መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Відкрити в Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
Показати більше2025 рік у цифрах

17 973
Підписники
-424 години
-137 днів
-9830 день
Архів дописів
Repost from መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን ተመልሷል።
📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅
ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ በድግሪ መርሐ ግብር መማር ለምትፈልጉ የወጣ ማስታወቂያ
ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Holytrinityunversity
መሠረተ ግእዝ
@Meseretegeez
👍 9
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ
እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን ተመልሷል።
📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ።
✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ ✅
ለመመዝገብ 👇
@Geez202
@Geez202
@Geez202 👈
ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤ ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል።
📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ።
🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺
@MesereteGeez - 0918026533
ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን።
👍 10👏 4
ጥያቄዎቹን በመሥራት ተሳተፉ
ግእዝ ጥያቄ እና መልስ
ክፍል ፩
https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
👍 5
📚 ባሕረ ሐሳብ
✍ አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ
✔️ ተጨማሪ መጽሐፎችን...
በዚህ @GeezEnemarBot ያግኙ
#አጋዥ #መጽሐፍ
○ መሠረተ፡ግእዝ
@MesereteGeez
@MesereteGeez👈
ባሕረ ሐሳብ.pdf36.98 MB
👍 5🙏 1
ምልማድ ፩
“ምድርኒ ወሀበት ፍሬሃ ።"........
፩. ትርጉሙን ጻፉ ?
፪. “ወሀበት" የሚለው ግስ ከየትኛው አርእስት ግስ ይመደባል ?
@meseretegeez
👍 30
“ባሕቱ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ የሚሆነው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
- ዳእሙ
- እሙንቱ
- ህየንተ
- አኮኑ
👍 1
“አንኳኩ ይከፈትላችኋል" .......Anonymous voting
- አርኅው መኳንንት
- ጐድጒዱ
- ጐድጕዱ ወይትረኀወክሙ
- አርኅው ጐድጕዱ
👍 4
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🌻 ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ 🌻
መዝ ፷፬ ፥ ፲፩
እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ።
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
🌸🌸 ሠናይ በዓል 🌸🌸
🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼
መ ሠ ረ ተ ግ እ ዝ
@MesereteGeez
https://www.youtube.com/@meseretegeez1224🙏 33👍 4🤔 2
ትክክለኛው መልስ
ጳጕሜን ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ነው ።
🔴 በዘመነ ሉቃስ
👍 17
“ጳጕሜን ፮" የምትሆነው በየትኛው ዘመን ነው ?
⚪️ በዘመነ ማቴዎስ
⚫️ በዘመነ ማርቆስ
🔴 በዘመነ ሉቃስ
🔵 በዘመነ ዮሐንስ
🙏 20👍 7
⚫ 17
⚪ 28
🔵 238
🔴 88
