2025 рік у цифрах

272 685
Підписники
+14124 години
+1887 днів
+1 37230 день
Архів дописів
Фото недоступнеДивитись в Telegram
አስቶን ቪላ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አስቶንቪላ ከቼልሲ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችሏል።
የአስቶን ቪላን የማሸነፊያ ግቦች ኦሊ ዋትኪንስ 2x ሲያስቆጥር ለቼልሲ ጇ ፔድሮ ከመረብ አሳርፏል።
ቼልሲ በውድድር አመቱ አምስተኛ የፕሪሚየር ሊግ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
አስቶንቪላ በሁሉም ውድድሮች 1️⃣1️⃣ኛ ተከታታይ ጨዋታውን አሸንፏል።
በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመራው አስቶንቪላ ስምንተኛው ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ድሉ ሆኗል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
3️⃣ አስቶን ቪላ :- 39 ነጥብ
5️⃣ ቼልሲ :- 29 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - አርሰናል ከ አስቶንቪላ
ማክሰኞ - ቼልሲ ከ በርንማውዝ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 316🔥 48😁 34👍 28🤬 13😱 11
Фото недоступнеДивитись в Telegram
90+2'
ቼልሲ 1 - 2 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ ⚽⚽ ዋትኪንስ
ዩጋንዳ 1 - 1 ታንዛኒያ
⚽ ኢክፔዙ ⚽ ምሱቫ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 54❤ 48🔥 13👍 7😱 4😢 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
80'
ቼልሲ 1 - 2 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ ⚽ ዋትኪንስ
ዩጋንዳ 0 - 1 ታንዛኒያ
⚽ ምሱቫ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 100😁 62🔥 15🥰 8😢 6👏 5👍 3🤬 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ካማራ ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ !
አስቶን ቪላ ከቼልሲ እያደረገ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ካማራ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
ይህንንም ተከትሎ ከማቲ ካሽ በመቀጠል አንድ ጨዋታ የሚቀጣ ሌላኛው የአስቶን ቪላ ተጨዋች ሆኗል።
ሁለቱም ተጨዋቾች አስቶን ቪላ የፊታችን ማክሰኞ ከሊጉ መሪ አርሰናል ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ያመልጣቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 240👎 77😁 38🔥 10😢 10👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
73 '
ቼልሲ 1 - 1 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ ⚽ ዋትኪንስ
ቼልሲ የተጨዋቾች ቅያሬ ሲያደርግ
- እስቴቫኦ በኮል ፓልመር
- ማሎ ጉስቶ በኩኩሬላ
- ጊቴንስ በጋርናቾ
- ሊያም ዴላፕ በጇ ፔድሮ ተቀይረው ወደ ሜዳ ገብተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 74🥰 5😁 5🔥 2👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
60'
ቼልሲ 1 - 1 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ
ዩጋንዳ 0 - 1 ታንዛኒያ
⚽ ምሱቫ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 58❤ 32👍 10👎 10🔥 3🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
52'
ቼልሲ 1 - 0 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ
ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 35👍 11👎 2👏 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
እረፍት
ቼልሲ 1 - 0 አስቶን ቪላ
⚽ ፔድሮ
ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 60👏 10👍 4😢 2👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ማቲ ካሽ ከአርሰናል ጨዋታ ውጪ ሆነ !
አስቶን ቪላ ከቼልሲ እያደረገ በሚገኘው የፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ማቲ ካሽ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክቷል።
ይህንንም ተከትሎ የአስቶን ቪላው ተጨዋች ማቲ ካሽ በቅጣት ምክንያት አንድ ጨዋታ የሚያልፈው ይሆናል።
አስቶን ቪላ የፊታችን ማክሰኞ ከሊጉ መሪ አርሰናል ተጠባቂ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
👍 261😢 94❤ 49😁 27👏 13👎 12😱 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
37'
ቼልሲ 1 - 0 አስቶን ቪላ
ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 54👍 11👎 8🔥 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
20'
ቼልሲ 0 - 0 አስቶን ቪላ
ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 34👍 8
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ ዴቪድ ራያ አድናቆት ይገባዋል “ ኦዴጋርድ
“ ድሉ ይገባናል “
የመድፈኞቹ አምበል ማርቲን ኦዴጋርድ የቡድናቸውን ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ “ አስደናቂ ግብ ጠባቂ “ ሲል ገልፆታል።
ብራይተን “ ግብ ካስቆጠሩ በኋላ ወደ ጨዋታ ተመልሰው ነበር “ ያለው ኦዴጋርድ “ ነገርግን እኛ በደንብ ተቆጣጥረናል ፤ ጨዋታውን ማሸነፍ ይገባናል “ ብሏል።
ዴቪድ ራያ ስላዳነው የግብ ሙከራ የተጠየቀው “ ተጨዋቹ “ እነሱ ወደጎል የሞከሩት ብቸኛው ትልቅ ሙከራ ይመስለኛል “ በማለት ተናግሯል።
አክሎም “ ዴቪድ ራያ እንደምታውቁት አስደናቂ ነው ትልቅ አድናቆት ይገባዋል ፤ ያዳነው ኳስ ለቡድኑጨወሳኝ እና ትልቅ ነበር “ ብሏል።
❤ 417👍 51😁 31👎 16🔥 5👏 5
Фото недоступнеДивитись в Telegram
1'
ዩጋንዳ 0 - 0 ታንዛኒያ
ቼልሲ 0 - 0 አስቶን ቪላ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 41🔥 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
“ ማሸነፋችንን መቀጠል አለብን “ ሮናልዶ
ለአል ነስር ሁለት ግቦችን ያስቆጠረው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቡድኖ ማሸነፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስቧል።
“ የውድድር አመቱ ገና ረጅም ነው “የሚለው ሮናልዶ “ ግዴታ በአሸናፊነት መቀጠል አለብን በማለት ገልጿል።
“ የውድድር አመቱ አጋማሽ ላይ ሊጉን ያሸነፈ ማንም የለም “ ሲል ሮናልዶ ተናግሯል።
አል ነስር በሳውዲ አረቢያ ሊግ ታሪክ የመጀመሪያ አስር ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግርኳስ ታሪኩ 956ኛ ጎሉ ማስቆጠር ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 462👍 32😁 24👎 9🔥 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#CAN2025
በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ ሴኔጋል ከዲሞክራቲክ ኮንጎ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
የዲሞክራቲክ ኮንጎን ግብ ቤካምቡ ሲያስቆጥር ሳዲዮ ማኔ ሴኔጋልን አቻ አድርጓል።
የምድቡ ደረጃ ምን ይመስላል ?
1️⃣ ዲሞክራቲክ ኮንጎ :- 4 ነጥብ
2️⃣ ሴኔጋል :- 4 ነጥብ
3️⃣ ቤኒን :- 3 ነጥብ
4️⃣ ቦትስዋና :- ምንም ነጥብ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 94🥰 2
አርሰናል እና ሊቨርፑል አሸንፈዋል !
በፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር አርሰናል ብራይተንን 2ለ1 እንዲሁም ሊቨርፑል ዎልቨስን በተመሳሳይ 2ለ1 ማሸነፍ ችለዋል።
የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ኦዴጋርድ እና ሩተር በራሱ መረብ ላይ ሲያስቆጥሩ ለብራይተን ጎሜዝ ከመረብ አሳርፏል።
ሊቨርፑልን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ፍሎሪያን ቨርትዝ እና ግራቨንበርች ከመረብ ሲያሳርፉ ለዎልቭስ ቡና አስቆጥሯል።
ፍሎሪያን ቨርትዝ ለሊቨርፑል የመጀመሪያ የፕሪሚየር ሊግ ጎሉን አስቆጥሯል።
በሌሎች ጨዋታዎች
- ፉልሀም ዌስትሀም ዩናይትድን 1ለ0
- ብሬንትፎርድ በርንማውዝን 4ለ1 ሲያሸንፉ
- ኤቨርተን ከበርንሌይ 0ለ0 ተለያይተዋል
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ አርሰናል :- 42 ነጥብ
4️⃣ ሊቨርፑል 32 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ :- አርሰናል ከ አስቶን ቪላ
ሐሙስ :- ሊቨርፑል ከ ሊድስ
❤ 424👍 45👏 20👎 16😁 12🔥 4🥰 2🎉 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ተጠናቀቀ | አል ነስር 3-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
⚽ ጇ ፊሊክስ
ክርስቲያኖ ሮናልዶ አራተኛው የአል ነስር የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ መሆን ችሏል።
ሮናልዶ በውድድር አመቱ 12ኛ የሊግ ጎሉን ሲያስቆጥር ጇ ፊሊክስ በተመሳሳይ ያስቆጠራቸውን ግቦች ወደ 12 ከፍ አድርጓል።
አል ነስር በሊጉ ያደረጋቸውን አስር ጨዋታዎች በማሸነፍ በ 30 ነጥቦች ሊጉን በበላይነት እየመራ ይገኛል።
❤ 335👍 53🔥 22😁 16🥰 10
Фото недоступнеДивитись в Telegram
85'
አርሰናል 2- 1 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ ⚽ ጎሜዝ
⚽ ሩተር ( በራስ ላይ )
ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቡኖ
⚽ ቨርትዝ
ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
⚽ ፔትሮቪች
አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
ዌስትሀም 0-1 ፉልሀም
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 90👍 7👏 6👎 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
69'
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 1 ሴኔጋል
⚽ ባካምቡ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 41👍 6
