2025 年数字统计

272 692
订阅者
+14124 小时
+1887 天
+1 37230 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
“ የጨመርኩትን ክብደት አጣሁት “ ጋርዲዮላ
የማንችስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የዛሬው መርሐግብር አስጨናቂ እንደነበር ከጨዋታው በኋላ ተናግረዋል።
“ ለበዓል ጨምሮ የነበረው ክብደቴ በዛሬው ጨዋታ ሙሉ ጠፍቷል “ ሲሉ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ተናግረዋል።
የኖቲንግሀም አሰልጣኝ ሽያን ዳይክ በበኩላቸው “ ለሽንፈታችን የጨዋታው ዳኛ ዋናውን ሚና ተጫውቷል “ሲሉ በዳኝነቱ መበሳጨታቸውን ገልጸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
😁 230❤ 66👍 12
照片不可用在 Telegram 中显示
63'
አርሰናል 2- 1 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
⚽ ሩተር ( በራስ ላይ )
ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቡኖ
⚽ ቨርትዝ
ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
⚽ ፔትሮቪች
አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 61😁 20🤬 6👎 4🥰 1🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
62'
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 1 - 0 ሴኔጋል
⚽ ባካምቡ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 16😢 3👍 2👌 2
照片不可用在 Telegram 中显示
50'
አርሰናል 2- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች ⚽ ቡኖ
⚽ ቨርትዝ
ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
⚽ ፔትሮቪች
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 124👎 13🔥 6🥰 4👍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
50'
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 2 - 1 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች
⚽ ቨርትዝ
ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
⚽ ፔትሮቪች
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 42😁 4
እረፍት
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች
⚽ ቨርትዝ
ብሬንትፎርድ 2-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 136👍 12👏 11👌 5
照片不可用在 Telegram 中显示
42' ሊቨርፑል 2 - 0 ዎልቭስ
⚽ ግራቨንበርች
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 126😱 15🔥 9👎 5👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
40 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
45 ' አል ነስር 2-0 አል አክዱድ
⚽⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 68👍 5🤔 2
照片不可用在 Telegram 中显示
39 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
45 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ
⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
照片不可用在 Telegram 中显示
27 '
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
⚽ ኦዴጋርድ
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
35 ' አል ነስር 1-0 አል አክዱድ
⚽ ሮናልዶ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 70👎 9👍 6🔥 6
18' ሊቨርፑል 0-0 ዎልቭስ
ሊቨርፑል እና ዎልቭስ ዲያጎ ጆታ ህይወቱ ካለፈ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨዋታቸውን እያደረጉ ነው።
በጨዋታው የዲያጎ ጆታ ልጆች አንፊልድ ስታዲየም ተገኝተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 141😢 71👍 20👏 6🥰 1😁 1
照片不可用在 Telegram 中显示
10'
አርሰናል 1- 0 ብራይተን
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 87👎 11👍 5🤬 3
照片不可用在 Telegram 中显示
10'
አርሰናል 0 - 0 ብራይተን
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
ብሬንትፎርድ 1-0 በርንማውዝ
⚽ ሻድ
ዲሞክራቲክ ኮንጎ 0 - 0 ሴኔጋል
@tikvahethsport @kidusyoftahe
❤ 24😁 4🔥 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ተጀመረ
ብራይተን 0 - 0 አርሰናል
ሊቨርፑል 0 - 0 ዎልቭስ
የመድፈኞቹ የኋላ መስመር ተጨዋች ሪካርዶ ካላፊዮካላፊዮመሪ በሟሟቅ ላይ እያለ ጉዳት አጋጥሞታል።
በምትኩ ሉዊስ ስኬሊ ወደ ሜዳ ገብቷል።
😁 60❤ 33👍 11😢 11👎 8🔥 6👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
“ በዚህ መንገድ ደስታዬን ለመግለጽ ተነጋግረን ነው “ ረያን ሼርኪ
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ረያን ሼርኪ ግብ ካስቆጠርኩ በዛ መልኩ ደስታዬን እንድገልፅ ከሀላንድ ጋር ተነጋግረናል ነበር ሲል ተናግሯል።
“ ፕሪሚየር ሊጉ ገና ረጅም ነው ቀጣዩ ጨዋታ ለእኛ በጣም አስፈላጊ ነው ዝግጁ ነን "ሲል ረያን ሼርኪ ገልጿል።
" ይሄ ትልቅ ድል ነው ወደዚህ ስታዲየም ስትመጣ ወደ ጦርነት እንደመሄድ ነው ዛሬ በቡድኑ ኮርቻለሁ ምክንያቱም ጨዋታው አስቸጋሪ ነበር።“ "ረያን ሼርኪ
❤ 158👍 24😁 15🔥 4🤬 2
