uz
Feedback
መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez

Kanalga Telegram’da o‘tish

የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal

Ko'proq ko'rsatish
2025 yil raqamlardasnowflakes fon
card fon
17 973
Obunachilar
-424 soatlar
-137 kunlar
-9830 kunlar
Postlar arxiv
የመጨረሻ የምዝገባ ጊዜ ነው። ለሌሎችም በመላክ እናስተላልፍ ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን ተመልሷል። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
በቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ የግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ በድግሪ መርሐ ግብር መማር ለምትፈልጉ የወጣ ማስታወቂያ ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም አድራሻ https://t.me/Holytrinityunversity መሠረተ ግእዝ @Meseretegeez
Hammasini ko'rsatish...
👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
🌺 ሰላም፡ለኵልክሙ እነሆ ግእዝን በአንድ ወር ግእዝን የምንማማርበት ዝግጅታችን ተመልሷል። 📜 እርስዎም የግእዝ ቋንቋን ቀለል ባለና ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለመስጠት ቅድመ ዝግጅታችንን አጠናቀናልና ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመመዝገብ ጥንታዊና ውዱ ቋንቋችንን እናጥና ፥ ዕንወቅ። ✅ ምዝገባውን ለማካሄድ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር በመላክ የመማማሪያ ቦታዎችን ያገኛሉ  ✅ ለመመዝገብ 👇 @Geez202 @Geez202 @Geez202 👈                  ትምህርቱን ከ14 ዓመት ዕድሜ በላይ የሆነ ማንኛውም ሰው ፤  ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ዴስክቶፕ በመጠቀም መማር ይቻላል። 📲 የበለጠ መረጃ በምዝገባው ሂደት ይደርስዎታል። ጥያቄ ሲኖር ከታች በተቀመጠው በስልክ ያግኙን። ሠናይ፡ጊዜ። 🌺 መሠረተ፡ግእዝ 🌺 @MesereteGeez - 0918026533 ለሌሎችም ሼር በማድረግ እንድናዳርስ በአክብሮት እንጠይቃለን
Hammasini ko'rsatish...
👍 10👏 4
ጥያቄዎቹን በመሥራት ተሳተፉ ግእዝ ጥያቄ እና መልስ ክፍል ፩ https://youtu.be/j7GWUewz-gs?si=Gx5mKeho3--qgPip
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
📚 ባሕረ ሐሳብ ✍ አለቃ ያሬድ ፈንታ ወልደ ዮሐንስ ✔️ ተጨማሪ መጽሐፎችን... በዚህ @GeezEnemarBot ያግኙ #አጋዥ #መጽሐፍ ○ መሠረተ፡ግእዝ @MesereteGeez @MesereteGeez👈
Hammasini ko'rsatish...
ባሕረ ሐሳብ.pdf36.98 MB
👍 5🙏 1
የዕለተ ሰንበት ምስባክ 👇 @abuntube
Hammasini ko'rsatish...
👍 6
በግእዝ ቋንቋ የቀረበ ድራማ https://vm.tiktok.com/ZMh6XFyxF/
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
ምልማድ ፩ “ምድርኒ ወሀበት ፍሬሃ ።"........ ፩. ትርጉሙን ጻፉ ? ፪. “ወሀበት" የሚለው ግስ ከየትኛው አርእስት ግስ ይመደባል ? @meseretegeez
Hammasini ko'rsatish...
👍 30
“ባሕቱ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ የሚሆነው ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ዳእሙ
  • እሙንቱ
  • ህየንተ
  • አኮኑ
0 votes
👍 1
“ብዙኅ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ቃል የቱ ነው ?Anonymous voting
  • ጥቀ
  • ንስቲት
  • ፍጡነ
  • አልቦ
0 votes
👍 9
“አንኳኩ ይከፈትላችኋል" .......Anonymous voting
  • አርኅው መኳንንት
  • ጐድጒዱ
  • ጐድጕዱ ወይትረኀወክሙ
  • አርኅው ጐድጕዱ
0 votes
👍 4
ወዳዊትኒ ወለደ .......Anonymous voting
  • ሰሎሞንሃ
  • ለሰሎሞን
  • ሰሎሞነ
  • ሰሎሞን
0 votes
መጽአ ኀቤየ ........ ይረውጽ ።Anonymous voting
  • ከመ
  • እንዘ
  • ኀበ
0 votes
👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
🌻   ወትባርክ አክሊለ ዓመተ ምሕረትከ   🌻         መዝ ፷፬ ፥ ፲፩ እንቋዕ አብጽሐክሙ አብጽሐክን እም ዘመነ ዮሐንስ ኀበ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር ወበጥዒና ሠናይ በዓል ይኩን ለኲልክሙ። እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።      🌸🌸 ሠናይ በዓል 🌸🌸 🌼🌼🌼 ሠናይ ሐዲስ ዓመት 🌼🌼🌼 መ ሠ ረ ተ  ግ እ ዝ     @MesereteGeez https://www.youtube.com/@meseretegeez1224
Hammasini ko'rsatish...
🙏 33👍 4🤔 2
የመስከረም ፩ የቅዳሴ ምስባክ 👇 @Abuntube @Abuntube 👆
Hammasini ko'rsatish...
👍 14🙏 2
ትክክለኛው መልስ ጳጕሜን ፮ የምትሆነው በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ መግቢያ ነው ። 🔴 በዘመነ ሉቃስ
Hammasini ko'rsatish...
👍 17
“ጳጕሜን ፮" የምትሆነው በየትኛው ዘመን ነው ? ⚪️ በዘመነ ማቴዎስ ⚫️ በዘመነ ማርቆስ 🔴 በዘመነ ሉቃስ 🔵 በዘመነ ዮሐንስ
Hammasini ko'rsatish...
🙏 20👍 7
⚫ 17
⚪ 28
🔵 238
🔴 88