በሀረር ቆይታቸው ከኢሞማሞች፣ መሻይኾች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በከተማዋ ባለው ኢስላማዊ እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም የክልሉን እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ100 ቀናት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በመገምገም የቀጣይ 100 ቀናት ዕቅድ እንዲዘጋጅ የስራ አቅጣጫ አስቀምጠዋል። በክብር ዶክተር ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም የተመራው የጠቅላይ ምክር ቤቱ ልዑክ አባላት ዝሁር ሶላትን በታላቁ ኢማም አህመድ መስጂድ ከሰገዱ በኋላ የመስጂዱን የማስፋፊያ ፕሮጀክት እና ኮሪደርን ጨምሮ ከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን በከተማዋ የስራ ኃላፊዎች መሪነት ከጎበኙ በኋላ ተልዕኳቸውን አጠናቀው ወደ ድሬደዋ ከተማ ተመልስዋል። ••••••••••••••••••••••••••••• የኢት/እ/ጉ/ጠ ምክር ቤት ሕዝብ ግንኙነት
Показати все...
👍 14 10
00:38
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በካፌወችና በሬስቶራንት እንዲሁም በሆቴል ዘርፍ ላይ የተሰማራቹህ ቤተሰቦቻችን ይህንን እንደ ዘመኑ ዝምን ያለ ያለ ቴክኖሎጂ ለድርጅታቹህ መጠቀም ከፈለጋቹህ ከኛ ጋር ታገኛላቹህ ። - OIL PRESS MACHINE - COFFEE PRINTER - DABO KOLO MACHINE - COOKS MACHINE - PEANUT BUTTER MACHINE By Kitchen Power Brand 0904032200 0990900909 091183 6029 የተለያዩ እቃወች ለማገኘት የቴሌግራም አድራሻ ይመልከቱ ።                  https://t.me/kitchenpowerr
Показати все...
7.52 MB
8